ሞሮኮ የ2025ን፤ ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ የ2027ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ተመረጡ

ከ 7 ሰአት በፊት ሞሮኮ እንደ አውሮፓውያኑ 2025 የሚካሄደውን የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ እንደምታዘጋጅ የአፍሪካ የእግርኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) አስታወቀ። ሞሮኮ ውድድሩን ለማሰናዳት የተመረጠችው ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ምቹ መሠረተ ልማት እና መገልገያ ባለማሟላት የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነቷን የተነጠቀችውን ጊኒን በመተካት ነው። ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ ደግሞ በጋራ የ2027ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ተመርጠዋል። ከሁለት ዓመታት በኋላ የሚካሄደውን […]

The Greek Orthodox Church of Eritrea rose from the ashes

Sep 26, 2023 | 11:40 in Patriarchate of Alexandria The 17-year-old son of the family of Alexandros Zivakoudis, of Greek origin, voluntarily joined the Orthodox Church, taking the name George, which was a spiritual joy for the Orthodox Local Church of Aksum, in the country of Eritrea, on Monday, September 25, 2023. Professor Dr. Christos Karydis […]

Metropolis of Aksum: The spiritual work of the church continues in Eritrea

Sep 27, 2023 | 12:45 in Patriarchate of Alexandria With the Grace of God and the blessing of Pope and Patriarch Theodore II of Alexandria and All Africa, the important spiritual work of the Orthodox Church continues in the country of Eritrea. At the request of the Greek Orthodox Archbishop of Aksum Daniel, was held for […]

In Uganda, scramble for land intensifies in fields surrounding Kampala

Urban expansion and the commodification of land are driving disputes in areas near the Ugandan capital. By Liam Taylor Published On 27 Sep 202327 Sep 2023 Kampala, Uganda – On the edge of Kampala, the hard lines of the city start to blur, smudging into soft hills where the breeze rustles through banana leaves. This is the […]

በሰሜናዊ የአማራ ዞኖች በድርቅ ቢያንስ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ባለሥልጣናት ተናገሩ

ከ 5 ሰአት በፊት በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ጎንደር ዞኖች በተከሰተ ድርቅ ቢያንስ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና በርካቶችም የሞት ደጋ እንደተጋረጠባቸው የአካባቢዎቹ ባለሥልጣናት ተናገሩ። ባለሥልጣናቱ ለቢቢሲ እንደገለጹት ቀድሞ ከነበረው ችግር ጋር ተደማምሮ ሲጠበቅ የነበረው የክረምት ዝናብ ባለመዝነቡ በተከሰተው ድርቅ በሁለቱም ዞኖች ከ10 ሺህ በላይ የዳልጋ እና የጋማ ከብቶች ሞተዋል። በሰሜን […]

ኢራቅ ውስጥ በሠርግ ሥነ ሥርዓት ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ቢያንስ 100 ሰዎች ሞቱ

ከ 5 ሰአት በፊት በሰሜናዊ ኢራቅ በሠርግ ሥነ ሥርዓት ላይ በተከሰተ የእሳት አደጋ ቢያንስ 100 ሰዎች መሞታቸውን እና ሌሎች 150 እንደተጎዱ የአገሪቱ መንግሥት የመገናኛ ብዙኃን ዘገቡ። ማክሰኞ ምሽት በኢራቅ ሰሜናዊ ግዛት ኒኔቬህ ውስጥ በምትገኘው አል-ሃምዳኒያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በታደሙበት የሠርግ ሥነ ሥርዓት ላይ ነው የእሳት አደጋው የተከሰተው። ለእሳቱ አደጋ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ግልጽ ባይሆንም፣ አንዳንድ […]

የካናዳ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የናዚ ቡድን አባልን በመጋበዛቸው ሥልጣናቸውን ለቀቁ

ከ 2 ሰአት በፊት በናዚ የጦር ቡድን ውስጥ አባል ሆነው የተዋጉ ዩክሬናዊን በአገሪቱ ምክር ቤት ጋብዘው አድናቆታቸውን የገለጹት የካናዳ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሥልጣናቸውን ለቀቁ። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ የተደረገባቸውን ግፊት መጀመሪያ ላይ የተቃወሙት አፈ ጉባኤው አንተኒ ሮታ፣ ከፓርቲ መሪዎች ጋር ኦታዋ ውስጥ ከተወያዩ በኋላ ነው በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው የለቀቁት። ሮታ “ከምክር ቤቱ አፈ ጉባኤነት […]

Divided loyalties  – Africa is a Country 00:04 

09.26.2023 BY Faisal Ali and Jethro Norman Somalia’s political landscape is increasingly fragmented due to regional and clan differences. Is this the end of the centralized state and a unified, national identity? In early September a video went viral on TikTok showing a woman with a stall full of colorful beaded plastic bracelets. A customer slowly walked […]

አቃቂ ቃሊቲ በእግረኛ መንገድ ስር ከተቀበረ ቱቦ ውስጥ የፊጥኝ ታስረው የታገቱ ሰዎች መኖራቸውን አረጋግጠናል።

September 26, 2023  እንድረስላቸው! አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 3 (በተለምዶ ዋናው ንግድ ባንክ) በር ላይ በእግረኛ መንገድ ስር ከተቀበረ ቱቦ ውስጥ የፊጥኝ ታስረው የታገቱ ሰዎች መኖራቸውን አረጋግጠናል። ከንግድ ባንኩ ፊት ለፊት የፖሊስ ጣቢያ ያለ ሲሆን ፖሊሶች ሌሊት ላይ ሰዎችን ከተለያዬ ቦታ እያፈኑ ቱቦው ውስጥ እንደሚከቱ ተረጋግጧል። ATM የሚጠቀሙ ሰዎች “ውሃ … ውሃ” የሚል ድምፅ ሰምተው የቱቦውን […]

በጦርነት በሞቱ ሰዎች መርዶ ሐዘን ያጠላባት ትግራይ

26 መስከረም 2023 በትግራይ ለሁለት ዓመታት በተካሄደው ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት የሞቱ የትግራይ ኃይል አባላት መርዶ ባለፉት ቀናት ለቤተሰቦቻቸው እየተነገረ ነው። እስካሁን የተደረገውን መደበኛ ያልሆነ እና ውስን የሚመስለውን መርዶ ተከትሎ በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች የሟች ቤተሰቦች ‘ግፍዒ’ ወይም ‘ኣገወል’ የሚባል ባህላዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት እና ሃይማኖታዊ ፍትሃት በጋራ እና በተናጠል እየተደረገ እንደሚገኝ የቢቢሲ ዘጋቢ ገልጿል። በመቀለ […]