በአማራ ክልል ከሦስት ሚሊዮን በላይ ህጻናት የትምህርት ዕድል እንዳላገኙ ተገለፀ

March 4, 2023 – VOA Amharic  በአማራ ክልል በቅድመ አንደኛ ደረጃ እንዲሁም በአንደኛና መካከለኛ ደረጃ መማር ከሚገባቸው ህጻናት ውስጥ ከ3.2 ሚልዮን የሚልቁት ትምሕርት ቤት መገኘት እንዳልቻሉ የክልሉ ትምሕርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ጨምሮ፣ በተፈጥሮ አደጋ፣ በወረርሽኝና በቂ የትምህርት ተቋማት ባለመኖራቸው በርካታ ተማሪዎች በትምሕርት ዕድሜያቸው ማግኘት የሚገባቸውን ትምህርት እያገኙ አለመሆኑን ቢሮው ገልጿል፡፡ አሁን ያለው የጸጥታ ችግርና መፈናቀል […]

በዋስ እንዲለቀቁ የተወሰነላቸው ወንጌላዊ ቢኒያም ከእስር አልተፈቱም

March 4, 2023 – VOA Amharic  ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ኦርቶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከነበረው ችግር ጋራ በተያያዘ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆኑት ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ጉዳይ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት መሄዱን ጠበቃቸው ገለጹ። ጥር 14/2015 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተፈጥሮ ከነበረው ችግር ጋራ በተያያዘ በቁጥጥር ስር ከዋሉ ግለሰቦች መካከል የካቲት 3/2015 ዓ.ም የተያዙት […]

እንዳው ስለ ፍትህ ስርአቱ የተወሰነ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ በሚል

Andualem Buketo Geda   ·  እንዳው ስለ ፍትህ ስርአቱ የተወሰነ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ በሚል ፡ ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ(ሌላው በጎ ስራው እንዳለ ሆኖ በአብዛኛው ህዝብ ዘንድ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እጅግ መልካም ንግግሮችን በመናገር ይታወቃል) የካቲት 02/2015 ነበር “ሁከት እና ብጥብጥ ለማስነሳት ሞክረሃል” በሚል በአዲስ አበባ ፖሊስ እጁ የተያዘው፡፡ በፍርድቤት ታሪክ ሪከርድ በሆነ የጠበቆች ብዛት በቡድን ቀርበን ተሟግተንለት […]

አሜሪካ ለታይዋን ሚሳዬል ለመሸጥ ማቀዷን ቻይና ተቃወመች

ማርች 03, 2023 ቪኦኤ ዜና የባይደን አስተዳደር ለታይዋን በመቶዎች የሚቆጠሩ የኤፍ 16 ተዋጊ ጀቶችና ሚሳዬሎችን ጨምሮ የ651 ሚሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ለማጽደቅ መወሰኑን ቻይና አውግዛለች። ሩሲያ የዩክሬኑን ጦርነቷን እንድታሸነፍ ቻይና የጦር መሳሪያ ድጋፍ ልታደርግላት ትችላለች ብለው ምዕራባውያን በሰጉበት በዚህ ወቅት፣ በዋሽግንተን እና በቤጂንግ መካከል ያለው ውጥረት ከፍተኛ ደረጃ መድረሱም ተነግሯል። በዚህ ሳምንት በባይደን አስተዳደር […]

ኳድ ግሩፕ በቻይና ባህር የሚታየው ወታደራዊ እንቅስቃሴ አሳስቦኛል አለ

ማርች 03, 2023 ቪኦኤ ዜና ኳድ ግሩፕ በመባል የሚታወቁት አገራት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች አጨቃጫቂ በሆኑት በደቡብ እና ምሥራቅ የቻይና ባህር ግዛቶች ላይ የሚታየው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው ዛሬ አስታውቀዋል። ቻይና ላይ ባነጣጠረው በዚሁ መልዕክታቸው የአሜሪካ፣ አውስትራሊያ፣ ሕንድና ጃፓን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኒው ደልሂ ተሰብስበው ቻይናን በስም ሳይጠቅሱ በኢንዶ ፓሲፊክ ባህር ላይ የሚታየው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እና የሌሎች […]

በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ላይ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች አማካኝነት የተፈጸመውን ሕገ ወጥ ድርጊት አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ሀገረ ሰብከት የተሰጠ መግለጫ!

“የቤተ ክርስቲያን በዓል እንዲረበሽ እና ምእመናን ህይወታቸውን እንዲያጡ እንዲሁም እንዲጎዱ ያደረገው ከመንግሥት የጸጥታ መዋቅር የተተኮሰው አስለቃሽ ጭስ እና ጥይት መሆኑ ለሁሉም የታወቀ ሆኖ እያለ ጉዳዩን ወደ ሌላ አካል ለማላከክ የተሄደበትን ርቀት ቤተ ክርስቲያን በፍፁም የምትቀበለው አይሆንም፡፡” በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በየካቲት ፳፫ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በመናገሻ ገነተ […]

News: Residents say at least three killed in Guji zone following protests over decision to incorporate Negelle town into newly formed East Borana zone

Post published : March 3, 2023 By Natnael Fite @NatieFit Addis Ababa – At least three civilians were killed, two were injured and several others were arrested in ongoing protests in the Guji zone, Southern Oromia, following the establishment of the new zone of ‘East Borana’, comprising 10 districts from Borana, Bale and Guji zones, residents told Addis Standard. […]

“የቤተ ክርስቲያን በዓል እንዲረበሽ እና ምእመናን ህይወታቸውን እንዲያጡ እንዲሁም እንዲጎዱ ያደረገው ከመንግሥት የጸጥታ መዋቅር የተተኮሰው አስለቃሽ ጭስ እና ጥይት መሆኑ ለሁሉም የታወቀ ሆኖ…

March 3, 2023 “የቤተ ክርስቲያን በዓል እንዲረበሽ እና ምእመናን ህይወታቸውን እንዲያጡ እንዲሁም እንዲጎዱ ያደረገው ከመንግሥት የጸጥታ መዋቅር የተተኮሰው አስለቃሽ ጭስ እና ጥይት መሆኑ ለሁሉም የታወቀ ሆኖ እያለ ጉዳዩን ወደ ሌላ አካል ለማላከክ የተሄደበትን ርቀት ቤተ ክርስቲያን በፍፁም የምትቀበለው አይሆንም፡፡” በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንበየካቲት ፳፫ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን […]

Police tear gas kills a believer during the St. George Church’s Adwa Day victory in Addis Abeba

NEWS SOCIAL ISSUES March 3, 2023  Tesfaye Getnet  The Genete Tsege Menagesha St.Gorge Church located at Piassa today issued a statement in response to the allegedly illegal action by the government security forces. The police allegedly fired two shots of tear gas into the crowd of people who had gathered from their homes to observe […]

Black Grazziani Abiy Ahmed Defeated unarmed Ethiopians at the Battle of MENELIK Square on Adwa Victory Day !

02/03/2023  Black Grazziani Abiy Ahmed Defeated Unarmed Ethiopians at the Battle of MENELIK Square on Adwa Victory Day ! GIRMA BERHANU (Professor) In the early hours of Yekatit 23, 2015 EC hundreds of thousands of Addis Ababans converged on MENELIK Square where the great King of King’s magnificent equestrian monument is located near St. George […]