መንግሥት ገለልተኛ ተቋማትን በገዢው ፓርቲ አባሎች ጠፍሮ በመያዝ ሚናቸውን እንዳይወጡ እና በሕግ አግባብ እንዳይሠሩ ማድረጉን ቀጥሏል!
May 23, 2023 መንግሥት ገለልተኛ ተቋማትን በገዢው ፓርቲ አባሎች ጠፍሮ በመያዝ ሚናቸውን እንዳይወጡ እና በሕግ አግባብ እንዳይሠሩ ማድረጉን ቀጥሏል! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከግጭት አዙሪት እንድንወጣ እና የሀሳብ የበላይነት አሸናፊ ሆኖ እንዲወጣ የመገናኛ ብዙኀን ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑን በጽኑ ያምናል። መገናኛ ብዙኀኑ ሙስናና ብልሹ አሰራርን በማጋለጥ፣ ዜጎች በመረጃ የበለፀጉ እንዲሆኑ በማድረግ በሥልጣን መባለግ እንዳይኖር […]
“ተለያይቶ ትዳርን” ምንድን ነው? ጥንዶች ስለምን ይህንን ይመርጣሉ?
May 23, 2023 – BBC Amharic በትዳር ውስጥ ሆነው ነገር ግን ተለያይተው መኖር የሚባል ነገር በምዕራቡ ዓለም እየተስፋፋ ነው። ለዚህ ምርጫቸው ደግሞ ጥንዶቹ ብዙ ምክንያቶችን ያቀርባሉ። አንደኛው ምክንያት ‘ትዳርንም ላጤነትንም አንድ ላይ ለማስኬድ’ ነው ይላሉ። በሌላ በኩል የበለጠ ነጻነት ይሰጣልም የሚሉ አሉ። ጃፓን ውስጥ እንዲህ አይነቱ ሃሳብ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ ነው። ለመሆኑ በእንዲህ አይነት የትዳር ዘይቤ […]
የሰላም ስምምነቱ ትግበራ ቅኝት በትግራይ
May 23, 2023 – DW Amharic የትግራይ ኃይሎችን ከ85 እስከ 90 በመቶ የሚሆን ትጥቅ የማስፈታት ሥራ መፈፀሙን በአፍሪካ ሕብረት የሰላም ስምምነቱ ተቆጣጣሪ ልዑክ ገለፀ። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ቢቢሲ ስለሕንዱ መሪ ሞዲ በሠራው ዘጋቢ ፊልም ምክንያት ደልሂ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ታዘዘ
May 23, 2023 – BBC Amharic ከ 7 ሰአት በፊት ቢቢሲ ስለሕንዱ መሪ ናሬንድራ ሞዲ በሠራው ዘጋቢ ፊልም ምክንያት በስም ማጥፋት ደልሂ የሚገኝ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ታዟል። ዘጋቢ ፊልሙ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፈረንጆቹ 2002 በጉጅራት ፀረ-ሙስሊም ጥቃት ላይ የነበራቸውን ሚና የሚዳስስ ሲሆን በወቅቱ ሞዲ የግዛቱ ገዥ ነበሩ። መቀመጫውን ጉጅራት ያደረገው ክሱን ያቀረበው ጀስቲስ ኦን ትራያል የተሰኘው ቡድን […]
ዋትስአፕ ተጠቃሚዎች የላኩትን መልዕክት ‘ኤዲት’ ማድረግ እንዲችሉ ሊፈቅድ ነው
May 23, 2023 – BBC Amharic ከ 8 ሰአት በፊት ዋትስአፕ የተሰኘው መልዕክት መላላኪያ ድር ተጠቃሚዎች መልዕክታቸውን ከላኩ በኋላ አርትዖት ማድረግ እንዲችሉ ሊፈቅድ ነው። የዋትስአፕ ተፎካካሪ የሚባሉት ቴሌግራምና ሲግናል ለተጠቃሚዎች ይህን ይፈቅዳሉ። ኩባንያው እንዳለው መልዕክት ከተላከ በኋላ እስከ 15 ደቂቃ ባለው ጊዜ ‘ኤዲት’ ሊደረግ ይችላል። ዋትስአፕ የግዙፉ አሜሪካዊ ድርጅት ሜታ አካል ሲሆን ፌስቡክ እና ኢንስታግራምም እንዲሁ የሜታ […]
የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ተመሥርቷል!
20/05/2023 ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ መግለጫ….. መነሻችን የአማራ ህልውና፣ መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት! (ግንቦት 12 ቀን 2015 ዓ/ም)በአማራው ሕዝብ ሕልውና እና በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የተደቀነው አደጋ ወደ ከባድ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። በሀሰት ትርክትና በጭፍን ጥላቻ የሚነዳው ጽንፈኛው የኦሮሙማ ፖለቲካ ታላቋን ኦሮሚያ ለመፍጠር ስትራቴጂካዊ ግብ አስቀምጦ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል።ብልፅግና ፓርቲን የተቆጣጠሩት እና በዐብይ አህመድ የሚመሩት አክራሪ […]
The Horn of Africa Crisis: “The Challenge of a Generation” – CARE USA (Press Release) 13:53
PRESS RELEASES David Mutua / CARE International Across Kenya, Ethiopia, and Somalia, the Horn of Africa is experiencing the extreme effects of climate change. Compounded by other factors, the impacts on communities have been catastrophic. CARE calls for the full funding of the Humanitarian Resource Plan in all countries to save lives. The region is […]
France’s Orange Looking to Invest in Ethiopia – Modern Diplomacy 13:04
ECONOMY on May 22, 2023 By Kester Kenn Klomegah With renewed business interest, France’s largest telecoms firm Orange plans to invest in the Ethiopian telecom market in East Africa. During a meeting held between State Minister of Finance, Eyob Tekalign and CEO of Orange Middle East and Africa, Jerome Henique on May 18, discussed the investment opportunities […]
Horn of Africa: Over 7 million children under the age of 5 remain malnourished across Ethiopia, Kenya and Somalia
Source: United Nations Children’s Fund (UNICEF) Horn of Africa: Over 7 million children under the age of 5 remain malnourished across Ethiopia, Kenya and Somalia UNICEF calls for investment in sustainable, resilient systems across the region to protect children and communities from future crises. NAIROBI, Kenya, May 22, 2023 Children in the Horn of Africa are […]
Digital Support for Women Beekeeper Entrepreneurs – CGIAR 18:04
From International Center for Agricultural Research in the Dry Areas (ICARDA) Published on 20.05.23 Impact Area Poverty reduction, livelihoods & jobs Funders German Federal Ministry for the Environment The AID-CSB project, launched in 2021, is an innovative digital initiative in Ethiopia and Uzbekistan led by ICARDA’s MEL team and HiveTracks. It aims to narrow the gender digital divide, […]