የሱዳን ጦር ሠራዊት በዋና ከተማዋ ካርቱም ላይ የአየር ድብደባ መፈጸሙ ተገለጸ

ከ 6 ሰአት በፊት በሱዳን መዲና ካርቱም ውስጥ የአገሪቱ ጦር ሠራዊት በተቀናቃኙ ኃይሎች መገኛ ቦታዎች ላይ የአየር ድብደባ መፈጸሙ ተገለጸ። ባለፉት ሳምንታት ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በአገሪቱ ጦር ላይ የበላይትን በመያዝ በቁጥጥሩ ስር የሚያስገባቸው አካባቢዎች ስለመጨመራቸው ሲዘገብ ቆይቷል። በቅርቡም በጄኔራል ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከካርቱም በቅርብ ርቀት በምትገኘው ኦምዱርማን ከተማ “ትልቅ ዘመቻ” ማካሄዱን ገልጿል። […]

የስኳር በሽታ ምንድነው? እራሳችንን ከበሽታው እንዴት መጠበቅ እንችላለን?

28 ህዳር 2023 የስኳር በሽታ ዕድሜ ልክ አበሮ የሚቆይ ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ከባድ ህመም ነው። ህመሙ የሚከሰተው ሰውነት በደምስር ውስጥ ያለን ስኳር (ግሉኮስ) በሙሉ በተገቢው መጠን ማመንጨት ሲያቅተው ነው። ይህም እንደ የልብ ድካምን፣ ስትሮክን፣ ዐይነ ስውርነትን፣ የኩላሊት ሥራ ማቆምን ሊያስከስት እና ከወገብ በታች ያለን የሰውነት ክፍል ላይ ከባድ […]

ስድስት ፈረንሳዊያን ታዳጊዎች ከመምህራቸው ግድያ ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ከ 7 ሰአት በፊት ስድስት ፈረንሳዊያን ታዳጊዎች በመምህራቸው ግድያ ላይ ተሳትፈዋል በሚል በፓሪስ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ታዳጊዎቹ የመምህሩን ስም በማጥፋት እና የቼቺን ስደተኛ ለሆነው የመምህሩ ገዳይ ጥቆማ በመስጠት ክስ ቀርቦባቸዋል። ከሦስት ዓመታት በፊት ግድያው ሲፈፀም ታዳጊዎቹ ከ13 እስከ 15 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ የነበሩ ሲሆን የፍርድ ሒደቱ የተካሄደው በዝግ ችሎት ነው። የአገሪቷ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት […]

በሩስያና ዩክሬን የተከሰተው የበረዶ ውሽንፍር 2 ሚሊዮን ሰዎችን ከኤሌክትሪክ አቅርቦት ውጪ አደረገ

28 ህዳር 2023, 09:12 EAT ሃሪኬን በተሰኘው አውሎ ንፋስ እና ከባድ ጎርፍ ሳቢያ በደቡባዊ ሩስያ 1. 9 ሚሊዮን ህዝብ ከኤሌክትሪክ አቅርቦት ውጪ እንዳደረገ ሩስያ አስታውቃለች።። ሞስኮ በህገ ወጥ መንገድ ጠቅልላቸዋለች ተብለው የሚጠቀሱት የዩክሬን ግዛቶችም ከአቅርቦት ውጭ ከሆኑት መካከል ናቸው ተብሏል። የሩስያ የኢነርጂ ሚኒስቴር ዳጋስታን፣ ክራሳንዶር እንዲሁም በዩክሬኖቹ ዶንቴስክ፣ ሉአንሳክ፣ ኬርሶን፣ ዛፖርስያና ክሪሚያ ግዛቶች የከፋውን ችግር […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ሱናክ በጥንታዊ ቅርጻ ቅርጾች ውዝግብ ከግሪኩ መሪ ጋር የነበራቸውን ስብሰባ ሰረዙ

28 ህዳር 2023, 09:19 EAT ‘ኢልጊን ማርብልስ’ በሚል በሚታወቁት ጥንታዊ የግሪክ ቅርጻ ቅርጾች ምክንያት በእንግሊዝ እና በግሪክ መንግሥት መካከል ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ ተፈጠረ። የግሪኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ክሪያኮስ ሚትሶታኪስ ከሪሺ ሱናክ ጋር በለንደን ይገናኛሉ ተብሎ የነበረ ሲሆን የጠቅላይ ሚኒስትር ሱናክ ቢሮ በመጨረሻው ሰዓት ስብሰባውን ሰርዞታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስብሰባው በድንገት መሰረዙ ክፉኛ እንዳሳዘናቸው ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ሚትሶታኪስ ስብሰባውን ከምክትል […]

የአሜሪካ ባሕር ኃይል የእስራኤላዊያንን መርከብ አግተው የነበሩ ታጣቂዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ

28 ህዳር 2023 የአሜሪካ ባሕር ኃይል እሑድ ዕለት የመን ድንበር አቅራቢያ ከእሥራኤል ጋር ግንኙነት ያለውን የጭነት መርከብ አግተው የነበሩ ታጣቂዎችን በቁጥጥር ሥር እንዳዋሉ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ገለጹ። ታጣቂዎቹ በጀልባ ሊያመልጡ ቢሞክሩም የአሜሪካ የጦር መርከብ ተከታትሎ ይዟቸዋል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንዳለው ታጣቂዎቹ ከተያዙ በኋላ በየመን የሚገኙ የሁቲ አማፂያን ሁለት ሚሳዔል ወደ ጦር መርከቡ ተኩሰዋል። የሁቲ አማፂያን እስራኤል […]

ሙሉ ለሙሉ ‘አረንጓዴ ነዳጅ’ የሚጠቀመው የመጀመርያው አህጉር አቋራጭ በረራ ዛሬ ይከናወናል

28 ህዳር 2023, 08:47 EAT የአየር ንብረትን የማይበክለውን አረንጓዴ የኃይል አማራጭን ብቻ በመጠቀም የሚደረገው የመጀመሪያው አትላንቲክን የሚያቋርጥ በረራ በዛሬው ዕለት ማክሰኞ ማለዳ እንደሚጀምር ተገለጸ። አውሮፕላኑ ከእንግሊዝ፣ ለንደን ሂትሮው አየር ማረፊያ ተነስቶ ወደ አሜሪካ፣ ኒውዮርክ ጆን ኦፍ ኬኔዲ አየር ማረፊያም በረራውን ያደርጋል ተብሏል። ይህ በመንግሥት የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት ይህ በረራ አካባቢን በማይጎዳ መልኩ መብረር እንደሚቻል ያሳያል […]

Chinese-built cement factory in Ethiopia sees 70 percent completion  – People’s Daily 21:32 

(Xinhua) 10:18, November 28, 2023 ADDIS ABABA, Nov. 27 (Xinhua) — Construction of the Lemi National Cement Factory in Ethiopia is 70 percent completed and it will be inaugurated early next year, set to boost the East African country’s annual cement production capacity by 8 million metric tons.Owned by a joint venture of West International Holding, […]

Opinion: The Horn of Africa States: Betrayal of the Cause by the Leaders – Radio Tamazuj 20:01 

BY DR. SULEIMAN WALHAD – 28 NOV 2023 The Horn of Africa States is notoriously an unstable, volatile, hungry and environmentally devastated region, which is always in the news for one or two of these recurring devilish reasons. The region which consists of the SEED countries of Somalia, Ethiopia, Eritrea and Djibouti, is known for its […]

A mind for peace in Africa – Christian Science Monitor 15:20 

Societies across the continent refine models of justice based on equality, inclusion, and reconciliation. | REUTERSView caption November 27, 2023 In recent years, Africa seems to have reverted to a tattered script of military coups, corruption, and civil wars. Yet that troubled surface masks a deeper ferment. From one society to another, Africans are charting […]