ሶማሊያ ውስጥ በድርቅ ምክንያት 43,000 ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተገለጸ
March 20, 2023 – BBC Amharic 20 መጋቢት 2023, 17:48 EAT ለተከታታይ ወቅቶች ዝናብ ባለመጣሉ ምክንያት ባለፈው ዓመት ሶማሊያ ውስጥ 43,000 የሚጠጉ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀሩ በሶማሊያ መንግሥት እና በተባበሩት መንግሥታት አማካይነት የወጣ አዲስ ሪፖርት አመለከተ። ይህም በአፍሪካ ቀንድ ባጋጠመው ድርቅ ምክንያት የሞቱ ሰዎችን የጠቆመ የመጀመሪያው ይፋዊ ዘገባ ነው ተብሏል። ከሟቾቹ ውስጥም ግማሾቹ ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ሕጻናት […]
” ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ” አቶ ተስፋ ድራር የአሜሪካ የጤፍ ገበሬ
March 20, 2023 “ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ” አቶ ተስፋ ድራር የዩናይትድ ስቴትስ የጤፍ ገበሬ፡፡ ዛሬ ዛሬ የጤፍ ዱቄትም ሆነ ጥሬ የጤፍ ምርት በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ መደብሮች ውስጥ ማግኘት እንግዳ አይደለም። ከኢትዮጵያውያኑ እና ከኤርትራውያን ሌላ ጤፍ የሚመገቡ የዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪዎችም በርካቶች ናቸው። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡ ጤፍ በአሜሪካ By ቪኦኤ
ኢትዮጵያ በዓለም ደስታ ከራቃቸዉ አገራት ዝርዝር ዉስጥ በ14ኛ ደረጃ ተቀመጠች
March 20, 2023 የሕይወት ጥራት ደረጃ ግምገማን መነሻ በማድረግ የአለም የደስታ ሪፖርት ደረጃን ይፋ ያደረገው ፎርብስ በሰበሰበዉ ድምጽ መሰረት ኢትዮጵያ በዓለም ደስታ ከራቃቸዉ አገራት ዝርዝር ዉስጥ በ14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ በዝርዝሩ ለስድስት ተከታታይ ዓመታት ፊንላንድ በአለም ደስተኛ አገር ሆና የተመረጠች ሲሆን፤ የኖርዲክ አገራት የሆኑት የፊላንድ ጎረቤቶች ዴንማርክ፣ አይስላንድ፣ ስዊድን እና ኖርዌይ በሪፖርቱ ግኝት ጥሩ ውጤት […]
አንድ ሰው የሞተበት የተቃዋሚዎች እና የፖሊሶች ፍጥጫ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ
March 20, 2023 – BBC Amharic 20 መጋቢት 2023, 14:26 EAT የኬንያ ተቃዋሚው ፖለቲከኛ ራይላ ኦዲንጋ የኑሮ መወደድን እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን መሠረት አድርገው ደጋፊዎቻቸው ዛሬ ሰኞ መጋቢት 11/2015 ዓ.ም. ለተቃውሞ አደባባይ እንዲወጡ ጠርተው ነበር። በዚህም ምክንያት በተለይ በዋና ከተማዋ ናይሮቢ ምንም እንኳን የሳምነቱ የመጀመሪያ የሥራ ቀን ቢሆንም እንቅስቃሴዎች በእጅጉ ተቀዛቅዘዋል። የኬንያ መንግሥት የተቃውሞ ሰልፉ ሕገወጥ እና ያልተፈቀደ […]
በሕንድ አንድ ተፈላጊን ለመያዝ ፖሊስ እያካሄደ ባለው አሰሳ ምክንያት ኢንተርኔት ተዘጋ
March 20, 2023 – BBC Amharic 20 መጋቢት 2023, 12:42 EAT ፖሊስ አንድ የእምነት ሰባኪን ለመያዝ ከከፈተው አሰሳ ጋር በተያያዘ ፑንጃብ ተብሎ በሚጠራው ግዛት ውስጥ የመልዕክት መለዋወጫ እና የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ ተነገረ። እራሱን የእምነት ሰባኪ ነኝ የሚለውን አወዛጋቢውን አምሪትፓል ሲንግን ለመያዝ ከቅዳሜ ጀምሮ ፖሊስ ሰፊ አሰሳ እያካሄደ ሲሆን፣ ለዚህም ጥብቅ የደኅንነት ቁጥጥር እየተደረገ ከመሆኑ በተጨማሪ ኢንተርኔት ተቋርጧል። […]
How relationships between jobseekers affect labour market interventions: Evidence from Ethiopia – VoxDev 05:17
Published 20.03.23 Stefano Caria Associate Professor, Department of Economics, University of Warwick Simon Franklin Assistant Professor at School of Economics at Queen Mary University London Marc Witte Research Associate, Institute of Labor Economics (IZA) Job-search networks can be weakened by labour market interventions, such as job-search assistance, which can have adverse consequences for individuals […]
A new ‘dawn’ for young people in Ethiopia – BBC Blog Network 04:41
Monday 20 March 2023, 8:24 Kirubel Shiferaw and Newal Abubeker Producers and presenters, Negat COMMENTS Young people in Ethiopia are coming of age amid high rates of unemployment and political and social instability. They face gender, cultural, traditional and social norms and barriers when it comes to education, access to services, public and civil participation, […]
በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የመመሥረቱ ሂደት የዘገየው ለምንድን ነው?
March 20, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደውን ደም አፋሳሽ ጦርነት ለማስቆም በተደረሰው ስምምነት መሠረት በምርጫ ተካሂዶ መደበኛ አስተዳደር እስኪመሠረት የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት በሚያካሂዱት ፖለቲካዊ ውይይት ጊዜያዊ አስተዳደር እንደሚቋቋም ይገልጻል። የጊዜያዊ መንግሥት መቋቋም ትግራይ ውስጥ ያለውን ሰፊ ሰብዓዊ ቀውስ ለመፍታት እና ሁኔታዎችን ለማሻሻል ወሳኝ መሆኑ ይነገራል። በክልሉ የሚገኙ ከሁለት ዓመት በላይ […]
በደቡብ አፍሪካ የሙስና ወንጀሎች መርማሪው ከልጃቸው ጋር ተገደሉ
March 20, 2023 – BBC Amharic ከ 3 ሰአት በፊት በደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ የሙስና ወንጀሎችን የሚመረምሩት ግለሰብ በተከፈተባቸው ተኩስ ከልጃቸው ጋር ተገደሉ። ክሎቴ ሙሬይ የተባሉት የ50 ዓመቱ መርማሪ ቧሳሳ ከተባለው እና ከመንግሥት ጋር በገባቸው በርካታ የቅሌት ውሎች የሚታወቀውን ድርጅት መርምረዋል። በተጫማሪም ምንም እንኳን ኩባንያው ክሱን ባይቀበልም ጉቦ በመስጠት የተጠረጠረ አንድ ትልቅ ኩባንያ ላይ ምርመራ አድርገዋል። በሟቹ መርማሪ […]
የሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት ቢያበቃም ብዙዎች በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ላይ ጥርጣሬ አላቸዉ።
March 20, 2023 – DW Amharic የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና ህዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ «ህወሓት» ለሁለት ዓመት ያደረጉት ጦርነት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም ደቡብ አፍሪቃ ፕሪቶርያ ላይ በሰላም ስምምነት ከተቋጨ አራት ወር ሆኖታል። ይህ አስከፊ ሰብዓዊ መብት ጥሰት የተፈፀመበት ጦርነት ቢያበቃም ብዙዎች የፕሪቶርያዉ የሰላም ስምምነት ተግባራዊነቱ አጠያያቂ ሆንዋል ሲሉ አስተያየት ይሰጣሉ። አንዳንዶች የፕሪቶርያዉ ስምምነት ከርዕስነት ወጥቷል […]