ህንድ ውስጥ እየተዛመተ ያለው የኮሮናቫይረስ ዝርያ አሳሳቢነት

ሜይ 11, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ህንድ ውስጥ እየተዛመተ ያለው የኮሮናቫይረስ ዝርያ በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ። በዓለም የጤና ድርጅት ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተያያዥ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ዳይሬክተሯ ዶ/ር ማሪያ ቫን ኬርኮቭ የተጠቀሰውን የቫይረሱ ዝርያ በተመለከተ ዛሬ ማክሰኞ ባደረጉት ገለፃ፣ “ይህ ቫይረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ ብለን ፈርጀነዋል። ቫይረሱ በይበልጥ እየተዛመተ መሆኑን […]

በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመቱ ያሉ ሁለት የኮሮናቫይረስ ዝርያዎች በደቡብ አፍሪካ

ሜይ 10, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ባሁኑ ወቅት በከፍተኛ ፍጥነት የሚዛመቱ ሁለት የኮሮናቫይረስ ዝርያዎች መኖራቸውን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ተናገሩ። ከአፍሪካ ሃገሮች ሁሉ በኮቪድ-19 በከፋ ደረጃ የተጠቃችው ደቡብ አፍሪካ ሊከሰት ለሚችለው አዲስ የከበደ የቫይረሱ ሥርጭት ተዘጋጅታለች። የደቡብ አፍሪካ የተላላፊ በሽታዎች ብሄራዊ ተቋም ባለሥልጣናት “ቢ.1.617.2” እና “ቢ.1.1.7” በሚል ስያሜ የሚጠሩት የቫይረሱ ዝርያዎች የተያዙ ሰዎች […]

በአፍሪካ ልውጥ የኮሮናቫይረስ ዝርያዎች ወረርሽኝ ሊያገረሽ ይችላል – ቪኦኤ አማርኛ

ሜይ 07, 2021 ስመኝሽ የቆየ በአፍሪካ ለኮሮናቫይረስ የሚሰጠው ህይወት አዳኝ ክትባት ስርጭት በጣም አነስተኛ በመሆኑና አዳዲስ የቫይረሱ ዝርያዎች በስፋት እየተሰራጩ መሆኑን ተከትሎ የአፍሪካ ሀገራት የአዲስ ልውጥ ቫይረስ ወረርሽኝ ያሰጋቸዋል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቋል። ዋሽንግተን ዲሲ —  በአፍሪካ ልውጥ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ወረርሽኝ ሊያገረሽ ይችላል By ቪኦኤ ቀጥተኛ መገናኛ 16 kbps | ኤምፒ3 32 kbps […]

የኢህአዴግ የስለላ መረብ ! (በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የተዘጋጀ ጥናት)

06/05/2021 የኢህአዴግ የስለላ መረብ !  በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ  የተዘጋጀ  ጥናት — ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት (ብመደአ)እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) – ከውስጥ አዋቂዎች የተገኘ ግርድፍ መረጃ!! ኢትዮጵያን በተለያዩ አቅጣጫዎች በማፈን በቁጥጥር መዳፉ ውስጥ አስገብቶ እየገዛ የሚገኘው ኢህአዴግ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአፈና ሥራውን ከማጠናከር አልፎ ዘመናዊ ወደ ማድረግ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ በዋንኛነት እየተጠቀመበት ያለው […]