የስፖርት እና የታሪክ ማጣቀሻው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ከ 8 ሰአት በፊት የስፖርት እና የታሪክ አዋቂው ታዋቂው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ አሊያም በቅፅል ስሙ ሊብሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ስመ ጥሩ ጋዜጠኛ ባደረበት ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ማክሰኞ ጥር 14/2016 ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ገነነ መኩሪያ ይሠራበት የነበረው ‘አሻም’ የተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ የጋዜጠኛውን ሕልፈተ-ሕይወት በፌስቡክ ገፁ አረጋግጧል። አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) […]

የእስራኤል ጦር በአንድ ቀን ብቻ 24 ወታደሮቹ በጋዛ መገደላቸውን አስታወቀ

ከ 3 ሰአት በፊት የእስራኤል ጦር በአንድ ቀን ውስጥ 24 ወታደሮቹ መገደላቸውን አስታወቀ። በ24 ሰዓታት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የእስራኤል ወታደሮች ሲገደሉ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የአገሪቱ ጦር ትናንት በአገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር፣ ከሰዓት በኋላ ሕይወታቸው ካለፈው መካከል 21 የሚሆኑት የእስራኤል ጦር ሁለት ሕንጻዎችን ለማውደም የተጠመደው ፈንጅ ከፈነዳ በኋላ መሆኑ ተገልጿል። እየወጡ ያሉ ሪፖርቶች እንደሚገልጹት ከሆነ […]

የአፍሪካ ዋንጫ፡ የግብፅ ድራማዊ ትዕይንት፣ የጋና እና አይቮሪ ኮስት አጣብቂኝ

23 ጥር 2024, 08:33 EAT በርካታ ትዕይንቶችን ባስተናገደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታ ግብጽ ከኬፕ ቨርዴ 2 አቻ በመለያየት ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች። ግብፅ በተቆጠሩባት ሁለት ጎሎች ሰማያዊ ሻርኮቹን እና ጋናን ተከትላ ምድቡን ሦስተኛ ሆና የምታጠናቅቅ መስላ ነበር። የፈርኦኖቹ አጥቂ ሙስጠፋ መሐመድ በ93ኛው ደቂቃ ቡድኑን አሸናፊ ያደረገ የሚመስል ኳስ ከመረብ ለማሳረፍ ችሏል። ኬፕ ቨርዴ ከስድስት ደቂቃ […]

አዲሱ የላይቤሪያ ፕሬዝደንት ቃለ-መሐላ ከፈፀሙ በኋላ ንግግራቸውን መጨረስ ተሳናቸው

23 ጥር 2024 አዲሱ የላይቤሪያ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ባአካይ ቃለ-መሐላ በሚፈፅሙበት ቀን ንግግራቸውን መጨረስ ተስኗቸው በሌሎች እርዳታ ከአትሮነስ እንዲገለሉ ተደርገዋል። የ79 ዓመቱ ቦአካይ ለ30 ደቂቃ ያክል ንግግር ካደረጉ በኋላ ነው ንግግራቸውን መቀጠል እንደማይችሉ ፊታቸው ላይ ምልክት ብቅ ማለት የጀመረው። ሁለት ጊዜ ንግግራቸውን መቀጠል ፈልገው ያልተሳካላቸው አዲሱ ተመራጭ የቃለ-መሐላ ሥነ-ሥርዓታቸው ለደቂቃዎች ሊረበሽ ግድ ሆኗል። ከሀገሪቱ እየወጡ ያሉ […]

አሜሪካ እና ዩኬ በሁቲዎች ላይ አዲስ ጥቃት ከፈቱ

23 ጥር 2024, 08:07 EAT አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደም በየመን የሁቲ አማጽያንን ኢላማ በማድረግ አዲስ ዙር ጥቃት መሰንዘር ጀመሩ። ፔንታገን እንዳለው ስምንት ኢላማዎች መትተዋል። ይህም የሁቲዎችን ሚሳኤል ማከማቻና የስለላ ማዕከል ያካትታል። በኢራን የሚደገፉት ሁቲዎች ቀይ ባሕር ላይ ከእስራኤል ጋር ግንኙነት ያላቸው መርከቦችን ጥቃት ሲያደርሱባቸው ነበር። አሜሪካ እና ዩኬ “የንግድ ሂደቱን በነጻነት ለማሳለጥ” እየሞከሩ እንደሆነ ገልጸዋል። […]

Djibouti Port facility completes $70 mln expansion, enhancing Transshipment capability  – Capital 07:46 

News January 22, 2024 Byadmin n The Djibouti port facility has recently completed its expansion worth USD 70 million. The purpose of this expansion is to meet the growing demand in the region and enhance transshipment capabilities. As a result, Ethiopian customers will have the opportunity to enjoy lower rates for their shipments.Today, January 22, […]

የታህሳስ ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 28.7 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ

January 22, 2024 – Konjit Sitotaw  የታህሳስ ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 28.7 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ የታህሳስ ወር የዋጋ ግሽበት በህዳር ወር ከነበረበት 28.3 በመቶ ወደ 28.7 በመቶ በመሆን የተመዘገበ ሲሆን በዓላቱን ተከትሎ መጠነኛ ጭማሪ መኖሩን ከኢትዮጵያ ስታቲክስ አገልግሎት የተገኘው መረጃ ያመላክታል ። በወሩ ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ምግብ ነክ ዕቃዎች (food items) 30.6 በመቶ ድርሻ የያዙ ሲሆን […]

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር 500 ሚሊዮን ብር ተሰብሳቢ ዕዳ እንዲሰረዝለት ጥያቄ አቀረበ

EthiopianReporter.com  ዜና ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ January 17, 2024 የቀድሞዎቹ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተዋህደው፣ ‹‹የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር›› ሲፈጠር፣ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አማካይነት መሰብሰብ የነበረበት 500 ሚሊዮን ብር ባለቤት የሌለው ዕዳ እንዲሰረዝለት፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ፡፡ የተጠቀሰውን መጠን ገንዘብ ለማወራረድ ምንም ዓይነት መረጃ የለኝም ያለው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ዕዳው እንዲሰረዝለት የጠየቀው፣ የሕዝብ […]

ዕንባ ጠባቂ ተቋም በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችንና የማይመቹ አሠራሮችን ይፋ አደረገ

EthiopianReporter.com የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ጥናቱን ይፋ ያደረገበት መድረክ ዜና ዕንባ ጠባቂ ተቋም በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችንና የማይመቹ አሠራሮችን ይፋ አደረገ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 21, 2024 የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በ15 የመንግሥት ተቋማት ላይ አካሄድኩት ባለው ጥናት፣ በርካታ የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችና ለተገልጋይ የማይመቹ አሠራሮች መኖራቸውን በጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ይህንን ያስታወቀው ከየካቲት 15 […]