በመሬት አስተዳደር ተቋማዊ አደረጃጀት ላይ ያተኮረ ረቂቅ ሰነድ ተዘጋጀ
EthiopianReporter.com የኢትዮጵያ የመሬት አስተዳደር ባለሙያዎች ማኅበር የመነሻ ሰነዱን ለውይይት ባቀረበበት ወቅት ማኅበራዊ በመሬት አስተዳደር ተቋማዊ አደረጃጀት ላይ ያተኮረ ረቂቅ ሰነድ ተዘጋጀ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: January 14, 2024 የኢትዮጵያ የመሬት አስተዳደር ባለሙያዎች ማኅበር፣ በመሬት አስተዳደር ተቋማዊ አደረጃጀት ላይ ያተኮረ ረቂቅ ሰነድ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በአገር አቀፍ ደረጃ መሬትን በባለቤትነት ሊመራና ሊያስተዳድር የሚችል ራሱን የቻለ ተቋም እንዲኖር ለማስቻል […]
An emergency meeting of Arab foreign ministers to discuss the repercussions of the Ethiopia and Somaliland agreement… next Wednesday
An emergency meeting of Arab foreign ministers to discuss the repercussions of the Ethiopia and Somaliland agreement… next Wednesday Sunday 01-14-2024 17:05 | Written by: Suzan Atef | Arab League – archive photo Ambassador Hossam Zaki, Assistant Secretary-General of the League of Arab States, announced that an emergency meeting of the League Council at the level of foreign […]
Difficulties arise for Ethiopian travelers following Kenya’s visa waiver implementation – Capital
Feature News January 15, 2024 By admin By Muluken Yewondwossen The recent introduction of a visa waiver for Ethiopian travelers visiting Kenya has resulted in difficulties and changes in the entry process. The Ethiopian government is currently evaluating the situation. Since Saturday, January 6th, Ethiopian visitors to Kenya have been experiencing a new and different […]
Somalia’s prime minister warns Ethiopia against intervening in his country’s territories – Anadolu Agency 21h
If Ethiopia intervenes in Somali territories, it must bear the consequences, says Hamza Abdi Barre Adam Abu-bashal and Hodan Mohamed Abdullahi |15.01.2024 – Update : 15.01.2024 FILE PHOTO MOGADISHU, Somalia Somalia’s prime minister warned Ethiopia on Sunday not to intervene in Somali territories. In a statement during a program in the capital Mogadishu, Hamza Abdi […]
Horn Of Africa: Impunity Fueling Abuses, Says HRW – Eurasia Review 19:03
File photo of a gunman in Darfur, Sudan. Photo Credit: Albert González Farran / UNAMID Horn Of Africa: Impunity Fueling Abuses, Says HRW January 16, 2024 0 Comments By Eurasia Review Horn of Africa governments grappled with rampant wartime atrocities and humanitarian crises throughout 2023 with meager international assistance, Human Rights Watch said in its World Report 2024. […]
Abiy Ahmed’s Fall from Grace: From Nobel Laureate to War Instigator – BNN Breaking 13:01
By: Ebenezer Mensah Published: January 15, 2024 at 1:00 pm EST In 2019, Ethiopia’s Prime Minister, Abiy Ahmed, ascended to the zenith of international recognition when he was awarded the Nobel Peace Prize for his efforts to resolve the longstanding border conflict with Eritrea. The accolade catapulted him into the global spotlight, with many optimistically viewing […]
በመርሐቤቴ ወረዳ ከትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ
15 ጥር 2024, 13:59 EAT በአማራ ክልል መርሐቤቴ ወረዳ ከአንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ቢያንስ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ ነዋሪዎች እና የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ለቢቢሲ ገለጹ። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምትገኘው መርሐቤቴ ወረዳ ዓለም ከተማ የድሮን ጥቃቱ የተፈጸመው ባለፈው ሳምንት አርብ ጥር 3/2016 ዓ.ም. መሆኑን ሦስት ነዋሪዎች እና የትምህርት ቤቱ […]
እየከሰሙ ያሉት የአዲስ አበባ ታሪካዊና ነባር ሕንፃዎች
January 15, 2024 – EthiopianReporter.com ሔኖክ ያሬድ ‹‹ገብረ ወልድ ተቀናጣ ወደ ሰማይ ፎቅ አወጣ›› የሚለው ዘመን ተሻጋሪ መንቶ ግጥም በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመርያው ባለ አምስት ፎቅ እንደሆነ ለሚነገርለት ሕንፃ የተገጠመ ነበር፡፡ ከአራዳ ጊዮርጊስ በታች ወደ ደቡብ አቅጣጫ ከመጀመርያው የፖስታ ቤት ሕንፃ ‹‹አራዳ ፖስታ ቤት›› ፊት ለፊት በዘመኑ ገዝፎ ይታይ የነበረው ሕንፃ በጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ወልድ እንግዳ ወርቅ […]
መንግሥት እንቅስቃሴዎችን የሚገድቡ ተግባራትን ያስታግስ
January 15, 2024 – EthiopianReporter.com በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ትልልቅ ከሚባሉ የግል ኩባንያ ቅጥር ግቢ ከወትሮው በተለየ በተሽከርካሪዎች ተሞልቶ አየሁ፡፡ በሳምንቱ ላይ የተመለከትኩት እንግዳ ነገር በቀጣይ ቀኖችም ተሽከርካሪዎቹ ያለ ሥራ መቆማቸውን ታዝቤያለሁ፡፡ የኩባንያው ቅጥር ግቢ ከዚህ ቀደም ምናልባት አንድና ሁለት የጭነት ተሽከርካሪዎች ይታዩበት ካልሆነ በቀር፣ እንደ ሰሞኑ በብዛት ተሰባስበው ያየሁበት ጊዜ አልነበረም፡፡ ሁሌም ሥራ ላይ የነበሩ ተሽከርካሪዎች እንዲህ […]
ኧረ እንዲያው ምን ይሻለናል?!
EthiopianReporter.com ኧረ እንዲያው ምን ይሻለናል?! አንባቢ በገነት ዓለሙ መቋሰልን የሚያፈልቁና ሊያፈልቁ የሚችሉ ቀዳዳዎችን ዛሬም አልዘጋንም፡፡ መዝጋት ቀርቶ መኖራቸውን የትኞቹ መሆናቸውን ገና አላወቅነውም፡፡ ስሜቶቻችንንም ገና አላስታረቅንም፡፡ መልሰን መላልሰን የመናቆር ወጥመዶች ውስጥ መግባታችንና ከዚያ አልወጣ ያልንበት ምክንያትም ይኼው ነው፡፡ በየዕለቱ የምንሰማቸውና የምናስመዘግባቸው የሚቆረቁሩና የሚገርሙም ዜናዎች ምንጭ ይኼው ነው፡፡ አንድ ላይ ገጥመን በሁነኛ የህልውና ጉዳዮቻችን ላይ እንደ ልብ በመሆን፣ […]
