አለማዊ አጀንዳ የሚያራምዱ አባቶች ቤተክርስቲያንን ሲገፉ በዝምታ አናይም። = በቋሚ ሲኖዶስ የተቋቋመው ዐብይ ኮሚቴ
May 21, 2023 ++++++++++++++++++++++++++++++ “በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆነው ዓለማዊ አጀንዳ ቢያራምዱም በከፍተኛ ትዕግስት ስናልፋቸው የነበሩ አባቶች ዛሬም ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው ቤተክርስቲያንን ሲገፉ በዝምታ የምናይበት ሂደት አይኖርም፡፡” ++++++++++++++++++++++++++++++ ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ችግርን ለመቅረፍ በቋሚ ሲኖዶስ የተቋቋመው ዐብይ ኮሚቴ በኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ሂደት ላይ መግለጫ አወጣ። በአለፉት ሁለት ሦስት ቀናት በአባቶች ዘንድ ውይይት ተደርጎበት ስምምነት ላይ […]
የአብይ አስተዳደር ሲኖዶሱን ለመጥለፍ ያመቸኛል ያለውን የመጀመሪያ እርምጃ ወሰደ፤ የማሕበረ ቅዲሳንን ሚዲያ አግዶታል።
May 21, 2023 – Konjit Sitotaw የአብይ አስተዳደር ሲኖዶሱን ለመጥለፍ ያመቸኛል ያለውን የመጀመሪያ እርምጃ ወሰደ፤ የማሕበረ ቅዲሳንን ሚዲያ አግዶታል። የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ፈቃድ በጊዜያዊነት ታገደ ሲል የመንግስት አፈቀላጤው ዘግቧል ። የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ፈቃድ በጊዜያዊነት መታገዱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር አንቀፅ 70 ከተጠቀሱት ውስጥ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን በሐይማኖት […]
የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝን በቴሌ ብር እንዲከፈል መታቀዱ ተገለጸ
May 21, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝን በቴሌ ብር እንዲከፈል መታቀዱ ተገለጸ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝን በቴሌ ብር እንዲከፈል መታቀዱ ተገለጸ ኤልያስ ተገኝ ቀን: May 21, 2023 በባንኮች በኩል ተከፋይ የሚሆነውን የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ወደ ቴሌ ብር የሞባይል ገንዘብ ሥርዓት ለማሸጋገር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ለሕዝብ […]
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ ጉዳትና ኪሳራ ማድረሱን መንግሥት ይፋ አደረገ
May 21, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ ጉዳትና ኪሳራ ማድረሱን መንግሥት ይፋ… የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከ1.5 ትሪሊዮን ብር በላይ ጉዳትና ኪሳራ ማድረሱን መንግሥት ይፋ አደረገ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: May 21, 2023 ሦስት ሚሊዮን ነዋሪዎች የከፋ ድህነት ውስጥ ናቸው ተብሏል ከአጠቃላይ የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት መጎዳታቸው ተገልጿል በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች በተለይም ማዕከሉን በትግራይ ክልል አድርጎ ለሁለት ዓመታት በተካሄደውና በሌሎች የተወሰኑ አካባቢዎች በነበረው […]
Hundreds of refugees cross into western Ethiopia from Sudan every day – AfricaNews 08:31
Sat, 20 May 2023 By Daniel Bellamy ETHIOPIA Hundreds of people fleeing the fighting in Sudan cross the main border post at Metema in western Ethiopia every day. Around 15,000 people from sixty different countries have crossed over between April 21st and May 7th. Redin Abdela Ahmed, a student from Khartoum, was one of them. […]
Haile Selassie’s great-granddaughter … – Bath Spa University 12:18
Sat, 20 May 2023 Haile Selassie’s great-granddaughter retraces Emperor’s footsteps during visit to Bath Spa University Wednesday, 12 April, 2023 In recognition of their long-standing partnership, Bath Spa University recently welcomed to its Newton Park Campus Her Imperial Highness Princess Esther Selassie Antohin, Director of the Board of Bath’s Fairfield House CIC and great-granddaughter of the former […]
በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተለቀቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 20, 2023 ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ከመኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ የተወሰደው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ምሽት አምስት ሰዓት ገደማ መለቀቁን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገረ። ተመስገን ለ“ጥያቄ ትፈለጋለህ” በሚል፤ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ ወደሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተወስዶ ለሁለት ሰዓት ገደማ መቆየቱን ገልጿል። ተመስገን ከዚህ ቀደም በፍርድ ቤት ነጻ በተባለበት ክስ ጋር በተያያዘ፤ ይግባኝ […]
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ ተወሰደ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 20, 2023 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ሁለት ሰዓት ገደማ ግንቦት 12፤ 2015 ከመኖሪያ ቤቱ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ መወሰዱን የዓይን እማኞች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ተመስገንን የወሰዱት በሁለት ፒክ አፕ ተጨነው የመጡ እና የፖሊስ ደንብ ልብስ የለበሱ የጸጥታ ኃይሎች መሆናቸውን ገልጸዋል። እስከ ምሽት ድረስ ከቅርብ ጓደኞቹ ጋር የነበረው ተመስገን፤ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ አካባቢ ወደሚገኘው […]
የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ተመሥርቷል!
May 20, 2023 የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ተመሥርቷል! ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ መግለጫ (ግንቦት 12 ቀን 2015 ዓ/ም) መነሻችን የአማራ ህልውና፣ መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት! በአማራው ሕዝብ ሕልውና እና በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የተደቀነው አደጋ ወደ ከባድ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። በሀሰት ትርክትና በጭፍን ጥላቻ የሚነዳው ጽንፈኛው የኦሮሙማ ፖለቲካ ታላቋን ኦሮሚያ ለመፍጠር ስትራቴጂካዊ ግብ አስቀምጦ ተግባራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል። […]
LAPSSET team visits Juba’s Freedom Bridge – Radio Tamazuj 06:57
JUBA CITY – 20 MAY 2023 Transport Minister Madut Biar (red tie) took LAPSSET representatives on a tour of Freedom Bridge. (Photo: Radio Tamazuj) South Sudan Transport Minister Madut Biar Yel on Friday gave representatives from the Lamu Port- South Sudan-Ethiopia Transport (LAPSSET) Corridor Program a tour of the newly constructed Freedom Bridge in Juba. The […]
