“በአንድ እጃችን እያለማን በሌላኛው ክንዳችን የአካባቢያችንን ሰላም እያስጠበቅን ምርታማነታችንን አሳድገናል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ

May 14, 2023 ሁመራ: ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር በዞኑ ከሚገኙ አልሚ ባለሃብቶች ጋር የአካባቢ ሰላም ማስጠበቅና በ2015/16 የምርት ዘመን የእርሻ ዝግጅት ላይ በሁመራ ከተማ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱም በርካታ አልሚ ባለሃብቶች ተገኝተዋል። በምርት ዘመኑ ከግብዓት አቅርቦት ጀምሮ በርካታ ችግሮች ቢኖሩም ባለሀብቱ የአካባቢውን ሰላም በማስጠበቅ ምርታማ መኾኑ ተገልጿል። በዞኑ ከ427 […]

”98 በመቶ ለሚሆን ህዝብ የጫካ ፕሮጀክት ሸክም እንጂ ቀና የሚያደርገው ፈጽሞ አይሆንም።!” – ሸገር ታይምስ

 14/05/2023  98በመቶ ለሚሆን ህዝብ የጫካ ፕሮጀክት ሸክም እንጂ ቀና የሚያደርገው ፈጽሞ አይሆንም።!  ሸገር ታይምስ ”….ደግሞ ልትወጪ ነው ያ ቅዳሜ መጣ” ነው ያለው ጌትሽ ማሞ?! እንደተለመደው ከሶስትና አኣራት የማይበልጡ ቤቶችን ለማደስ ዶማ ይዘው ወጥተዋል። ምሽቱን በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በላያቸው ላይ ቤታቸው ፈርሶ ሜዳ ላይ ተጥለዋል። የአሁኑ የሚከፋው ደግሞ ቤታቸው የፈረሰባቸው ሰዎች በአከባቢው ፈጽሞ መገኘት የለባቸውም በሚል […]

በቢሾፍቱ ከተማ ባለ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አራት ፖሊሶች ተገደሉ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 15, 2023 በአማኑኤል ይልቃል ከአዲስ አበባ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ገደማ ላይ በምትገኘው የቢሾፍቱ ከተማ “ማንነታቸው ያልታወቁ” ታጣቂዎች ትላንት እሁድ ግንቦት 6፤ 2015 ለሊት በፖሊስ ጣቢያ ላይ በከፈቱት ጥቃት፤ አራት የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት ተገደሉ። በጥቃቱ ጉዳት የደረሰበት አንድ የፖሊስ አባል፤ አዲስ አበባ ወደሚገኘው የፖሊስ ሆስፒታል ተወስዶ በህክምና ላይ መሆኑን የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ምንጮች ገልጸዋል።  በቢሾፍቱ […]

New paintings and sculptures by Meron Engida Hawke showcase modern Ethiopia  – ArtDaily 20:59

Meron Engida Hawke, Highlander 2, 2023. Acrylic, woven cotton fabric, yarn and pearl on canvas, 51 x 81 in. Courtesy of the artist and Morton Fine Art. WASHINGTON, DC .-Morton Fine Art is now presenting Hummingbird, an exhibition of mixed-media paintings and sculptures by artist Meron Engida Hawke. Made up of works from the artist’s series “Teff […]

Ethiopian Journalist Melkamsew Puts Women at Show’s Heart  – Voice of America 15:13

PRESS FREEDOM May 15, 2023 3:02 PM Maya Misikir ADDIS ABABA, ETHIOPIA — Ethiopian journalist Melkamsew Solomon broadcasts a weekly radio program, Yimechish, which focuses on rural women in Ethiopia. But for some listeners, Yimechish — an Amharic slang term which roughly translates to “You go, girl” — is too niche and too narrowly focused. “We […]

Ethiopia has one of Africa’s most ambitious housing policies – but the lottery-based system is pulling communities apart  – The Conversation (UK) 09:54

Published: May 15, 2023 9.50am EDT Author Hone MandefroPh.D Candidate and Public Scholar, Concordia University The shortage of adequate housing in cities is an issue around the globe, particularly among developing countries that are rapidly urbanising. The UN estimates that more than one billion people live in slums or informal settlements, 80% of them in Africa and […]

Floods in Ethiopia leave at least 45 people dead  – Anadolu Agency 15:26

Floods that caused widespread destruction have also displaced 35,000 households Mohammed Dhaysane  |15.05.2023 – Update : 15.05.2023     MOGADISHU, Somalia  Recent floods in Ethiopia have killed 45 people and displaced more than 35,000 households, the UN said on Monday. Floods have caused widespread destruction and displacement in the regions of Somali, Oromia, Southern Nations Nationalities […]

Post misleads about Ethiopia unrest by rehashing old protest photos in video clip  – AFP Fact Check 13:09

Post misleads about Ethiopia unrest by rehashing old protest photos in video clip Tolera FIKRU GEMTA, AFP Ethiopia  Published on Monday 15 May 2023 at 06:56 Copyright © AFP 2017-2023. All rights reserved. A Facebook post with a link to a video claims the footage shows Ethiopian soldiers fighting militias in the Amhara region in May 2023. This […]

Analysis: Farmers endure market sabotage, inflation and price disorientation as government wheat export story takes…  – Addis Standard 09:13

Analysis: Farmers endure market sabotage, inflation and price disorientation as government wheat export story takes news headlines by storm MAY 15, 2023 By Getahun Legesse @Birmaduu2 Bale, Robe (Oromia)– For outside onlookers, when Prime Minister Abiy Ahmed officially unveiled the country’s plan to export wheat to neighboring countries from products in Bale zone, announcing the plans to […]

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ

15 ግንቦት 2023, 07:00 EAT ያለፉት 40 ዓመታት ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ በብዙ መልኩ ሊገለጹ ይችላሉ። አንድ አገር ከመሆን ወደ ሁለት ተሸጋግረዋል። ድንበር፣ ደም፣ ባህል፣ ሃይማኖት እና ሌላም ሌላም የሚጋሩት አገራት ደም እስከ መቃባት ደርሰው ሺህዎችን ቀብረዋል። ተካስሰዋል፣ የሠላም ስምምነት ፈርመዋል፣ ተፋጥጠው ለዓመታት በዐይነ ቁራኛ ሲጠባባቁ ቆይተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን መምጣትን ተከትሎ ግን […]