Rising costs from Ethiopia foray eat into Safaricom profits  – The East African 03:02

SATURDAY MAY 13 2023 Safaricom CEO Peter Ndegwa. PHOTO | DENNIS ONSONGO | NMG Summary According to Ndegwa, the review of MTR and introduction of additional taxes on SIM cards and mobile phones slowed down growth. The group’s mobile data revenue grew by 11.4 percent to $394 million from $353.83 million. M-Pesa transactions grew at […]

Promotion seminar on CIIE held at AU headquarters  – People’s Daily 00:31

(Xinhua) 10:35, May 13, 2023 This photo taken on May 11, 2023 shows a promotion seminar on the China International Import Expo (CIIE) held at the African Union (AU) headquarters in Addis Ababa, capital of Ethiopia. The promotion seminar, among others, brought together AU commission representatives, African diplomats, Chinese delegation group, as well as diplomats from […]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕ.ወ.ሓ.ት) ላይ ያስተላለፈውን የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት ሥረዛ ፓርቲው ይነሣልኝ ሲል ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱ ውድቅ ያደረገበት ደብዳቤ ከታች ተያይዟል።

All reactions: 637637 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕ.ወ.ሓ.ት) ላይ ያስተላለፈውን የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት ሥረዛ ፓርቲው ይነሣልኝ ሲል ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱ ውድቅ ያደረገበት ደብዳቤ ከታች ተያይዟል። All reactions: 637637

የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ ይነሳልኝ ጥያቄ ተቀባይነት እንዳላገኘ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

ከ 4 ሰአት በፊት ህወሓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተላለፈበትን የፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ እንዲነሳለት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ህወሓት ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ ለመንቀሳቀስ የሚችለው በተደነገገው አዋጅ መሠረት በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብ እና ቦርዱ ሕጉን መሠረት አድርጎ ሲፈቅድ መሆኑንም ዛሬ ግንቦት 5/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ህወሓት ለምርጫ ቦርድ […]

በኢትዮጵያ ለአንበጣ የተረጨው ፀረ ተባይ እንዴት 76 ቢሊዮን ንቦች ላይ ጉዳት አደረሰ?

ከ 8 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ከ2019 – 2021 (እኤአ) የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝን ለመከላከል በተጠቀመችው ፀረ ተባይ ኬሚካል ምክንያት 76 ቢሊዮን ንቦቿ ላይ ጉዳት መድረሱን አንድ ዳሰሳ አመለከተ። ዳሰሳው ‘አግሮኖሚ’ በተባለ ጆርናል ላይ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የወጣ ሲሆን፣ የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር የተረጨው ኬሚካል 76 ቢሊዮን የሚሆኑ ንቦች ቀፏቸውን ትተው እንዲሄዱ አልያም እንዲሞቱ አድርጓል ይላል። […]

“በካርቱም ባዶ ቤት ውስጥ የሞተች አያቴን መቅበር አልቻልኩም”

ከ 5 ሰአት በፊት አዝሀር ሾልጋሚ የአያቷን ግብዐተ መሬት ለመፈጸም እየሞከረች ነው። አያቷ ከሞቱ ቀናት ተቆጥረዋል። በትክክል የሞቱበትን ቀን ማንም አያውቅም። በሱዳን ጀነራሎች ውጊያ መካከል ብቻቸውን ካርቱም ያለ ቤታቸው ውስጥ ነው ያረፉት። አዝሀር አሁን ኒው ዮርክ ናት። አያቷን ለማዳን ጥረት ስታደርግ ነበር። አሁን ግን ጥረቷ አያቷን መቅበር ነው። አዝሀር ብቻ ሳትሆን ብዙዎች ወዳጅ ዘመዶቻቸውን መቅበር […]

ሩሲያ በቱርክ ምርጫ ጣልቃ ገብታለች መባሏን አስተባበለች

ከ 5 ሰአት በፊት የቱርክ የተቃዋሚ ፓርቲ እጩው ከማል ኪሊዳሮግሉ ሩሲያን በምርጫ ጣልቃ በመግባት መክሰሳቸውን ተከትሎ ክሬምሊን በቱርክ ምርጫ ጣልቃ እንዳልገባ አስተባብሏል። የክሬምሊን ቃለ አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ሩስያ በሌሎች አገራት ውስጣዊ ጉዳዮች ጣልቃ አትገባም ብለዋል። “ለከማል ኪሊዳሮግሉ እንዲህ አይነት መረጃ አቅርበውላቸው ከሆነ እነሱ ውሸታሞች ናቸው” ሲሉ አክለዋል። የተቃዋሚ ፓርቲው መሪ ከማል ኪሊዳሮግሉ ለ20 ዓመታት በስልጣን […]

ዩናይትድ ስቴትስ ለጀርመን ከስምንት ቢሊዮን ዶላር በላይ ሂሊኮፕተሮችን ሽያጭ አጸደቀች

ሜይ 12, 2023 ኤፒ AP የባይደን አስተዳደር፣ የኔቶ አጋር ለኾነችው ጀርመን፣ ቺኑክ የተሰኙ ሂሊኮፕተሮች የ8ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ሽያጭ፣ ትላንት ኀሙስ አጸድቋል፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ አሜሪካ ለጀርመን 60 ቺኑክ ሂሊኮፕተሮችን፣ የሚሳየል ጥቃት ማንቂያዎችን፣ ከሞተሮች እና መለዋወጫዎቻቸው ጋራ እንደምትሸጥላት፣ ለምክር ቤቱ አስቀድሞ ማስታወቁን አመልክቷል፡፡ ቺኑክ፣ ከሠራዊቱ ሂሊኮፕተሮች ላቂያ ያለው እንደኾነ የጠቀሰው የአሶሺዬትድ ፕሬስ ዘገባ፣ […]