ታጋቾች ወደ ጋዛ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ከስፍራው የተገኘ ቪዲዮ ማሳየቱን እስራኤል አስታወቀች
ከ 5 ሰአት በፊት ሐማስ መስከረም 26 ካደረሰው ጥቃት በኋላ የወሰዳቸው ታጋቾች ወደ ጋዛ ትልቁ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የሚያሳይ ነው ያለችውን ከስፍራው የተቀረጸ ቪዲዮ (ሲሲቲቪ) የመከላከያ ሰራዊቱ አሳይቷል። ከታጋቾቹ አንዷ የሆነችውም ወታደር በሆስፒታሉ መገደሏን የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ቃለ አቀባይ ተናግረዋል። የ19 ዓመቷ ኖአ ማርሲያኖ የተገደለችው ቀላል ጉዳት ደርሶባት ወደ አል-ሺፋ ሆስፒታል ከተወሰደች በኋላ ነው ሲሉ ተናግረዋል። […]
የአውስትራሊያ ቴሌኮም ሥራ አስኪያጅ ኔትዎርክ ለሰዓታት በመቋረጡ ሥልጣናቸውን ለቀቁ
ከ 5 ሰአት በፊት ኦፕተስ የተባለው የአውስትራሊያው ቴሌኮም አገልግሎት ኃላፊ ኔትዎርክ በሃገሪቱ ኔትዎርክ በመቋረጡ ሥልጣናቸውን ለቀዋል። ኬሊ ባየር ሮዝማሪን ለሶስት ዓመታት መሥሪያ ቤቱን ካገለገሉ በኋላ ነው በደረሰባቸው ጫና ምክንያት ከመንበራቸው የተነሱት። በያዝነው የአውሮፓውያኑ ወር ኔትዎርክ በመቋሯጡ ምክንያት ግማሽ አውስትራሊያ ከግንኙነት ውጭ ሆኗል። አልፎም ባለፈው ዓመት እሳቸው በሚመሩት መሥሪያ ቤት የመረጃ ደኅንነት ጥሰት ተፈፅሟል የሚል ክስ […]
“Securing Red Sea access vital for Ethiopia’s survival,” Abiy Ahmed
A reliable, diverse and insightful voice on Ethiopia. Dedicated to telling stories about Ethiopian politics, culture and history. ETHIOPIA OBSERVERYOUR SOURCE FOR ETHIOPIAN NEWSNEWS & POLITICSOPINIONLIFESTYLEMEDIAPROFILEARTS & CULTURE HOME 2023 OCTOBER 15 NEWS, POLITICS “SECURING RED SEA ACCESS VITAL FOR ETHIOPIA’S SURVIVAL,” ABIY AHMED “Securing Red Sea access vital for Ethiopia’s survival,” Abiy AhmedOctober 15, 2023 | by Ethiopia Observer | 12 Prime Minister Abiy Ahmed […]
ሙሉ ጎንደር ክፍለሀገርን ለመውረር በያቅጣጫው ዝግጅቱ ተጧጡፎ ቀጥሏል
November 19, 2023 – Konjit Sitotaw በተለይ ጎንደርን በተመለከተ ወቅታዊ አስጊ ሁኔታ፤ *የምስጋናው አንዱአለም መረጃ ሙሉ ጎንደር ክፍለሀገርን ለመውረር በያቅጣጫው ዝግጅቱ ተጧጡፎ ቀጥሏል፡፡ ከሱዳን፣ ከትግራይ እና ከአዲስ አበባ፡፡ ሱዳን ላይ አብይና ወያኔ የሳምሪን ቡድን እያዘጋጁ ናቸው፡፡ ከዚህ በፊት ሁመራ ባከር ላይ አዳዲስ ፊቶች ታይተዋል፡፡ እዚሁ ባከር ላይ የነበሩ 1500 የአማራ ወታደሮች ባልታወቀ ምክንያት ትጥቃቸውን እንዲያወርዱ ተደርገው ታስረዋል፡፡ […]
አስጨናቂውን የኑሮ ውድነት የማርገብ ኃላፊነት የመንግሥት ነው!
November 19, 2023 – EthiopianReporter.com የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ማክሰኞ ኅዳር 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ካቀረቡላቸው ጥያቄዎች መካከል አንደኛው የኑሮ ውድነትን በተመለከተ ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ውድነት መኖሩን፣ ሰዎች በዚህ ምክንያት ለመመገብ እንደሚቸገሩና ጥያቄው እውነት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ‹‹…ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን እዚህ ከእኛ ቢሮ በመቶ […]
ሐሰተኛ ሰነድ የያዙ የውጭ ዜጎችና ዕግድ የተጣለባቸው 560 ዜጎች መያዛቸው ተገለጸ
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ዜና ሐሰተኛ ሰነድ የያዙ የውጭ ዜጎችና ዕግድ የተጣለባቸው 560 ዜጎች መያዛቸው ተገለጸ ሔለን ተስፋዬ ቀን: November 19, 2023 ሐሰተኛ ሰነድ የያዙ የውጭ ዜጎችና ከአገር እንዳይወጡ ዕግድ የተጣለባቸው 560 ዜጎች በኬላ በኩል ሊወጡ ሲሉ መያዛቸውን፣ የኤሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ይህንን ያስታወቀው ዓርብ ኅዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም. […]
ዩኒቨርሲቲ መግባት ያልቻሉ ከ33 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ቴክኒክና ሙያ እንዲማሩ ሊደረግ ነው
ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ ኃላፊ ማኅበራዊ ዩኒቨርሲቲ መግባት ያልቻሉ ከ33 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ቴክኒክና ሙያ እንዲማሩ ሊደረግ ነው አበበ ፍቅር ቀን: November 19, 2023 የዘንድሮውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርት የመግቢያ ነጥብ ያስመዘገቡ 33 ሺሕ 766 ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሠልጠን ነገ ሰኞ ኅዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የበይነ መረብ ምዝገባ እንደሚጀምር፣ የአዲስ […]
ሩሲያ ወደ ሞስኮ እያቀና የነበረ የዩክሬንን ድሮን መትታ መጣሏን አስታወቀች
19 ህዳር 2023, 08:53 EAT ቅዳሜ እለት ወደ ሞስኮ እያቀና የነበረ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮላን (ድሮን) በመከላከያ ሰራዊታቸው ተመትቶ መውደቁን የሩስያ ባለስልጣናት አስታወቁ። ድሮኑ በዋና ከተማዋ ሰሜናዊ ምስራቅ ዳርቻ ላይ በሚገኘው ቦጎሮድስኪ ግዛት ውስጥ እንዲቀለበስ መደረጉንም ሚኒስቴሩ አስታውቋል። የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌይ ሶብያኒን ሞትም ሆነ ምንም ዓይነት ጉዳት እንዳደረሰ ገልጸዋል። ሩስያ ካስወነጨፈቻቸው 38 ኢራን ሰራሽ የሻሄድ […]
ሐሳብ አመንጪዎች የሚመሩበት የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖር ተጠየቀ
ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (ኤፍኤስኤስ) 25ኛ ዓመቱን ባከበረበት ወቅት ከፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት፣ ከኢትዮጰያ ሳይንስ አካዴሚ፣ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን የተገኙ ኃላፊዎች ማኅበራዊ ሐሳብ አመንጪዎች የሚመሩበት የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖር ተጠየቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: November 19, 2023 በኢትዮጵያ ምክረ ሐሳብ አመንጪ ተቋማትና ግለሰቦች ራሳቸው የሚተዳደሩበት የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖራቸው ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥቄያው የቀረበው ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (ኤፍኤስኤስ) […]
የጠቅላይ ሚኒስትር የሥልጣን ዘመን እንዲገደብ በርካታ ኢትዮጵያውያን እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት አመላከተ
አፍሮ ባሮ ሜትር በኢትዮጵያ ብሔራዊ አጋር አቶ ሙሉ ተካ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር የሥልጣን ዘመን እንዲገደብ በርካታ ኢትዮጵያውያን እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት አመላከተ ሔለን ተስፋዬ ቀን: November 19, 2023 ብዙኃኑ ኢትዮጵያውያን የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የሥልጣን ዘመን እንዲገደብና አዲስ አበባ የፌዴሬሽን ክልልና አባል እንድትሆን እንደሚፈልጉ ‹‹አፍሮ ባሮሜትር›› በተባለው ታዋቂ የምርምር ተቋም የተካሄደ ጥናት አመለከተ፡፡ ጥናቱ ሐሙስ ኅዳር 6 […]
