የውጭ የፋይናንስ ተቋማት በተከለለ ዞን ውስጥ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚፈቅድ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ቀረበ

ዜና የውጭ የፋይናንስ ተቋማት በተከለለ ዞን ውስጥ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚፈቅድ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን… ዮሐንስ አንበርብር ቀን: November 15, 2023 የውጭ አገር የፋይናንስ ተቋማት በኢትዮጵያ በሚቋቋሙ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ገብተው አገልግሎት እንዲያቀርቡ የሚፈቅድ ድንጋጌን ያካተተ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበ ሲሆን፣ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ ለመወያየት ረቂቅ ሰነዱን ለአባላቱ […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ትልቁን ግዥ ሊፈጽም ነው

በአሸናፊ እንዳለ November 15, 2023 የግዥ ትዕዛዝ መፈጸሙን የአየር መንገዱና የቦይንግ ኃላፊዎች ይፋ ባደረጉበት ወቅት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድምራቸው 67 የሚደርሱ አውሮፕላኖች ግዥ ለመፈጸም ተስማማ፡፡ የአውሮፕላኖቹ ምርት እንዲጀመር ከአሜሪካው አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ፣ የግዥ ትዕዛዝ መፈጸሙን አየር መንገዱና ቦይንግ ትናንት አስታውቀዋል፡፡ ስምምነቱ የተፈጸመው እየተካሄደ ባለው የዱባይ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ዓውደ ርዕይ ላይ ሁለቱም ድርጅቶች በሚሳተፉበት […]

‹‹አሁን በሚደረጉ ግራና ቀኝ ትግሎች መንግሥትን ማሸነፍ ከባድ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

ዜና ‹‹አሁን በሚደረጉ ግራና ቀኝ ትግሎች መንግሥትን ማሸነፍ ከባድ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: November 15, 2023 ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አሁን እየተደረጉ ባሉ ግራና ቀኝ ትግሎች መንግሥትን ማሸነፍ ይከብዳል አሉ፡፡ ዓብይ (ዶ/ር) እንዳሉት ከቀዝቃዛው ጦርነት በኋላ በአንድም የዓለም አገር የታጠቁ ኃይሎች ተደራጅተውና ተዋግተው መንግሥትን አሸንፈው አያውቁም፡፡ ‹‹እዚህ የሚታገሉ ሰዎች ግን ይህን […]

የኢትዮጵያ ሕዝቦች ወይስ የኢትዮጵያ ሕዝብ? ለምን?

ልናገር የኢትዮጵያ ሕዝቦች ወይስ የኢትዮጵያ ሕዝብ? ለምን? አንባቢ ቀን: November 15, 2023 በዳዊት አባተ (ዶ/ር) እኛ ኢትዮጵያዊያን ለብዙ ዘመናት በሁሉም መድረክ የኢትዮጵያ ሕዝብ (በነጠላው) ስንል ኖረን፣ ከ30 ዓመታት ወዲህ ግን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ማለት ጀመርን፡፡ በአሁኑ ጊዜ በመጽሐፍም ይሁን በጋዜጣ፣ በመጽሔትም ሆነ በሬዲዮና በቴሌቪዥን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ማለት የተለመደ ሆኗል፡፡ ለመሆኑ የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሚለው አባባል እንዴትና ለምን […]

የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ማዋሃድና ማፍረስ የሚያስችል ሰነድ እየተዘጋጀ መሆኑ ተነገረ

በሰላማዊት መንገሻ November 15, 2023 የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን በአግባቡ ሥራቸውን ያከናወኑ የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ማዋሃድና ማፍረስ የሚያስችለውን ሰነድ እያዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባደረገው ጥናት የኅብረት ሥራ ማኅበራቱ ቁጥር በየጊዜው የመጨመር እንጂ የዜጎችን ተጠቃሚነትና ተደራሽነት በአግባቡ ባለመከናወኑ፣ ማኅበራቱን ለማዋሃድና ለማፍረስ የሚያስችል ሰነድ መዘጋጀቱን፣ የኮሚሽኑ የኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ድሪባ በቀለ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ኮሚሽኑ […]

የአፍሪካ ትልልቅ ከተሞች የግሉን ዘርፍ በውኃ ልማት የሚያሳትፉበት ሁኔታ ላይ ተመከረ

ቢዝነስዜና በሳሙኤል ቦጋለ November 15, 2023 ትልልቅና በርካታ ሕዝብ የሚኖርባቸው የአፍሪካ ከተሞች ያሏቸው የውኃ ልማት ተቋማት፣ አደረጃጀታቸውን ጠንካራ ለማድረግና የሚሰጡትን አገልግሎት ከበቂ የታሪፍ ክፍያ ጋር ለማሻሻል የግሉን ዘርፍ በሚያሳትፉበት ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ አገሮች የገንዘብና የውኃ ሚኒስትሮቻቸው የተገኙበት የዋሽ (Water, Sanitary and Hygiene – WASH) የመሪዎች ጉባዔ፣ በገንዘብ ሚኒስቴርና በዓለም ባንክ አዘጋጅነት እየተካሄደ […]

የኢትዮጵያ ትምህርት ዕጣ በውርስና በዘመናዊነት መካከል ተንጠልጥሏል

ልናገር የኢትዮጵያ ትምህርት ዕጣ በውርስና በዘመናዊነት መካከል ተንጠልጥሏል አንባቢ ቀን: November 15, 2023 በሸዋንግዛው ሥዩም የኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ የዘመናዊነትና ዕድገት መሻት ትልቅ ማደናቀፊያ ተጋርጦበታል፡፡ ይህ መሰናክል ረዥም ጥላውን ያጠላበት የአገሪቱን መጪ ዕድል በሚወስነው የትምህርት ሥርዓት ላይ ነው፡፡ በቅርብ ጊዜ ይፋ የተደረገው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ወይም በስፋት “ማትሪክ” በመባል የሚታወቀው ውጤት ትኩረት የሚሹ ክፍተቶችን ፍንትው […]

‹‹የኤድስ በሽታ ከ10 እስከ 24 ዕድሜ ክልል ባሉ ልጆች በሁለት እጥፍ እየጨመረ ነው›› ሲስተር ፈለቀች አንዳርጌ፣ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የኤችአይቪ ኤድስ ዘርፍ ምላሽ ዳይሬክተር

ታምራት ጌታቸው November 15, 2023 ምን እየሰሩ ነው? የኤችአይቪ ኤድስ ሥርጭት ከቦታ ቦታ ቢለያይም እየጨመረ ስለመምጣቱ ይነገራል፡፡ አዲስ አበባም የችግሩ ሰለባ ከሆኑ የአገሪቱ ክፍሎች አንዷ ናት፡፡ ሲስተር ፈለቀች አንዳርጌ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የኤችአይቪ ኤድስ ዘርፍ ምላሽ ማስተባባሪያ ጽሕፈት ቤት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ናቸው፡፡ በከተማዋ የኤችአይቪ ሥርጭትን በተመለከተ ታምራት ጌታቸው አነጋግሯቸዋል፡፡ ሪፖርተር፡- የአዲስ አበባ ከተማ በኤችአይቪ ሥርጭት ስንተኛ […]

All change in Ethiopia – TeleGeography 

TRENDS By Pete Bell Nov 15, 2023 Until recently, Ethiopia was one of the few telecom markets in the world that was still a monopoly, with no competition to state-owned firm Ethio Telecom. The situation changed with the award of a new communications license in the first half of 2021. Market liberalization had been a long […]

Ethiopia’s oil billionaire, Al Amoudi’s net worth hits $8.5 billion – Nairametrics 

byDeborah Dan-Awoh       in Billionaire Watch Ethiopia’s oil magnate, and one of Africa’s richest men, Mohammed Al Amoudi, has experienced a remarkable surge in his net worth, reaching $8.5 billion, marking a 61.9% increase in just 30 days.According to data tracked on Bloomberg, Al Amoudi’s net worth started at $5.24 billion in the second […]