ማረጥ ምንድን ነው? ምልክቶቹስ?

October 23, 2022 – BBC Amharic  23 ጥቅምት 2022, 07:32 EAT ለበርካታ ሴቶች የማረጥ ምልክቶች በ40ዎቹ አጋማሽ ላይ መታየት ይጀምራል። የወር አበባ መቆምን የሚያበስረው የህይወት ደረጃ በየአመቱ የአለም ማረጥ ዕለት ተብሎ ይከበራል። ይህችን ዕለት በማስመልከት ስለ ማረጥ ምንነት፣ እንዲሁም ያሉትን ደረጃዎችን እንመለከታለን። ማረጥ ምንድን ነው? ማረጥ የሴቶች የወር አበባ የሚቆምበት ወቅት ሲሆን ይህም በአብዛኛው በ 51 አመት […]

ከ 1 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን 8 ሰዎችን ብቻ የሚያጠቃው አስገራሚ በሽታ

ከ 5 ሰአት በፊት አንዳንድ በሽታዎች ግራ ናቸው። ለታማሚም ለአስታማሚም፤ ለአካሚም ለታካሚም። ሐኪሞች እንዲህ ግራ የሆኑትን ደዌዎች ኢዲዮፓቲክ (idiopathic) ሲሉ ይጠሯቸዋል። ግራ የሚባሉት ግራ ስለሚያጋቡ ነው። መንስኤያቸው ስለማይታወቅ። ይህ ዛሬ የምንነግራችሁ በሽታ ከዚህ ይመደባል። 60 ከመቶ በምን እንደሚመጣ አይታወቅም። ሲመጣ ግን እግር ተወርች ያስራል። አስሮ ቤት ያስቀምጣል። የአማርኛ ስም የለውም። በእንግሊዝኛ ‘ትራንስቨረስ ማያሊቲስ’ ይባላል። በቅጽል […]

Ethiopia situation ‘spiraling out of control’: UN chief

Ammunition is seen next to a tank destroyed in a fight between the Ethiopian National Defence Force (ENDF) and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) forces in Kasagita town, Afar region, Ethiopia, February 25, 2022. (File Photo: Reuters) Ethiopia AFP Published: 17 October ,2022: 08:27 PM GST UN Secretary-General Antonio Guterres called for an immediate end […]

ቻይና የተከተለችው “የዜሮ-ኮቪድ ፖሊሲ” ውጤታማ መሆኑን ገለጸች

ቻይና በዜሮ-ኮቪድ ፖሊሲዋ ከቀጠለች ከተቀረው ዓለም የተገለለች እንዳያደርጋት ተሰግቷል አል-ዐይን 2022/10/15 19:27 GMT በቤጂንግ ዜሮ-ኮቪድ ፖሊሲ ምክንያት የሀገሪቱ የጋብቻና የወሊድ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ይገለጻል ቻይና በሰዎች ህይወት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ ማንኛውንም ወረርሽኞችን በፍጥነት ለማስወገድ በሚል ተግባራዊ ያደረገችው የ“ዜሮ-ኮቪድ ፖሊሲ” ውጤታማ መሆኑን ገለጸች፡፡ የገዥው ኮሚኒስት ፓርቲ ቃል አቀባይ ሱን ዬሊ በቤጂንግ እየተካሄደ ባለው የፓርቲውን […]

UNOCHA warns over cholera outbreak in southern Ethiopia  – CGTN 12:28

UNOCHA warns over cholera outbreak in southern Ethiopia amid growing cases Africa  00:12, 17-Oct-2022 CGTN The United Nations Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (UNOCHA) has warned over the spread of the cholera outbreak in the southeastern part of Ethiopia amid growing cases. The UNOCHA, in its latest situation update report issued late Thursday, […]

በኮሮናቫይረስ ዘመን ቤት ተዘግቶ መዋል እርግዝናን እንደቀነሰ ጥናት አመለከተ

ከ 7 ሰአት በፊት በኮሮናቫይረስ ጊዜ ቤት ተዘግቶ መዋል የወሊድ ምጣኔን እንደቀነሰ አንድ ጥናት አመለከተ።  በአውሮፓ ኮሮናቫይረስ ያስከተለው ቤት ተቀምጦ መዋል እርግዝና እንዲጨምር አላደረገም ተባሏል።  በአውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ ምናልባትም የወሊድ ምጣኔን ሳይቀንሰው አልቀረም።  ይህንኑ የተመለከተ አንድ ጥናት በጥር 2021 እና ከአንድ ዓመት በፊት በአውሮፓ የነበረን የወሊድ ምጣኔ በማወዳደር ምን እንደተፈጠረ ለመረዳት […]

በወንዶች እና በሴቶች አእምሮ መካከል ልዩነት አለ?

ከ 9 ሰአት በፊት አእምሯችንን በአጉሊ መነጽር ብናየው ከብዙ የደም ስሮች እና ውስብስብ የሆኑ የነርቭ መስመሮች ውጪ ምንም የምናየው ነገር አይኖርም። ሆኖም ግን አእምሯችን የማንነታችን፣ የአስተሳሰባችን እና የስሜታችን ሲያልፍም በምክንያት እና በውጤት የማመናችን ምንጭ ነው። በዚህ ደግሞ ሁለቱም ጾታዎች የሚታሙ አይደሉም። ግን የዘርፉ ምሁራን የወንድ እና የሴት አእምሮ አንድ ነው ወይስ የተለያየ ሲሉ ይጠይቃሉ። አእምሯችንን […]

African Health Ministers Take Steps to Curb the Spread of the Ebola Disease Outbreak  – Africa CDC (Press Release) 07:16

News / Press Releases Addis Ababa/Brazzaville/Kampala, 12 October 2022 – Ministers of Health and government representatives from 9 African countries today agreed on joint measures to stop the potential spread of the ongoing Ebola disease outbreak in Uganda and beyond its borders.An assessment conducted by World Health Organization (WHO) found that the risk of the Sudan ebolavirus spreading […]

ሕንድ 70 ለሚጠጉ ህጻናት ህልፈት ምክንያት ሆኗል የተባለውን የሽሮፕ አምራች አገደች  

October 13, 2022 – BBC Amharic  13 ጥቅምት 2022, 08:01 EAT የሕንድ የጤና ባለስልጣናት በጋምቢያ ወደ70 የሚጠጉ ህጻናት ህይወት እንዲያልፍ ምክንያት ሆኗል በሚል የታመነውን የሳል መድሃኒት የሚያመርተው ተቋም ምርቱን እንዲያቆም አገደች። ማይደን ፋርማሱቲካልስ የተሰኘው ለህጻናቱ ህልፈት ምክንያት ሆነዋል የተባሉትን አራት ፈሳሽ መድሃኒቶች የሚያመርት ሲሆን የሕንድ የጤና ተቆጣጣሪዎች “በምርት እና በሙከራ ተግባራቱ ውስጥ መከተል የነበረበትን ደንቦችን ጥሷል” ሲሉ […]

ከፍተኛው እራስን የማጥፋት ቁጥር በአፍሪካ እንደተመዘገበ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

October 8, 2022 – BBC Amharic  8 ጥቅምት 2022 በመላው ዓለም ከሚመዘገበው እራስን የማጥፋት ክስተት ከፍተኛ ቁጥር ያለው አፍሪካ አህጉር ውስጥ እንደሚፈጸም የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ። እንደ ድርጅቱ መግለጫ ከሆነ በዓለም ላይ ከፍተኛ ቁጥር ከተመዘገበባቸው አስር አገራት ስድስቱ የሚገኙት በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ነው። በአህጉሪቱ የሥነ አእምሮ ህክም እና ድጋፍ የሚሰጡ ባለሙያዎች ቁጥርም እጅግ ዝቅተኛ መሆኑን ገልጿል። በዚህም […]