የጅማ አገር ስብከት ከእውቅናው ውጭ ለኹለተኛ ጊዜ የተመደቡትን ‹‹ጳጳስ›› ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገለጸ
By አዲስ ማለዳ – 04/05/2023 ሐሙስ ሚያዚያ 26 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰብ ሲኖዶስ በማለት ራሳቸውን የሚጠሩ አካላት ከጅማ ሀገረ ስብከት እውቅና ውጭ የሆነ ስብሰባ ማካሄዳቸውንና ያለ አገረ ስብከቱ እውቅና ለኹለተኛ ጊዜ የመደቧቸውን ጳጳስ ለመቀበል ሕገወጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አገረ ስብከቱ ፈቃድና እውቅና ሳይሰጥ በአገረ ስብከቱ ማህበረ ካህናትና ምዕመናን ሥም በጅማ […]
ጉዳዩ : ማስረጃ እንዲላክልን ስለመጠየቅ
የሀገራዊ ምክክር ሂደት መዘግየት፤ በፓርላማ ቋሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጥያቄ አስነሳ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 4, 2023 በሃሚድ አወል በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመቻችነት የሚካሄደው የሀገራዊ ምክክር ሂደት መዘግየት፤ በተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጥያቄ አስነሳ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርዓያ፤ ህዝብ እና መንግስት ከኮሚሽኑ የሚጠብቀው “በጣም ከፍተኛ” መሆን “ትልቅ ተግዳሮት” እንደሆነ ለቋሚ ኮሚቴው ተናግረዋል። ፕ/ር መስፍን ይህን ምላሽ የሰጡት በዋና ኮሚሽነርነት የሚመሩትን፤ የሀገራዊ ምክክር […]
አሲዳማ መሬቶችን ለማከም ከሚፈለገው የኖራ መጠን ውስጥ እስካሁን የቀረበው 10 በመቶ ገደማ ብቻ መሆኑ ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 4, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች በአሲዳማነት የተጠቁ መሬቶችን ለማከም በዚህ ዓመት ከሚያስፈልገው የኖራ መጠን ውስጥ፤ እስካሁን ማቅረብ የተቻለው 10.3 በመቶው ብቻ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሲዳማ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚታረስ መሬታቸው ሙሉ ለሙሉ በአሲዳማነት እንደተጠቃም ተገልጿል። የግብርና ሚኒስቴር ይህንን ያስታወቀው፤ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ትላንት ረቡዕ ሚያዝያ 25፤ 2015 […]
በወላይታ ዞን በድጋሚ የሚደረገው ህዝበ ውሳኔ ሰኔ 12 እንደሚካሄድ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 4, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የ“ደቡብ ኢትዮጵያ” ክልልን ለመመስረት በወላይታ ዞን በድጋሚ የሚደረገው ህዝበ ውሳኔ፤ በመጪው ሰኔ 12፤ 2015 እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ለህዝበ ውሳኔው የመራጮች ምዝገባ የሚካሄደው፤ ድምጽ በሚሰጥበት ቀን እንደሆነም ቦርዱ ገልጿል። ምርጫ ቦርድ ይህንን ያስታወቀው በወላይታ ዞን በድጋሚ የሚካሄደውን ህዝበ ውሳኔ አስመልክቶ፤ ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 26፤ 2015 በአዲስ አበባ ሳፋየር ሆቴል […]
News: Gov’t, OLA negotiators “created trust, positive atmosphere for second round talks”: IGAD – Addis Standard 12:11
MAY 4, 2023 From Left: Professor Mohammed Hassen, dr Benti Ujulu, Ejerso Urgessa, Taha Abdi, Dr. Workneh Gebeyehu, and Jiregna Gudetta. Addis Abeba – The Executive Secretary of the Intergovernmental Authority on Development (IGAD), Dr Workneh Gebeyehu, said he is “pleased with the progress made” during the first round of peace talks held between the representatives of the […]
Washington should reconsider its economic gameplan in Africa – Foreign Policy 16:08
ARGUMENT An expert’s point of view on a current event. China, India, and the Gulf countries have pursued a combination of trade and aid the United States can learn from. By Narayanappa Janardhan, a senior research fellow at the Anwar Gargash Diplomatic Academy, and Husain Haqqani, a senior fellow and director for South and Central Asia at […]
Ethiopia: US and WFP suspend food aid to Tigray – AfricaNews 07:17
Ethiopia: US and WFP suspend food aid to Tigray An Ethiopian woman stands next to bags of wheat distributed by the Tigray Relief …. – Copyright © africanews Ben Curtis/Copyright 2021 The AP By Rédaction Africanews with AFP ETHIOPIA The United States and the World Food Program (WFP) announced on Wednesday that they were suspending “until further […]
The Weeknd Is Getting Into The Coffee Business – Elle UK 04:51
The Weeknd’s Next Venture Celebrates His Ethiopian Roots. The superstar is collaborating with Blue Bottle Coffee on Samra Origins, a new project meant to celebrate the culture and warmth of Ethiopia. BY BIANCA BETANCOURT PUBLISHED: 04 MAY 2023 -BLUE BOTTLE COFFEE The Weeknd is expanding his creative universe, but his next move is probably something you wouldn’t expect. […]
US joins UN in suspending food aid to Ethiopia’s Tigray – Associated Press 04:15
Ethiopia, Oromo rebels week-long talks end without deal THURSDAY MAY 04 2023 Members of the Oromo Ethiopian community in Lebanon protest the death of musician and activist Hachalu Hundessa on July 5, 2020. Talks between the Ethiopian federal government and the Oromo Liberation Army ended on May 3, 2023 without any major breakthrough. PHOTO […]
