የትረምፕ ክሥ የሚሰማበት ቀጠሮ ተሰጠ
VOA Amharic ጁላይ 21, 2023 በዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ፣ የምስጢራዊ ሰነዶች አያያዝን በተመለከተ፣ የቀረበባቸውን ክሥ ለመስማት፣ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ሰጠ። የክሡ ሒደት፣ ከዘጠኝ ወራት በኋላ፣ እ.አ.አ ግንቦት 20 ቀን 2024፣ ፍሎሪዳ በሚገኘው የፌዴራል ፍርድ ቤት እንዲታይ፣ ዳኛ አይሊን ካነን ቀነ ቀጠሮ ሰጥተዋል። ቀጠሮው፣ በመጪው ዓመት ኅዳር ወር ከሚደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ስድስት ወር […]
በኬንያ አንዳንድ ቦታዎች ግጭት ቢስተዋልም ተቃውሞው ግን እየቀነሰ ነው
VOA Amharic ጁላይ 21, 2023 በኬንያ፣ በትላንትናው ዕለት በአብዛኛው በተቃዋሚው ፓርቲ በተጠራው ሰልፍ ላይ፣ የአገሪቱ ዜጎች በብዛት ባይሳተፉም፣ በአንዳንድ ቦታዎች ግን፣ ድንጋይ በሚወረውሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች እና በፖሊስ መካከል ግጭት ተፈጥሮ ነበር። ኪብራ በተሰኘው፣ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙና የተቃዋሚው ራይላ ኦዲንጋ ፓርቲ ደጋፊዎች በብዛት በሚኖሩበት አካባቢ፣ ፖሊስ አስቃሽ ጢስ እና ጥይት መተኮሱን፣ የኤኤፍፒ ዜና ወኪል ተመልክቷል። ተቃዋሚው ራይላ ኦዲንጋ፣ በሳምንት ውስጥ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ተቃውሞ እንዲደረግ ጥሪ ቢያደርጉም፣ በረቡዕ ተቃውሞ ስድስት ሰዎች መገደላቸውን፣ የአምንስቲ ኢንተርናሽናል ኬንያ ቢሮ አስታውቋል። ካለፈው መጋቢት ወዲህ፣ 20 ሰዎች ከተቃውሞ ጋራ በተያያዘ እንደሞቱ መንግሥት ሲያስታውቅ፣ ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ፣ ትላንት ኀሙስ ሰልፉ እንዲቆም በድጋሚ ጥሪ ሲያደርጉ፣ “የተቃውሞ ሰልፎች ለኬንያ ችግሮች መፍትሔ አያመጡም፤” ብለዋል። የኑሮ ውድነትንና የታክስ ማሻቀብን በመቃወም፣ ኦዲንጋ፣ ካለፈው ሚያዝያ ወር ጀምሮ፣ ሕዝቡ ለተቃውሞ እንዲወጣ ጥሪ አድርገው ነበር።
የኦሮሞ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ ተወካዮች እና አምባሳደር ማይክ ሐመር ተወያዩ
ጁላይ 21, 2023 የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር፣ በዩናይትድ ስቴትስ ከትውልደ ኢትዮጵያውያን የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋራ እንደተወያዩ፣ የኦሮሞ ቅርስ አመራር እና ተሟጋች ማኅበር አስታወቀ። የኦሮሞ ዳያስፖራ ተወካዮቹ፣ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት፣ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጥሎት የነበረውን የርዳታ ማዕቀብ መልሶ ማንሣቱ እንዳሳዘናቸው፣ ለአምባሳደር ማይክ እንደተናገሩ፣ መግለጫው አመልክቷል። ምክንያት ያደረጉትም፣ በኢትዮጵያ፣ አሁንም አለ ያሉትን የሰብአዊ […]
ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን በሱዳን አገልግሎቱ ቀጣይነት ላይ አደጋ የጋረጠ ጥቃት እንደገጠመው አስታወቀ
ጁላይ 21, 2023 በትላንትናው ዕለት፣ የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን(MSF) ሠራተኞች የኾኑ 18 የቡድኑ አባላት፣ የሕክምና ቁሳቁሶችን፣ በደቡባዊ ካርቱም ወደሚገኘው የቱርክ ሆስፒታል ለማድረስ በሚያጓጉዙበት ወቅት፣ በቡድን በተደራጁ ታጣቂዎች፣ ዐመፅ የተቀላቀለበት ጥቃት ደርሶባቸዋል፤ ሲል፣ ተቋሙ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ታጣቂዎቹ ጥቃቱን የፈጸሙት፣ ኤም.ኤስ.ኤፍ በሥፍራው በመገኘቱ ላይ ከተደረገ ክርክር በኋላ፣ ሠራተኞቹ አካላዊ ግርፊያ እና ድብደባ ተፈጽሞባቸዋል፤ ብሏል፡፡ በተጨማሪም፣ […]
Abiy Ahmed: A national Disgrace and an International Embarrassment – By Haile Tessema
04/07/2023 Abiy Ahmed: A national Disgrace and an International Embarrassment Part I Leaders as a Nation’s Representatives By Haile Tessema (This is part I of an instalment covering the embarrassing behavior of Abiy Ahmed) Abiy Ahmed experienced noticeable snubs from world figures during the recent Paris summit on the financing of climate change, held on June […]
China, Ethiopia vow to deepen cooperation as Wang Yi visits Ethiopia – CGTN 11:24
Politics 23:07, 21-Jul-2023 China, Ethiopia vow deeper cooperation as Wang Yi visits Addis Ababa Updated 10:57, 22-Jul-2023 CGTN Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali (R) meets with Wang Yi, director of the Office of the Central Commission for Foreign Affairs, Addis Ababa, Ethiopia, July 21, 2023. /Chinese Foreign Ministry China and Ethiopia vowed to strengthen cooperation […]
Rights body calls for action in Ethiopia’s Oromia region – Voice of America 14:00
July 21, 2023 1:43 PM ADDIS ABABA, ETHIOPIA — In its annual report this month, the state-appointed Ethiopian Human Rights Commission urged officials to pay closer attention to the tensions and violence in the Oromia region. The commission said there have been attacks in 13 of the 20 zones in the Oromia region, leading to an […]
The Horn of Africa states: Realism the best weapon between negativity and positivity – Oped – Eurasia Review 11:30
July 21, 2023 By Dr. Suleiman Walhad The 1980s of the last century was a miserable decade for the Horn of Africa States. The countries of the region at the time, Somalia, Ethiopia and Djibouti were all embroiled in intense civil wars, while Eritrea was not even born. It was part of the struggles that bedeviled […]
Cultivating rural businesses – Farm Africa 04:25
21 July 2023 The Cultivate pilot programme supported small and growing agri-businesses in Kenya, Tanzania and Ethiopia to unlock their growth potential. Developed by Farm Africa with funding from the Vitol Foundation, Cultivate aimed to stimulate economic growth in rural eastern Africa by providing business skills training to small and growing businesses with an agricultural focus. A […]
Addis-Djibouti Corridor to Get Major Upgrade That is Key to Unlocking Connectivity and Trade for Ethiopia and the Horn of Africa
Source: The World Bank Group The project aims to upgrade the road to Djibouti, including the Mieso-Dire Dawa section, which is currently in poor condition and unsuitable for growing truck traffic WASHINGTON D.C., United States of America, July 21, 202 The Addis-Djibouti corridor, a vital trade route and a lifeline for Ethiopia’s 120 million people, will […]