የብሩህ ትውልድ መስራቾቹ ጥንድ ሳይንቲስቶች
March 15, 2023 – DW Amharic ዶክተር ብርሀኑ ቡልቻ በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ናሳ ፤ ጨረቃ ላይ ውሃ የሚፈልግ መሳሪያ የሰሩ ሳይንቲስት ናቸው።ባለቤታቸው ዶክተር ፀጋ ሰለሞን ደግሞ የክትባት እና የመድሃኒት ተመራማሪ ናቸው።ጥንዶቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ተማሪዎች በተለያዩ ዘርፎች ስልጠና የሚሰጥ ብሩህ ትውልድ/Brighter Generation/የተሰኘ መርሃግብር መስርተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
March 15, 2023 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በቤተ ክርስቲያናችን የተከሰተውን ወቅታዊ ችግር አስመልክቶ በሕገ ቤተ ክርስቲያኑ አንቀጽ 19 ንዑስ ቁጥር 3 የሕግ ድንጋጌ መሠረት አስቸኳይ የምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ በማድረግ ሕገ ቤተ ክርስቲያንን፣ ቀኖና ቤተ ክርስቲያንና […]
ትግራይ ዉስጥ በኤርትራ ወታደሮች ስለተፈፀመ ግድያ የዓይን እማኝ መረጃ
March 15, 2023 – DW Amharic የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)የሰላም ስምምነት ከመፈራረማቸው ከሳምንት በፊት የኤርትራ ወታደሮች አድዋ አካባቢ በምትገኘው በማርያም ሸዊቶ መንደር በትንሹ 300 ሰዎች መገደላቸዉን አንዲት የመንደርዋ ነዋሪ ተናገሩ። ወይዘሮዋ የ 70 ዓመቱ ባለቤታቸዉና የ28 ዓመቱ ልጃቸዉ በኤርትራ ወታደሮች ተገድለዉባቸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአስተዳደራዊ ድክመትና በንግግር ለከት ማጣት ሀገር የከፋ ቀውስ ውስጥ እየገባች ነው! – ሶስቱ ፓርቲዎች መግለጫ
በአስተዳደራዊ ድክመትና በንግግር ለከት ማጣት ሀገር የከፋ ቀውስ ውስጥ እየገባች ነው! መጋቢት 06 ቀን 2015 ዓ.ምአሻራ ሚዲያ ፣ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት፣ መኢአድ እና ኢሕአፓ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ አልፎም በመረጡት ቦታ የመኖር መብት በሕገ መንግሥቱ ለዜጎች የተሰጣቸው መብት እንጂ አንዳንድ ባለስልጣናት ደስ ሲላቸው የሚቸሩት ካልፈለጉ ደግሞ የሚነፍጉት ጉዳይ አይደለም። ከአማራ ክልል ወደ […]
በወለጋ ያለውን ችግር በእርቅ ለመፍታት አመራሮች ፈቃደኛ አልሆኑም ተባለ
March 15, 2023 በኦሮሚያ ክልል በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች ለረዥም ጊዜ የቆየውን የፀጥታ ችግር በእርቅ ለመፍታት የመንግሥት አመራሮች ፈቃደኛ አይደሉም ሲሉ ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ፡፡ ለአብነትም በአንገር ጉትን ከተማ እና በዙሪያው የሚኖረው ማሕበረሰብ ችግሩን በአገር ሽማግሌዎች በእርቅ መፍታት ጥረት ቢያደርግም፣ የአካባቢው አመራሮች ለዚህ ተባባሪ ባለመሆናቸው ሊሳካ አልቻለም ነው ያሉት፡፡ ይህ ተከትሎም በምስራቅ ወለጋ አንገር ጉትን ከተማ […]
ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዕድገታቸው ከተለካ የአፍሪካ አገሮች ግርጌ ላይ እንደምትገኝ አንድ ጥናት አመላከተ
በኤልያስ ተገኝ March 15, 2023 March 15, 2023 የአፍሪካ አገሮችን የፋይናንስ አጠቃላይ ሁኔታ በማጥናት ይፋ የሚያደርገው አብሳ አፍሪካ ፋይናንሺያል ማርኬትስ ኢንዴክስ፣ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2022 ጥናት ከተደረገባቸው 26 የአፍሪካ አገሮች የመጨረሻ ግርጌ ላይ እንደምትገኝ አመላከተ፡፡ በ26 የአፍሪካ አገሮች የሚገኘውን የፋይናንስ ዘርፍ (ገበያ) ግልጽነትና ሳቢነትን የመዘነው የአብሳ ግሩፕና ዘ ኦፊሻል ሞኒተሪና ፋይናንሺያል ኢንስቲትዩሽን ፎረም (OMFIF) ጥናት፣ የአገሮችን […]
ከትግራይ ብቻ ሳይሆን ከወልቃይት ጠገዴ አካባቢ መከላከያ ሰራዊት እንዲወጣ እየተደረገ ነው
March 15, 2023 – Getachew Shiferaw ከመከላከያ ሰራዊቱ አመራር ፍላጎት ውጭ ሰራዊቱ እንዲወጣ እየተደረገ ነው። በሰላም ስምምነቱ መሰረት የመከላከያ ሰራዊቱ የትግራይ አካባቢዎችንም መቆጣጠር ነበረበት። ይሁንና ከትግራይ ብቻ ሳይሆን ከወልቃይት ጠገዴ አካባቢም ሰራዊቱ እንዲወጣ እየተደረገ ነው። ህዝብ የጠላትን ከፍተኛ የወረራ ዝግጅት በየቀኑ ስለሚታዘብ፤ “ከአካባቢው ሠራዊት ሊጨመር እንጂ ሊቀነስ አይገባም” በማለት ለፌደራል መንግሥትና ለመከላከያ ሠራዊት አባላት ተደጋግሚ አቤቱታ አቅርቧል፡፡ […]
በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ማግሥት ለደረሰው ጉዳት በመንግሥት ላይ ክስ ተመሠረ
March 15, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ማግሥት ለደረሰው ጉዳት በመንግሥት ላይ ክስ ተመሠረተ በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ማግሥት ለደረሰው ጉዳት በመንግሥት ላይ ክስ ተመሠረተ ዮናስ አማረ ቀን: March 15, 2023 የሕግ ባለሙያዎች ለሰብዓዊ መብቶች በድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ማግሥት በሻሸመኔና በብዙ የኦሮሚያ አካባቢዎች ለደረሰው ጉዳት፣ መንግሥትን ተጠያቂ ያደረገ ክስ መመሥረቱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች […]
ፖለቲካ ፓርቲዎች ከፍተኛ ተግዳሮት እየገጠማቸው መሆኑን ምርጫ ቦርድ ገለጸ
March 15, 2023 ቦርዱ የመንግሥት አካላት በወንጀል እንዲጠየቁ ጠይቋል ፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የተከራዩትን አዳራሽ በመከልከልና ማዋከብ እየተፈጸመባቸው መሆኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ቦርዱ ፓርቲዎችን የማስተዳደር፣ የማገዝ እና ቁጥጥር ማድረግ ኃላፊቱን ለመወጣት በሚያደርገው ክትትል፣ ፖርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ ከማድረጋቸው በፊትና በኋላ እንግልትና ማዋከብ እንደተፈጸመባቸው ማረጋገጡን ዛሬ በሰጠው መግለጫ ጠቁሟል። የተፈጸመው የሕግ ጥሰት አሁን […]