በሐኪሞች የሐሰት ተስፋ የዐይን ብርሃናቸውን የሚያጡ ታካሚዎች
March 17, 2023 – BBC Amharic የቢቢሲ የምርመራ ዘገባ እንደደረሰበት በሩሲያ፣ በአሜሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቅ በሕክምና የማይድኑ የዐይን ሕመሞችን እናድናለን የሚል ሐኪሞች ዳጎስ ያለ ገንዘብ እያጋበሱ ነው። በባሕሪያቸው የማይድኑ መሆኑ የሚታወቁ በሽታዎች ያለባቸው ህሙማንን ሐኪሞች ሐሰተኛ ተስፋ እየሰጡ ለታማሚዎች የተለያዩ መድኃኒቶችን በመስጠት ለበለጠ ጉዳት እየዳረጓቸው ነው። ይህንን በሽታ እናክማለን የሚሉ ክሊኒኮች እስከ … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
ፊፋ የአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበርን መቆጣጠር የሚፈልገው ለምን ይሆን?
March 17, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት ከእግር ኳስ ታግደው የነበሩት የቀድሞው የአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበራት (ካፍ) ፕሬዝዳንት፤ “አፍሪካን የሚቆጣጠራት ፊፋ” ነው ሲሉ ተደምጠዋል። ማዳጋስካራዊው አህመድ አህመድ ለሁለት ዓመት ያህል እግር ኳስ ያለበት ድርሽ እንዳይሉ ታግደው ነበር። እግዳቸውን ጨርሰው የተመለሱት አህመድ ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ አፍሪካን የሚፈልጋት ለስትራቴጂ ነው ይላሉ። የ63 […]
በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የተጣለው እገዳ መዘዝ በቀላሉ የሚታይ አይደለም
March 17, 2023 – Konjit Sitotaw «እገዳውን አልፈው መግባት በሚያስችሉ ሶፍትዊሮች ምክንያት ኮምፒውተራችን በቫይረስ ከመጠቃቱ ባሻገር በግለሰብም ሆነ በመንግስት ደረጃ በቀላሉ የመረጃ ምንተፋ ሊደርስ ይችላል » «ቴሌ ለትርፍ የተቋቋመ ድርጀት እስከሆነ ድረስ አቀርበዋለሁ ሲል ውል ለገባለት አገልግሎት ተጠያቂ ነው ” በኢትዮጵያ በርካታ ተጠቃሚ ያለቸው ቴሌግራም ፣ ፌስቡክ ፣ ዩትዩብ ቲክቶክ እና መሰል የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እስካሁን በይፋ […]
በጉራጌ ዞን የም/ቤት አባላትን ጨምሮ ብዙ ሰዎች ታስረዋል
March 17, 2023 – VOA Amharic በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ያለመከሰስ መብታቸው ያልተነሳ የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ ብዝ ሰው መታሰሩን ነዋሪዎችና አንድ የሕግ ባለሞያ ገለፁ። እስሩ ክልል ከመሆን ጥያቄ ጋር ሊያያዝ ይችላል የሚል ጥርጣሬ እንዳላቸውም ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲም አምስት አባላቱ እንደታሰሩበት አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን 40 ሰው መታሰሩን አረጋግጦ የታሰሩበት ምክኒያት ግን “ብጥብጥ […]
ጉዳይ : የመንግስት አደራሾች ላላቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች መመሪያ ማስተላለፍን ይመለከታል – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ለሰራተኞቻቸው ደመወዝ መክፈል ሊጀምሩ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 16, 2023 በሃሚድ አወል በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሰራተኞቻቸው ደመወዝ ለመክፈል በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ አስታወቁ። የገንዘብ ሚኒስቴር ለሰራተኞች ውዝፍ ደመወዝ መክፈያ እና የአንድ ወር የስራ ማስኬጃ በጀት፤ ባለፈው አርብ መጋቢት 1፤ 2015 እንደፈቀደላቸው ዩኒቨርሲቲዎቹ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ተጠሪነታቸው ለፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር የሆኑ አራት ዩኒቨርስቲዎች በትግራይ ክልል ይገኛሉ። በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት የመማር ማስተማር አገልግሎታቸውን […]
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ“ባጃጅ” ተሽከርካሪዎች ላይ የጣለውን ገደብ እንዲያነሳ ኢሰመኮ ጠየቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 16, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በባለ ሶስት እና አራት እግር የ“ባጃጅ” ተሽከርካሪዎች ላይ የጣለውን ገደብ እንዲያነሳ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ። ኮሚሽኑ፤ የከተማ አስተዳደሩ “ላልተወሰነ ጊዜ የጣለው እግድ ሕገ መንግስታዊ ጥበቃ የተደረገላቸውን መብቶች አደጋ ላይ የጣለ” ነው ብሏል። ኢሰመኮ በተሽርካሪዎቹ ላይ የተጣለው እግድ እንዲነሳ የጠየቀው ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 7፤ 2015 […]
Blinken Visits Niger as Biden Moves to Counter China and Russia in Africa – Truthout 16:09
INTERVIEW WAR & PEACE https://www.democracynow.org/embed/story/2023/3/16/antony_blinken_niger_visit The U.S. has about 800 military personnel in Niger and a drone base in the city of Agadez.By Amy Goodman & Nermeen Shaikh , DEMOCRACYNOW!PublishedMarch 16, 2023 Support justice-driven, accurate and transparent news — make a quick donation to Truthout today! U.S. Secretary of State Antony Blinken is visiting Niger and Ethiopia as part of the Biden […]
US Blinken meets with AU representatives in Ethiopia – AfricaNews 15:40
https://imasdk.googleapis.com/js/core/bridge3.563.0_en.html#goog_1596216248 US Secretary of State Antony Blinken in Addis Ababa on March 16, 2023 – Copyright © africanews AFP By Africanews ETHIOPIA The US Secretary of State Antony Blinken met with African Union Commission Chairperson Moussa Faki Mahamat in Addis Ababa on Thursday to discuss shared global and regional priorities. The meeting forms part of the Biden administration’s effort to show deference to the […]
Deadly Adwa day shows Abiy’s struggle to shift focus from… – Ethiopia Insight 13:51
News Analysis Deadly Adwa day shows Abiy’s struggle to shift focus from divisive Ethiopian emperor 16 March, 2023 Ethiopia Insight YOUR SUPPORT IS VITAL FOR OUR WORK Ethiopia’s socio-political tensions bubble over again in raging annual debate over external and internal colonialism. Clashes between security forces and celebrants in Menelik II Square, Addis Abeba, resulted […]