ሕወሓት በአማራ ክልል ያወደማቸውን መልሶ ለመገንባት ከግማሽ ትሪሊዮን በላይ ብር ያስፈልጋል
June 1, 2023 በዐማራ ክልል፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት እና በሌሎች ግጭቶች ሳቢያ የደረሰውን ውድመት ተከትሎ፣ 12 ሚልዮን የሚጠጋ ሕዝብ፥ በከፋ ችግር ውስጥ እንደሚገኝ፣ በክልሉ፣ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም እና ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽ/ቤቱ ዋና ዲሬክተር ዶር. አባተ ጌታሁን፣ ዛሬ፣ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ በነበራቸው ቆይታ፣ ከሁለተኛው ዙር የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በኋላ የተደረገውን ጥናት መነሻ […]
የተመረዘ ገንፎ የበሉ 13 ናሚቢያዊያን የአንድ የቤተሰብ አባላት ሕይወታቸው አለፈ
ከ 2 ሰአት በፊት በአፍሪካዊቷ ሃገር በሶስት ቀናት ውስጥ 13 የአንድ ቤተሰብ ሰዎች በምግብ መመዘረዝ ምክንያት ሕይወታቸውን አጥተዋል። ይህ የሆነው በደቡብ አፍሪካዊቷ ሃገር ናሚቢያ ነው። የተመረዘ የዳጉሳ ገንፎ የበሉት ናሚያቢያዊያን ከአንድ ቤተሰብ ሲሆኑ 4 ሰዎች ጤናቸው ክፉኛ ተቃውሶ ሆስፒታል ገብተዋል። የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት አንድ ግቢ ውስጥ የሚኖሩ 22 ሰዎች ናቸው የተመረዘ ገንፎ የበሉት። […]
ብዙም ስላልተለመደው ኤታክሲያ ስለተባለው የጤና ችግር ምን ያውቃሉ?
May 29, 2023 – BBC Amharic ታሉላህ ክላርክ በልጅነቷ ከሌሎች ጓደኞቿ የተለየች እንደሆነች ይሰማት ነበር። በ14 ዓመቷ ያልተለመደ አረማመዷን ተከትሎ ሰዎች ‘ሰክረሻል እንዴ?’ ይሏት ነበር። እንዲያም ሆኖ ግን ኤታክሲያ የተባለው በሽታ እንዳለባት ለማወቅ ስምንት ዓመታት ወስዶባታል። ኤታክሲያ ስለተባለው የጤና እክል ሰምተው ያውቃሉ? ኤታክሲያ ምንድን ነው? ከዚህ ብዙም ካልተለመደ የጤና ችግር ጋር እየኖረች ያለችው ክላርክ ስለ … … […]
Dermatophytosis and its risk factors among children visiting dermatology clinic in Hawassa Sidama, Ethiopia – Nature.com 05:43
Published: 27 May 2023 Mengistu Haro, Tsegaye Alemayehu & Abraham Mikiru Scientific Reports volume 13, Article number: 8630 (2023) Cite this article Metricsdetails Abstract Dermatophytosis represents one of the common fungal diseases that attack the skin, hair and nail of human beings worldwide. It causes chronic morbidity in children and the condition is more common, in developing countries. The study aimed to determine […]
Eritrean refugees face danger in Sudan and Ethiopia – LSE 05:56
Yohannes Woldemariam May 25th, 2023 Neighbouring countries can be dangerous for refugees: still within reach of the long arm of dictators and scapegoated for political gains by host governments. The experience of Eritreans in Sudan and Ethiopia is a prime example. Both Sudan and Ethiopia host significant numbers of Eritrean refugees, but Yohannes Woldemariam writes, […]
ብዙዎች ከእርኩስ መንፈስ ጋር የሚያመሳስሉት ‘ድንገቴ የልብ ምጥ’ በሽታ ምንድነው?
May 23, 2023 – BBC Amharic ከ 8 ሰአት በፊት ኸዲጃ አወል የአራት ልጆች እናት ናት። ከአራት ዓመት በፊት ሠርግ ተጠራች። አምራና ደምቃ ታደመች። ሙሽሮች እየተጠበቁ ሳለ ያልተጠበቀው ሆነ። በድግስ መሀል ድንገት ‘የልብ ምጥ’ ውስጥ ገባች። እጇ በላብ ተጠመቀ። ሰወራት። ተዝለፍልፋ የምትወድቅ ይመስላታል፤ ግን አትወድቅም። የምትሞት ይመስላታል፤ ግን አትሞትም። መሬት የከዳቻት መሰላት። ምን ጉድ ነው? ሠርገኛው ታወከ። […]
በመላው ዓለም የወንድ መሃንነት ለምን በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ?
ከ 3 ሰአት በፊት ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም። ተመራማሪዎች አሁን ላይ ለወንዶች የዘረ ፈሳሽ ቁጥር መቀነስ ምክንያቶች ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ የለዩ ይመስላል። ሁለት ጥንዶች ልጅ […]
Orbis and partners mark historic 100 millionth dose of sight-saving antibiotic azithromycin in… – PR Newswire (Press Release) 07:57
Orbis and partners mark historic 100 millionth dose of sight-saving antibiotic azithromycin in the fight to eliminate blinding trachoma in Ethiopia by 2030 NEWS PROVIDED BY Orbis International May 16, 2023, 07:57 ET Milestone achieved 20 years after Orbis began leading mass drug administrations NEW YORK, May 16, 2023 /PRNewswire/ — Eye care nonprofit Orbis International today announced that […]
Vaginal birth after cesarean section and its associated factors in Ethiopia: a systematic review and meta-analysis – Nature.com 13:59
Open Access Published: 15 May 2023 Vaginal birth after cesarean section and its associated factors in Ethiopia: a systematic review and meta-analysis Dagne Addisu, Natnael Atnafu Gebeyehu, Shimeles Biru & Yismaw Yimam Belachew Scientific Reports volume 13, Article number: 7882 (2023) Cite this article Metricsdetails Abstract The prevalence of cesarean sections is rising rapidly and is becoming a global issue. Vaginal birth after a […]
Application of supervised machine learning algorithms for classification and prediction of type-2 diabetes disease… – Nature.com 06:03
Open Access Published: 13 May 2023 Application of supervised machine learning algorithms for classification and prediction of type-2 diabetes disease status in Afar regional state, Northeastern Ethiopia 2021 Oumer Abdulkadir Ebrahim & Getachew Derbew Scientific Reports volume 13, Article number: 7779 (2023) Cite this article 1 Altmetric Metricsdetails Abstract Ethiopia has been challenged by the growing magnitude of diabetes in general and type-2 diabetes […]
