World Health Organization (WHO) Ethiopia hosts a high-level summit on appropriate use of antimicrobials in Africa

Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia  Misuse and overuse of antimicrobials are the main drivers in the development of drug-resistant pathogens ADDIS ABABA, Ethiopia, April 26, 2023 Representatives from 12 countries in Africa are convened in Addis Ababa, Ethiopia, for a two-day regional summit on responsible and appropriate use of antimicrobials. AMR (Anti-Microbial Resistance) occurs […]

News: Measles outbreak kills eighteen in Oromia, exacerbates health crisis reeling from Cholera outbreak, drought,…  – Addis Standard 10:44

News: Measles outbreak kills eighteen in Oromia, exacerbates health crisis reeling from Cholera outbreak, drought, flooding APRIL 26, 2023 Addis Abeba – Measles outbreak kills 18 in 149 Kebeles in the Oromia region with documented 1,274 cases, the figure showing a fatality rate of 1.4 percent. Children under five account for the majority of cases.  According to […]

“ሕይወት አድን” በተባለው የሱዳኑ የተኩስ ማቆም ስምምነት የቀጠለው ዜጎችን የመታደግ ተልእኮ

April 26, 2023 – VOA Amharic  ላለፉት 48 ሰዓታት ከተደረገ ከፍተኛ ድርድር በኋላ፣ የሱዳን የጦር ኃይል እና ፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ ሰጪ ልዩ ኃይል፣ ከሰኞ እኩለ ሌሊት ጀምሮ ቢያንስ ለ72 ሰዓታት፣ ሀገር አቀፍ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ መስማማታቸውን፣ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንክን ቢያስታውቁም፣ የውጭ መንግሥታት ዲፕሎማቶቻቸውንና ዜጎቻቸውን ከሱዳን ማውጣቱን ቀጥለዋል። “በድፍረት እና ሞያዊ ብቃት” የተከናወነ […]

Tooth brushing practice in Ethiopia: a systematic review and meta-analysis  – Nature.com 15:21

Open Access Published: 19 April 2023 Tooth brushing practice in Ethiopia: a systematic review and meta-analysis Addisu Tadesse Sahile,  Mitiku Tesfaye Wondimu &  Endeshaw Mulate Fikrie  Scientific Reports volume 13, Article number: 6418 (2023) Cite this article Metricsdetails Abstract Oral hygiene refers to taking care and maintaining the cleanness of gum and teeth; a good oral hygiene practice promotes better oral health in […]

Food taboos causing malnutrition in pregnant women in Ethiopia, find public health researchers  – Medical Xpress 12:30

APRIL 19, 2023  Editors’ notes By Solomon Yimer, SciDev.Net One in five pregnant women in Ethiopia are deliberating staying under nourished for fear of fetal deformities and giving birth to big babies, public health researchers say. Many pregnant mothers in Ethiopia are suffering from nutritional deficiencies during pregnancies due to harmful myths and cultural beliefs, even though their […]

Food taboos causing malnutrition in pregnant women  – SciDev.Net 10:31

19/04/23 Researchers say the practice of food taboos perpetuate a cycle of malnutrition and poor health in families Copyright: C.Fadda / Bioversity International, (CC BY-NC-ND 2.0) Speed read Around one in five pregnant women in Ethiopia under-nourish themselves due to food taboos Food taboos lead to nutrient deficiencies, perpetuating malnutrition in families Addressing food taboos and improving […]

በርካታ ሴቶችን የሚያሰቃየውን የወር አበባ ህመም የሚያስታግሰው አዲሱ ቴክኖሎጂ

ከ 4 ሰአት በፊት ለበርካታ ሴቶች በየወሩ ያለው ከሦስት እስከ አምስት የሚደርሱ የወር አበባ ቀናት የስቃይ እና የመከራ የሚባሉ ናቸው። የማያስቀምጥ እና የማያስተኛ ሆድ ቁርጠት፣ ማቅለሽለሽ፣ ራስ ህመም፣ የጀርባ ህመም. . . ሌላም ሌላም። ዓለም የወር አበባ ህመምን ከባድነት ለመረዳት ዘመናትን ፈጅቶበታል። የህክምና ባለሙያዎች በመጨረሻም የወር አበባ ቁርጠትን ከልብ ድካም ህመም ጋር ሊወዳደር የሚችል እንደሆነም […]

ስለምንመገበው ጥሬ ሥጋ ማወቅ ያሉብን ነገሮች እና ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ

7 ጥር 2023 ተሻሽሏል 16 ሚያዚያ 2023 ዓውድ ዓመትን ዓውድ ዓመት ከሚያሰኙ ነገሮች መካከል ሁሉም እንደአቅሙ የሚዘጋጃቸው የበዓል ምግቦች እና መጠጦች ከፍ ያለ ድርሻ አላቸው። የወዳጅ ዘመድ መጠያየቅ፣ የቡናው መጫጫስ፣ የቄጠማው መጎዝጎዝ እና የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት በምግብ እና በመጠጡ ላይ የሚጨመሩ ሰበዞች ናቸው። በተለይ እንደ ገና እና ፋሲካ ያሉ ትላልቆቹ ዓውደ ዓመቶች የሚመጡት ረዥም […]

ጋና ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበትን የወባ ክትባት በማጽደቅ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች

April 13, 2023 – BBC Amharic  13 ሚያዚያ 2023, 08:10 EAT ባበለጸጉት ሳይንቲስቶች “ዓለምን ቀያሪ” የሚል ስያሜ የተሰጠወን የወባ ክትባት በማጽደቅ ጋና የመጀመሪያው ሀገር ሆናለች። R21 በመባል የሚጠራው ክትባቱ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ክትባቶች ጋር ሲነጻጸር በእጅጉ ውጤታማ ነው ተብሏል። የክትባቱን ደህንነትና ውጤታማነት ሲፈትሽ የቆየው የጋና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ይፋ ባያደርገውም ጥቅም ላይ እንዲውል ውሳኔ አሳልፏል። የዓለም ጤና […]

በኤርትራ ጭንቅላታቸው ተጣብቆ የተወለዱት ህጻናት ከአገር ውጭ መታከም አለባቸው ተባለ

ከ 16 ደቂቃዎች በፊት ኤርትራ ውስጥ ጭንቅላታቸው ተጣብቆ የተወለዱትን ጨቅላዎች በቀዶ ሕክምና ለማላቀቅ ከአገር ውጭ ሄደው መታከም አለባቸው ተባለ። ከሁለት ወራት በፊት በከረን ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱት ጨቅላዎች በመዲናዋ አሥመራ በሚገኘው ኦሮታ ሆስፒታል ክትትል እየደረገላቸው ይገኛሉ። በሆስፒታሉ የሕጻናት ሕክምና ክፍል ኃላፊ ዶ/ር ዘሚካኤል ዕቁብ ጨቅላዎቹ የቅርብ ክትትል እያደረገ ቢገኝም ጭንቅላታቸውን ለማላቀቅ ቀዶ ሕክምናው ከኤርትራ ውጭ መደረግ […]