Djibouti Port facility completes $70 mln expansion, enhancing Transshipment capability – Capital 07:46
News January 22, 2024 Byadmin n The Djibouti port facility has recently completed its expansion worth USD 70 million. The purpose of this expansion is to meet the growing demand in the region and enhance transshipment capabilities. As a result, Ethiopian customers will have the opportunity to enjoy lower rates for their shipments.Today, January 22, […]
የታህሳስ ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 28.7 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ
January 22, 2024 – Konjit Sitotaw የታህሳስ ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 28.7 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ የታህሳስ ወር የዋጋ ግሽበት በህዳር ወር ከነበረበት 28.3 በመቶ ወደ 28.7 በመቶ በመሆን የተመዘገበ ሲሆን በዓላቱን ተከትሎ መጠነኛ ጭማሪ መኖሩን ከኢትዮጵያ ስታቲክስ አገልግሎት የተገኘው መረጃ ያመላክታል ። በወሩ ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ምግብ ነክ ዕቃዎች (food items) 30.6 በመቶ ድርሻ የያዙ ሲሆን […]
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር 500 ሚሊዮን ብር ተሰብሳቢ ዕዳ እንዲሰረዝለት ጥያቄ አቀረበ
EthiopianReporter.com ዜና ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ January 17, 2024 የቀድሞዎቹ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተዋህደው፣ ‹‹የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር›› ሲፈጠር፣ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አማካይነት መሰብሰብ የነበረበት 500 ሚሊዮን ብር ባለቤት የሌለው ዕዳ እንዲሰረዝለት፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ፡፡ የተጠቀሰውን መጠን ገንዘብ ለማወራረድ ምንም ዓይነት መረጃ የለኝም ያለው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ዕዳው እንዲሰረዝለት የጠየቀው፣ የሕዝብ […]
ዕንባ ጠባቂ ተቋም በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችንና የማይመቹ አሠራሮችን ይፋ አደረገ
EthiopianReporter.com የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ጥናቱን ይፋ ያደረገበት መድረክ ዜና ዕንባ ጠባቂ ተቋም በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችንና የማይመቹ አሠራሮችን ይፋ አደረገ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 21, 2024 የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በ15 የመንግሥት ተቋማት ላይ አካሄድኩት ባለው ጥናት፣ በርካታ የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችና ለተገልጋይ የማይመቹ አሠራሮች መኖራቸውን በጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ይህንን ያስታወቀው ከየካቲት 15 […]
በአሶሳ ከተማ ሪፈር የሚጻፍላቸው ሕሙማን መንገድ ዝግ በመሆኑ ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑ ተሰማ
January 22, 2024 – EthiopianReporter.com በአሶሳ ከተማ ሪፈር የሚጻፍላቸው ሕሙማን መንገድ ዝግ በመሆኑ ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑ ተሰማ ሆስፒታሉ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት ከአቅሜ በላይ ሆኗል ብሏል ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ወደ አዲስ አበባም ሆነ ወደ አጎራባች አካባቢዎች የሚወስደው መንገድ በፀጥታ ምክንያት ዝግ በመሆኑ፣ ለከፍተኛ ሕክምና ሪፈር የሚጻፍላቸው ሕሙማን ሕክምና ባለማግኘታቸው ሕይወታቸው እያለፈ…
በዓዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ወራሪ ኃይሎች ያሏቸው ከክልሉ እንዲወጡና ሰብዓዊ እርዳታ እንዲፋጠን በሠላማዊ ሰልፍ ጠየቁ
January 22, 2024 – Konjit Sitotaw በዓዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ወራሪ ኃይሎች ያሏቸው ከክልሉ እንዲወጡና ሰብዓዊ እርዳታ እንዲፋጠን በሠላማዊ ሰልፍ ጠየቁ (አዲስ ማለዳ) በትግራይ ክልል ዓዲግራት ከተማ የተሰባሰቡ ነዋሪዎች የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተፈጻሚ እንዲሆን እና ኑሯቸውን መምራት ወደሚችሉበት የቀደመ ሁኔታ እንዲመለሱ በሠላማዊ ሰልፍ ጠይቀዋል። አዲስ ማለዳ ከትግራይ ቴሌቭዥን በተመለከተችው ዘገባ ሰልፈኞቹ የፕሪቶሮያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተፈጻሚ እንዲሆን፣ […]
የተስማማነው ለኢትዮጵያ የንግድ ግንኙነት የሚሆን የባህር አገልግሎት የሚሰጥ የትብብር እና አጋርነት ስምምነት ነው። ሬድዋን ሁሴን
January 22, 2024 የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ምን አሉ ? የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የብሄራዊ ደኅንነት አማካሪ ሬድዋን ሁሴን፣ ለሱማሊያ ባስቸጋሪ ጊዜዋ ብዙም ድጋፍ ያልሰጧት ነገር ግን አኹን የልብ ወዳጅ ኾነው ለመቅረብ የሚሞከሩ አካላት እውነተኛ መነሻቸው “ለኢትዮጵያ ያላቸው የጠላትነት ስሜት ነው” ሲሉ በ”ኤክስ” ገጻቸው አስታውቀዋል። ኢትዮጵያ ለሱማሊያ ሰላምና መረጋጋት የውድ ልጆቿን ሕይወት […]
“ኤ፣ ቢ፣ ሲ፣ ዲ…” የማይቆጥሩት የዘንድሮ የ“ኬጂ” ተማሪዎች
ከ 6 ሰአት በፊት ዘንድሮ የኢትዮጵያ የ“ኬጂ” ተማሪዎች እና እንግሊዝኛ ተቆራርጠዋል። በእንግሊዝኛ ቃላት ወደተሰየሙት የግል ትምህርት ቤቶች የሚሄዱት ህጻናት እንደወትሮው ስማቸውን በእንግሊዘኛ መጻፍ አይለማመዱም። የመዋዕለ ህጻናት ተማሪዎች “ኤ፣ ቢ፣ ሲ፣ ዲ…”ን በዜማ መቁጠር፣ “ኤ ፎር አፕል፣ ቢ ፎር ቦል…” እያሉ ቃላት መመሥረት አቁመዋል። ከዚህ ዓመት ጀምሮ “ስፖክን ኢንግሊሽ” እና “ኢንግሊሽ ሊትሬቸር” ከ“ኬጂ” ተማሪዎች የትምህርት ዓይነቶች […]
በጋዛ አብዛኛዎቹ ሕጻናት እና ሴቶች የሆኑ ከ25 ሺህ በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ
ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በጋዛ በወሰደቻቸው ወታደራዊ ዘመቻዎች አብዛኛዎቹ ሴቶች እና ሕጻናት የሆኑት ከ25 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸውን በሐማስ የሚመራው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። እነዚህ ግድያዎች አሁንም እንደቀጠሉ ሲሆን ባለፉት 24 ሰዓታት 178 ሰዎች መሞታቸው የተገለጸ ሲሆን ይህም እስካሁን ባለው የጦርነቱ ሂደት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ከሞቱበት ቀናት አንዱ ያደርገዋል። ጦርነቱ በቀጠለበት ወቅት የእስራኤል ጠቅላይ […]
ደጋፊዎች የዘረኝነት ጥቃት ከሰነዘሩ ቡድናቸው በፎርፌ እንዲቀጣ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጠየቁ
ከ 2 ሰአት በፊት የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ ፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ደጋፊዎች የዘረኝነት ጥቃት ከፈጸሙ ጨዋታው ተቋርጦ ቡድናቸው በፎርፌ እንዲቀጣ ጠየቁ። ኢንፋንቲኖ ይህንን የጠየቁት ቅዳሜ ዕለት የዩዲኒዜ እና የሼፊልድ ዌንስዴይ ደጋፊዎች የተጋጣሚዎቻቸውን ጥቁር ተጫዋቾች ዘረኛ በሆነ ስድብ ካጠቁ በኋላ ነው። ኤሲ ሚላን ዩዲኒዜን ባሸነፈበት ጨዋታ፤ የተሸናፊው ቡድን ደጋፊዎች የሚላኑ ግብ ጠባቂ ማይክ ማግናን […]