ዶ/ር ደብረ ጽዮን በትግራይ ምርጫ ‘በአስቸኳይ’ እንዲካሄድ ጠየቁ

May 30, 2023  የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል በትግራይ ክልል ምርጫ ‘በአስቸኳይ’ እንዲካሄድ ጠየቁ። በፕሪቶሪያው ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት መሠረት በትግራይ የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ክልሉን መምራት የሚችለው ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት መሆኑን ዶ/ር ደብረጽዮን በህወሓት የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ግንቦት 21/ 2015 ዓ.ም በወጣው ጽሁፍ አስታውሰዋል። “ራስን በራስ ማስተዳደርን መሠረት በማድረግ በአስቸኳይ […]

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ 9 ምዕመኖቿ በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እንደተገደሉ አስታወቀች

May 30, 2023 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በጋምቤላ ክልል መንፈሳዊ ጉባኤ ተሳታፊዎች ላይ ከደቡብ ሱዳን ዘልቀው በገቡ ታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ ዘጠኝ ምዕመኖቿ እንደተገደሉ አስታወቀች። ጥቃቱ የተፈጸመው ግንቦት 12/ 2015 ዓ.ም አመሻሽ አስራ አንድ ሰዓት ላይ ሲሆን፣ ከሟቾች ውስጥ የስድስት ዓመት ህጻን እና አንዲት የምታጠባ እናት እንደሚገኙበትም ቤተ ክርስቲያኗ ትናንት ግንቦት 21/ 2015 […]

ድህነትና የቅንጦት ቤተ መንግሥት በኢትዮጵያ

May 30, 2023 – DW Amharic  ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ቀደም ሲል ወደ አገሪቱ ይጎርፍ የነበረው የውጭ ምንዛሪ ፣በጦርነቱ ሳቢያ ተቋርጦአል፡፡ በውጭ አገር የሚኖሩትም የአገሪቱ ልጆች ዶላሩንና ዩሮውን ወደ ኢትዮጵያ ማስተላለፉን „አኩረፈው“ እነሱም ቧንቧውን ዘግተዋል፡፡ኑሮ ተወዶአል፡፡ ጥራጥሬዎች በአንድ ምሽት ብቻ ጨምረው ዋጋቸው አይቀመስም፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ ኃይሎች የጦር አካል ጉዳተኞች እንክብካቤ እየተደረገልን አይደለም በማለት በመቐለ ከተማ ሰልፍ አካሄዱ።

May 30, 2023 – Konjit Sitotaw  የትግራይ ኃይሎች የጦር አካል ጉዳተኞች እንክብካቤ እየተደረገልን አይደለም በማለት በመቐለ ከተማ ሰልፍ አካሄዱ። የጦር ጉዳተኞቹ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ግዜ ባካሄዱት በዚህ ሰልፍ “አመራሮች ረስተዉናል፣ ከእኛ ይልቅ በግል ህይወታቸው ተጠምደዋል፣ ቀጣይ የጉዳተኞች ህይወት ተረስቷል” ሲሉ ተደምጠዋል። በዛሬው እለት በተካሄደው ሰልፍ ላይ የተሳተፉት በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር አካል ጉዳተኞች “በቂ የህክምና አገልግሎት […]

በኢትዮ-ጅቡቲ መሥመር የሚመላለሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በታጣቂዎች ይደርስብናል ያሉት ጥቃት ተባባሰ

May 30, 2023 – VOA Amharic  በኢትዮ-ጅቡቲ መሥመር የሚመላለሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች፣ በታጣቂዎች ይደርስብናል ያሉት ጥቃት እየተባባሰ መምጣቱን ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ፡፡ አሽከርካሪዎችን አፍኖ በክፍያ ከመደራደር ጀምሮ፣ ተኩስ ከፍቶ እስከ መግደል እና የአካል ጉዳት እስከ ማድረስ የሚዘልቅ ተደጋጋሚ ችግር እየተስተዋለ መኾኑን፣ አሽከርካሪዎቹ ገልጸዋል፡፡ መንግሥት በድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ላይ የተባባሰውን የታጣቂዎች ጥቃት አለመግታቱ ተገለጸ by ቪኦኤ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ […]

የአማራ ገበሬዎች ቁጣ ተቀጣጥሏል !

May 30, 2023 – VOA Amharic  የዐማራ ክልል በከፍተኛ የማዳበሪያ እጥረት መመታቱ ተገልጿል የአፈር ማዳበሪያ ፍለጋ እየተንከራተቱ የዘር ወቅት ያለፈባቸውና ለረኀብ የመጋለጥ ስጋት ያደረባቸው፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን ደቡብ ሜጫ ወረዳ አርሶ አደሮች፣ የምሬት አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ዞኑ የሚገኝበት የዐማራ ክልል፣ በከፍተኛ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት መመታቱ ተገልጿል፡፡ በምዕራብ ጎጃም ዞን የደቡብ ሜጫ ወረዳ አርሶ አደሮች፣ “ማዳበሪያውን ካልሰጣችኹን ሌሎች አስተዳደራዊ […]

30ኛው የኤርትራ የነጻነት በዓል፤ ኢሳያስ አፈወርቂና ኤርትራውያን

May 30, 2023 – DW Amharic  ህግደፍ ፤ ወይም የኤርትራ ነጻነት ግንባር ከደፈጣ ተዋጊነት እስከ ነጻ አውጭ ግንባር ደም አፋሳሹን የጦርነት ምዕራፍ በአሸናፊነት ቋጭቶ ፣ ያሰብውንም አሳክቶ የሀገር ባለቤት የሆነበት ያለፈው ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ/ም እነሆ ድፍን ሰላሳ ዓመታትን አስቆጠረ። የያኔው የ48 ዓመቱ ጎልማሳ ዛሬ በ78 ዓመታቸውም የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋዜጣዊ መግለጫ በሀዋሳ

May 30, 2023 – DW Amharic  ኮሚሽኑ ወደፊት በሚካሄዱ የምክክር መድረኮች የሚካፈሉ ተሳታፊዎችን መለየትና እና አጀንዳ ማሰባሰብ መጀመሩን አስታወቀ ፡፡የተሳታፊዎች ልየታ እና አጀንዳ የማሰባሰቡ ሥራ በመጀመሪያው ዙር በአራት ክልልች ፣ በቀጣይ ደግሞ በተቀሩት ክልሎች እንደሚካሄድ ዛሬ በሀዋሳ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት ሦስት የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች ተናግረዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሰው ሲሞት በዘፈን እና በጭፈራ የሚሸኘው የደቡብ ኢትዮጵያው ማኅበረሰብ

May 30, 2023 – BBC Amharic ከ 8 ሰአት በፊት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን ውስጥ ተወልደው ያደጉት ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳታ በቅርቡ ነው አያታቸውን በሞት ያጡት። የሚወዷቸው አያታቸው ቀብር የተፈፀመው ግን ወዳጅ ዘመድ ተሰብስቦ ዘፍኖ እና ጨፍሮ በተከናወነ ሥነ ሥርዓነት መሆኑን ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል። ሞት በሁሉም ዘንድ ሁሌም አዲስ ነው። በመጣ ቁጥር የሚያስደነግጥ በብዙ ማኅበረሰቦች […]

አገራት የዓለም አቀፍ ወንጀሎች ተጠርጣሪዎችን አሳልፎ ለመስጠት እና ለመተባበር ተስማሙ

May 30, 2023 – BBC Amharic ከ 8 ሰአት በፊት የዘር ማጥፋት፣ በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እና የጦር ወንጀሎችን በመሳሳሉ ዓለም አቀፍ በሚባሉ ወንጀሎች ውስጥ የተሳተፉ ተጠርጣሪዎችን ለፍርድ ለማቅረብ የሚያስችል አዲስ ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱ ከዚህ ቀደም ከነበሩ ስምምነቶች በተጨማሪ ከባድ ዓለም አቀፍ ወንጀሎች እንዳይፈጸሙ እና ተፈጽመው ሲገኙም ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ እና ፍርድ ወደሚያገኙበት ተላልፈው እንዲሰጡ የሚያደርግ ነው […]