በቡርኪና ፋሶ ታጣቂዎች መስጂድ እና ቤተ ክርስቲያን ላይ በፈጸሙት ጥቃት በርካቶችን ገደሉ

ከ 8 ሰአት በፊት ቡርኪና ፋሶ ውስጥ በአንድ መስጂድ እና ቤተክርስቲያን ላይ በተመሳሳይ ቀን በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸው የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ናቲያቦአኒ በተባለችው ከተማ ውስጥ ለፀሎት መስጂድ ውስጥ በማለዳ የተሰበሰቡ ሰዎችን በመክበብ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ሰዎች ገድለዋል። አንድ የአካባቢው ነዋሪ ለፈረንሳይ ዜና ወኪል ኤኤፍፒ እንደተናገሩት “የጥቃቱ ሰለባዎች አብዛኞቹ ወንዶች ሲሆኑ ሁሉም […]

አሳሳቢው የሰላማዊ ሰዎች ግድያ በአማራ ክልል – DW Amharic

February 25, 2024  EHRC on the News ሰብዓዊ መብቶችኢትዮጵያ አሳሳቢው የሰላማዊ ሰዎች ግድያ በአማራ ክልል 17 የካቲት 2016 እሑድ፣ የካቲት 17 2016 ኢሰመኮ በቅርቡ በመርዓዊ ከተማ በሲቭሎች ላይ በመከላከያ ሠራዊት ከሕግ ውጭ ግድያዎች መፈጸሙን ለማወቅ መቻሉን አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት እንደነበር ያረጋገጠው መንግሥት የመከላከያ ኃይሉ የትኛውንም ዓይነት ሲቪል ዒላማ አላደረገም ሲል […]