Ethiopia, Kenya dominate Madrid marathon  – AfricaNews

Kenyan runner Naom Jebet poses with Kenyan flag after winning the women’s Madrid marathon on Apr. 28, 2024.  –   Copyright © africanews Cleared / Athletics Television via AP By Rédaction Africanews and AP SPAIN Tens of thousands of runners took part in the Madrid Marathon on Sunday (Apr. 28). Kenyan and Ethiopian athletes were the ones who […]

ከወደ ወሎ ቤተ አምሓራ የምሥራች ዜና ተሰምቷል።

April 29, 2024 – Konjit Sitotaw  የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ዋና አዛዡን ዋርካው ምሬ ወዳጆን አድርጎ መረጠ። በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከወደ ወሎ ቤተ አምሓራ የምሥራች ዜና ተሰምቷል። የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ በዛሬዋ ልዩ ዕለት ውህደት በመፈጸም ደማቅ ታሪክ ጽፈዋል፤ ለመላው አማራውያንም የምሥራች አብስረዋል። በዚህም መሰረት ውህደቱ ከተፈፀመ በኋላ የአማራ ፋኖ […]

በጎርፍ ከ80 ሰዎች በላይ የሞቱባት ኬንያ የትምህርት ቤቶች መክፈቻ ዕለትን በሳምንት አዘገየች

ከ 2 ሰአት በፊት በጎርፍ ከ80 ሰዎች በላይ የሞቱባት ኬንያ የትምህርት ቤቶች መክፈቻ ዕለትን በሳምንት አዘገየች። አውሎንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ምክንያት በጎርፍ የተጥለቀለቀችው ኬንያ ትምህርት ቤቶችን መክፈት ለተማሪዎቹ እና ሰራተኞቹ ስጋት መሆኑን ገልጻለች። መረጃዎች እንደሚያሳዩት በመላው አገሪቷ ያሉ ትምህርት ቤቶች በጎርፍ ምክንያት ጉዳት እንደደረሰባቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ኤዚኪየን ማሾጉ እሁድ እለት ባወጡት መግለጫ አስፍረዋል። “በከፍተኛ ሁኔታ እየጣለ […]

አሜሪካ፡ የጋዛን ጦርነት የተቃወሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ታሰሩ

ከ 4 ሰአት በፊት የጋዛን ጦርነት በመቃወም በአሜሪካ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተነሳው ተቃውሞ አሁንም ቀጥሏል። ባለፉት ቀናት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል። ተቃውሞው ይበልጥ የተስፋፋው ከሳምንታት በፊት በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ ነው። የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ድንኳን በቅጥር ግቢው ተክለው ተቃውሞ ማሰማታቸውን ተከትሎ ፖሊስ በርካታ ተማሪዎችን በኃይል ካሰረ በኋላ ተቃውሞው ቀስ በቀስ ወደ ሌሎች […]

የሩሲያ ጥቃቶች በመጠናከሩ የዩክሬን ጦር እያፈገፈገ መሆኑን የሰራዊቱ አዛዥ ተናገሩ

ከ 4 ሰአት በፊት ሩሲያ በተለያዩ ግንባሮች የምታደርገው ጥቃቶች በመጠናከሩ ምክንያት የዩክሬን ጦር ተቆጣጥሯቸው ከነበሩ ቦታዎች እየለቀቀ መሆኑን የዩክሬን ሰራዊት ዋና አዛዥ ተናገሩ። የዩክሬን ጦር መልሶ ተቆጣጥሯቸው ከነበሩት ምስራቃዊ ዶኔትስክ ግዛቶች ለቆ መውጣቱን ዋና አዛዡ ኦሌክሳንደር ሲይርስኪ ገልጸዋል። ሩሲያ ባላት የሰው ኃይል እና የከባድ መሳሪያዎች የበላይነት ለመጠቀም እየሞከረች እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን ዩክሬን ለመልሶ ማጥቃት የሚያስፈልጋትን […]

የአሜሪካው አየር መንገድ እንደ ህጻን የቆጠራቸው የ101 ዓመቷ የዕድሜ ባለጸጋ

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካው አየር መንገድ የ101 ዓመቷን የዕድሜ ባለጸጋ እድሜያቸውን እንደ አንድ ዓመት ህጻን በተደጋጋሚ አሳስቶባቸው ተቸግረዋል። እንዴት? ስህተቱ የሚፈጠረው በበይነ መረብ [ኦንላይን] ቲኬት በሚገዛበት ወቅት ነው። የዕድሜ ባለጸጋዋ የተወለዱት በአውሮፓውያኑ 1922 ነው ነገር ግን የአየር መንገዱ የኮምፒውተር ሥርዓት በዚህ ወቅት ላይወለዱ ይችላሉ በሚል ግምት የትውልድ ጊዜያቸውን 2022 አድርጎ ይሞላዋል። በቅርቡም ጉዟቸውን ሊያደርጉ […]

መንግሥት የሪል ስቴት ንብረት ታክስና የተሽከርካሪ ዝውውር ታክስ ለመጣል አቀደ

ዜና መንግሥት የሪል ስቴት ንብረት ታክስና የተሽከርካሪ ዝውውር ታክስ ለመጣል አቀደ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: April 28, 2024 መንግሥት የአገሪቱን የታክስ ገቢ ለማሳደግ የሪል ስቴት ንብረት ታክስና የሞተር ተሽከርካሪ ዝውውር ታክስ ለመጣል ማቀዱ ታወቀ። መንግሥት ሁለቱንም አዲስ ዓይነት ታክሶች ከዘንድሮ ጀምሮ እስከሚቀጥለው ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ ለመጣል ያቀደ ሲሆን፣ ይህንን ዕቅዱንም በሁለተኛው አገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም […]

‹‹በሐሰተኛ ሰነድ በሚኖሩና በሚሸጡ የውጭ አገር ዜጎች ላይ ዕርምጃ መውሰድ አልቻልኩም›› የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

ዜና ‹‹በሐሰተኛ ሰነድ በሚኖሩና በሚሸጡ የውጭ አገር ዜጎች ላይ ዕርምጃ መውሰድ አልቻልኩም›› … ፅዮን ታደሰ ቀን: April 28, 2024 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሕገወጥ መንገድና በሐሰተኛ ሰነድ አገር ውስጥ የሚገኙ የውጭ አገር ዜጎችን በፍርድ ቤት በመክሰስ ዕርምጃ እንዲወሰድባቸው ሲሞከር፣ በዋስ እየተለቀቁ መቸገሩን አስታወቀ፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሚያዝያ 18 ቀን 2016 ዓ.ም. የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን […]

አስተዳደሩ በአምስት የልማት ኮሪደሮች 5135 ቤቶችን ማፍረሱን አስታወቀ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዜና አስተዳደሩ በአምስት የልማት ኮሪደሮች 5135 ቤቶችን ማፍረሱን አስታወቀ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: April 28, 2024 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለይ ፒያሳ፣ አራት ኪሎ፣ ከቀበና እስከ አያት አደባባይ በአጠቃላይ በአምስት የልማት ኮሪደሮች ላይ የነበሩ 5135 ቤቶችን አፍርሶ የልማት ሥራዎችን እያጣደፈ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሚያዝያ 18 ቀን 2016 ዓ.ም. ለከተማ አስተዳደሩ ምክር […]

አደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታን ያቋረጠው ተቋራጭ 419 ሚሊዮን ብር እንዲመልስ ተደረገ

በሰላማዊት መንገሻ April 28, 2024 የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየምን ግንባታ ተረክቦ ሲያከናውን ከነበረው የቻይና ኮንስትራክሽን ዲዛይን ኮርፖሬሽን ጋር ፕሮጀክቱ ከተቋረጠ በኋላ፣ ከተከፈለው ቅድመ ክፍያ ተቀናንሶ 419 ሚሊዮን ብር ቀሪ ገንዘብ መመለሱ ተገለጸ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 17 ቀን 2016 […]