የአበርገለው ረሀብ በህጻናትና አቅመ ደካሞች ላይ ከፍቷል

February 27, 2024 – DW Amharic  በሆስፒታሉ ሕክምና እና የምግብ ድጋፍ የሚደረግለት ህፃኑ ሀፍቱ ንጉሱ አሁን በጥቂትም ቢሆን መሻሻል እያሳየ ነው። ባለፈው ክረምት ዝናብ ባለመዝነቡ ምንም ዓይነት ምርት ያላገኙት አርሶአደሮቹ የህፃኑ ወላጆች፥ አሁን ላይ መላ ቤተሰብ ለረሃብ ተጋልጠው ይገኛሉ። ለተእግዚሄር እና ልጆችዋ ካለፈው ጥቅምት ወር ወዲህ በከተሞች በልመና ተሰማርተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጌታቸው ካሳ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ አበርክቶት

February 27, 2024 – VOA Amharic  በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ልዩ ቃናን ካስተዋወቁ የ1960ዎቹ እና 70ዎቹ አይረሴ ዜመኞች መካከል አንዱ ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከሰሞኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።በልዩ የአዘፋፈን ለዛው እና የመድረክ ሞገሱ የአንጋፋ እና ዘመንኛ የሙዚቃ አፍቃሪያን ትኩረት ያልተለየው ጌታቸው ፣ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተወው አሻራም ይታወሳል ። ሀብታሙ ስዩም የጌታቸው… … ሙሉውን […]

የኦሮምያ ግጭት፤ «ሰላማዊ ሰው ይገደላል ፤ጫናው ከፍተኛ ስለሆነ የሚናገር ሰው የለም»

February 27, 2024 – DW Amharic  አንድ ነዋሪ በኦሮሚያ በተለይም በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በተለይም አራት ወረዳዎች፤ ቶሌ፣ በቾ፣ ሰዴን ሶዶ እና ሶዶ ዳጪ በሚባሉ ወረዳዎች በየጊዜው በሚፈጠረው ግጭት ሰው ያልቃል፤የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በሌሊት ሲንቀሳቀሱ እገታ በመፈጸም ከመንግስት ጋር ናችሁ ይላል፤ቀን የመንግስት ጦር ከታጣቂዎቹ ጋር ትሰራላችሁ በሚል ህዝቡ ተሰቃይቷል”ብለዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከደብረብርሀን ደሴ እና ከደሴ ደብረብርሀን የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋረጠ

February 27, 2024 – DW Amharic  የደብረብርሀን ከተማ ነዋሪ በመንገዱ መዘጋት በርካታ ሰዎች በደብረብርሀን አውቶቡስ መናኸሪያ ለእንግልት መዳረጋቸውን ተናግረዋል።፡“ወደ አዲስ አበባም እንዳይኬድ፣ ተዘግቷል፣ ከጫጫ ጀምሮ ወደ አዲስ አበባም መሄድ አይቻልም፣ ወደ ጅሩም መጓዝ አይቻልም፣ ዋና መንገዱ ስለተዘጋ ሁሉም ቦታ መሄድ አይቻልም፣የደብረብርሀን መናኸሪያ ዝግ ነው»ብለዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የምክር ቤት አባላት ጉዳይ

February 27, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ መንግሥት በቁጥጥር ሥር ካዋላቸው የፌዴራል፣ የክልሎች እና የከተማ መስተዳድር አምስት የምክር ቤት አባላት መካከል የ ሦስቱ ያለመከሰስ መብት ባለፈው ሳምንት ተነስቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ