IOM Assists Border Control on Route Linking Ethiopia, Kenya – International Organization for Migration 22:27
GLOBAL 19 January 2021 IOM Assists Border Control on Route Linking Ethiopia, Kenya IOM has helped to establish a new Border Control Post between Ethiopia and Kenya. Photo: Rahel Negussie/IOM Addis Ababa – Ethiopia, Africa’s second largest country (by population) after Nigeria, is also one of the continent’s largest sources of international migrants. Along its vast […]
ባልደራስ ዛሬ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፤ ወደ ሀገር አቀፍ ፓርቲነት ለማደግ የቀረበለትን ውሳኔ አጸደቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 21, 2023 በአማኑኤል ይልቃል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ወደ ሀገር አቀፍ ፓርቲነት ለማደግ ዛሬ እሁድ ግንቦት 13፤ 2015 ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ወሰነ። በዛሬው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ፤ ባልደራስን በምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ አምሃ ዳኘው በፕሬዝዳንትነት ተመርጠዋል። ባልደራስ ከምስረታ ጉባኤው በኋላ ባካሄደው የዛሬው የመጀመሪያ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፤ የፓርቲውን የወደፊት አቅጣጫ በሚወስኑ ዋነኛ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎች […]
የቡድን ሰባት ሀገራት፤ የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ለፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ ትግበራ ቁርጠኛ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ
May 21, 2023 የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በደቡብ አፍሪካ ለተፈረመው ግጭት የማቆም ስምምነት ሙሉ ትግበራ ቁርጠኛ እንዲሆኑ የቡድን ሰባት መሪዎች ጉባኤ ጥሪ አቀረበ። በኢንዱስትሪ የበለጸጉት ሰባት አገራት መሪዎች ትላንት ቅዳሜ ግንቦት 12፤ 2015 ባወጡት መግለጫ በፕሪቶሪያ ግጭት የማቆም ስምምነት መፈረሙን ተከትሎ “የተገኙትን መልካም ለውጦች” በአዎንታ እንደሚቀበሉ አስታውቀዋል። የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና የፈረንሳዩ […]
የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ከሰኞ ጀምሮ ለሰባት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ
21 ግንቦት 2023, 09:05 EAT በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል። በአሜሪካ እና በሳዑዲ አረቢያ አማካይነት በወጣው መግለጫ መሠረት አሁን የተደረሰው የተኩስ አቁም “ተፈጻሚነቱን […]
በሁለት ቀውሶች መካከል ተይዘው መሄጃ ያጡት ኤርትራውያን ስደተኞች
የጽሁፉ መረጃ ፀሐፊ,በካትሪን ቢያሩሃንጋ የሥራ ድርሻ,የቢቢሲ ኒውስ የአፍሪካ ዘጋቢ 21 ግንቦት 2023, 07:59 EAT የደቡብ ሱዳን የነዳጅ ማውጫ ሠራተኞችን ሲያገለግል የቆየው የፓሎይች አየር ማረፊያ አሁን አንድ ወር የሆነውን የሱዳን ጦርነትን የሸሹ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መጠለያ ሆኗል። መጸዳጃ ቤት፣ የቧንቧ ውሃ እና ማብሰያ ቦታ በሌለበት የተሰበሰቡት ሰዎች በሻንጣዎቻቸው ዙሪያ ተኮልኩለው ወይም ጊዜያዊ ከለላ ሰርተው ጋደም ብለው […]
በአሜሪካ እየተስፋፋ የመጣው በይፋ ሰይጣንን ‘የማምለክ’ እንቅስቃሴ
21 ግንቦት 2023, 08:01 EAT አሜሪካ ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዝኛው ‘ሳታኒስትስ’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም ተብሏል። የሚጠብቁት መሰናዶ ሊጀመር ጥቂት ቀርቷል። ክፍሉ በሻማ ደምቋል። የሰይጣን አምልኮ ሥነ ሥርዓት ማከናወኛዎች በቅርብ ርቀት ይታያሉ። ‘ትንሹ ጥቁር መድረክ’ የሚል ጽሑፍ ተሰቅሏል። ዘለግ ያለ […]
ሩሲያ በፕሬዝዳንቷ ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን ዐቃቤ ሕግ ‘በወንጀል እፈልጋቸዋለሁ’ አለች
21 ግንቦት 2023, 11:23 EAT በፕሬዝዳንት ፑቲን ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ዋና ዐቃቤ ሕግን ሩሲያ በወንጀል ከምትፈልጋቸው ሰዎች ዝርዝሯ ውስጥ አስገባች። ይህ የሩሲያ እርምጃ የተገለጸው ፍርድ ቤቱ በዩክሬን እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር በተያያዘ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ይፋ ካደረገ ከሁለት ወራት በኋላ ነው። ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ […]
አለማዊ አጀንዳ የሚያራምዱ አባቶች ቤተክርስቲያንን ሲገፉ በዝምታ አናይም። = በቋሚ ሲኖዶስ የተቋቋመው ዐብይ ኮሚቴ
May 21, 2023 ++++++++++++++++++++++++++++++ “በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆነው ዓለማዊ አጀንዳ ቢያራምዱም በከፍተኛ ትዕግስት ስናልፋቸው የነበሩ አባቶች ዛሬም ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው ቤተክርስቲያንን ሲገፉ በዝምታ የምናይበት ሂደት አይኖርም፡፡” ++++++++++++++++++++++++++++++ ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ችግርን ለመቅረፍ በቋሚ ሲኖዶስ የተቋቋመው ዐብይ ኮሚቴ በኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ሂደት ላይ መግለጫ አወጣ። በአለፉት ሁለት ሦስት ቀናት በአባቶች ዘንድ ውይይት ተደርጎበት ስምምነት ላይ […]
የአብይ አስተዳደር ሲኖዶሱን ለመጥለፍ ያመቸኛል ያለውን የመጀመሪያ እርምጃ ወሰደ፤ የማሕበረ ቅዲሳንን ሚዲያ አግዶታል።
May 21, 2023 – Konjit Sitotaw የአብይ አስተዳደር ሲኖዶሱን ለመጥለፍ ያመቸኛል ያለውን የመጀመሪያ እርምጃ ወሰደ፤ የማሕበረ ቅዲሳንን ሚዲያ አግዶታል። የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ፈቃድ በጊዜያዊነት ታገደ ሲል የመንግስት አፈቀላጤው ዘግቧል ። የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ፈቃድ በጊዜያዊነት መታገዱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር አንቀፅ 70 ከተጠቀሱት ውስጥ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን በሐይማኖት […]
የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝን በቴሌ ብር እንዲከፈል መታቀዱ ተገለጸ
May 21, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝን በቴሌ ብር እንዲከፈል መታቀዱ ተገለጸ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝን በቴሌ ብር እንዲከፈል መታቀዱ ተገለጸ ኤልያስ ተገኝ ቀን: May 21, 2023 በባንኮች በኩል ተከፋይ የሚሆነውን የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ወደ ቴሌ ብር የሞባይል ገንዘብ ሥርዓት ለማሸጋገር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ለሕዝብ […]