ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሊንከን ለእስራኤል ያላቸውን ጥልቅ አጋርነት በድጋሚ አረጋገጡ
17 ጥቅምት 2023, 08:02 EAT ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሊንከን አገራቸው አሜሪካ ለእስራኤል ያላት አጋርነት ጥብቅና ጥልቅ እንደሆነ አረጋገጡ። ብሊንከን በጥቂት ቀናት ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ቴል አቪቭ ለጉብኝት ከገቡ በኋላ እንዳሉት ‘’እስራኤል ራሷን የመከላከል እርምጃዋን አሜሪካ በጥብቅ ትደግፋለች።’’ ሐማስ በእስራኤል ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈጸመ ወዲህ ብሊንከን ወደ ቴል አቪቭ አቅንተው ቤንያሚን ናታኒያሁን ሲያገኙ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ […]
አዲስ አበባ ውስጥ የሕክምና ባለሙያዎች ሥራ አጥነት አለ?
17 ጥቅምት 2023, 07:09 EAT ከጥቂት ሳምንታት በፊት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገርያ የነበረው ጉዳይ የዶ/ር ናርዶስ አዱኛ ከቤት መጥፋት ነበር። በወቅቱ ከተመረቀች ዘጠኝ ወር የሆናት ዶ/ር ናርዶስ ‘የምትወዳቸውን ሁለት ልጆቿን ጥላ ጠፋች’ የሚለው ወሬ በርካቶች የተለያዩ መላምት እንዲሰጡ አድርጓቸዋል። ከዚያ በኋላ ዶ/ር ናርዶስ ጠፋች ከተባለችበት ስትመለስ፣ የሰጠችው ቃለ ምልልስ ላይ ለመሰወሯ ምክንያቱ ከሰባት ዓመታት ከባድ […]
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በጋዛ-ግብፅ የድንበር ማቋረጫ በኩል ለመውጣት እየተጠባበቁ ነው
17 ጥቅምት 2023, 08:20 EAT በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ራፋህ በተሰኘው የጋዛ-ግብፅ የድንበር ማቋረጫ በኩል ለመውጣት በተስፋ እየተጠባበቁ ነው። እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የምታደርገው የእግረኛ ጦር ጥቃት ከመጀመሩ በፊት ድንበሩ እንዲከፈት የዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል። ሆኖም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድንበር ማቋረጫውን እንደገና ለመክፈት የተደረጉ ድርድሮች ፍሬ አለማፍራታቸውን ገልጿል። ግብፅ እስራኤል “እየተባባረች አይደለም” ስትል ወቅሳለች። እስራኤል ሐማስ […]
ታዋቂው ካርቱኒስት ኔታንያሁን በጋዛ ላይ በሚያሳየው ካርቱን ምክንያት ከሥራው ተባረረ
ከ 9 ሰአት በፊት ስመ ጥሩ የጋርዲያን ጋዜጣ ካርቱኒስት ስቲቭ ቤል በእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ዙሪያ በሳለው ካርቱን ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት ከሥራው ተባረረ። ካርቱኑ ኔታንያሁ ሆዳቸው ላይ ቀዶ ጥገና ሲያከናውኑ ያሳያል። ቀዶ ጥገናውን የሚያደርጉበት ቦታ የጋዛ ሰርጥን ካርታ ይዟል። ካርቱኒስቱ ለመባረር ምክንያት የሆነው የዊሊያም ሼክስፒር ተወዳጅ ድርሰት ከሆነው የቬኑሱ ነጋዴ ዋነኛ ገጸባህርይ ሻይሎክ ጋር […]
Ethiopia Has Right to Peacefully Claim of Access to Sea – Prime Minister Abiy
Embassy of Ethiopia Prime Minister Abiy Ahmed (file photo). 15 OCTOBER 2023 Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Addis Ababa — Given geographical, historical, economic backgrounds, Ethiopia has the right to have access to sea through peaceful means, Prime Minister Abiy Ahmed said. In a televised program held with members of the parliament, Prime Minister Abiy said […]
Innocent civilians killed in a clash erupted in Gurage Zone, Central Ethiopia Region – Borkena
October 16, 2023 By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – Innocent civilians were killed in a clash that erupted in Wolkite Town and Kebena special Woreda of the Central Ethiopia Region, sources said. Residents and officials have told Tikvah- Ethiopia here today that people were killed in that part of the country due to the […]
Ethiopia’s atrocity victims broaden UN appeal after Human Rights Council’s failure – Just Security 12h
by Antonia Mulvey and Kirsty Hare October 16, 2023 The United Nations Human Rights Council, wrapping up its 54th ordinary session, completed its voting on resolutions Oct. 13, a process that highlights those situations of concern to the council and that it feels deserve its attention as the highest U.N. body solely focused on human rights. But there […]
The Horn Of Africa States: A Difficult Transition Period – OpEd Eurasia Review 18:04
Detail of map of Greater Horn of Africa. Credit: Wikipedia Commons The Horn Of Africa States: A Difficult Transition Period – OpEd October 17, 2023 By Dr. Suleiman Walhad What marks the Horn of Africa States? The first is its geographical location, its shape, and the component parts of the region. It is the easternmost region […]
Ethiopia’s Inaugural ‘Innovation Summit’ Sparks Imaginations – Voice of America 16:58
AFRICA October 16, 2023 4:53 PM ADDIS ABABA, ETHIOPIA — A technology, innovation and entrepreneurship summit sparked imaginations in Ethiopia last week. The inaugural Enkopa summit — a collaboration between the Ethiopian Ministry of Labor and Skills and other partners — brought in speakers and exhibitors from across the world to Addis Ababa to discuss technology, […]
Ugandan missionary dies in Ethiopia – The Observer, Uganda 16:26
Inside the CDC Abandoned Worship Centre in Ogobai One of the elderly pastors and members of the Christ Disciple’s Church (CDC) who left Uganda for Ethiopia on alleged missionary work has died. William Ojangole alias Obama, formerly a resident of Owarakwap village in Kadungulu sub-county in Serere district died Saturday evening after suffering a heart […]
