Smoke leads the way: Rochester Ethiopians mark the finding of the cross  – Post Bulletin 09:52

According to Ethiopian Orthodox belief, bonfire smoke led searchers to the cross used to crucify Christ. By John Molseed September 26, 2022 08:52 AM ROCHESTER — For the second year in a row, local Ethiopian Orthodox Christians observed Meskel on the shore of Cascade Lake. Although the event went on without a hitch this year, last […]

በትግራይ በሕጻናት ላይ የሚከሰቱ በሽታዎች እየጨመሩ መሆናቸው ተነገረ

ከ 7 ሰአት በፊት በትግራይ ክልል ባለው ጦርነት ምክንያት የክትባት መጠን በመቀነሱ በክትባት መከላከል የሚቻሉ በሕጻናት ላይ የሚከሰቱ የተለያዩ ዓይነት በሽታዎች እየጨመሩ መሆኑ ተነገረ። የክልሉ የጤና ባለሥልጣናት እንዳሉት ክትባት የሚያገኙ ሕጻናት ቁጥር በመቀነሱ ልጆችን የሚያጠቁ ኩፍኝን፣ ፖሊዮን እና ቲታነስን የመሳሰሉ በሽታዎች እየጨመሩ ነው። ከትግራይ ጤና ቢሮ የወጣ መረጃ እንደሚያመለክተው በዚህ የአውሮፓውያን ዓመት ውስጥ በክልሉ መደበኛ […]

የካንሰር ህዋስን የሚገድለው ቫይረስ ለካንሰር ሕሙማን ተስፋ እንደሚሰጥ ተገለጸ

ከ 4 ሰአት በፊት ቫይረስ በመጠቀም የካንሰር ሕዋሳትን የሚገድለው ሕክምና ለካንሰር ሕሙማን ተስፋ ሰጪ እንደሆነ ተገለጸ። የዩናይትድ ኪንግደም ሳይንቲስቶች እንደሚሉት፣ በዚህ ሕክምና አንድ ካንሰር ታማሚ ሲፈወስ ሌላ ታማሚ ደግሞ ከፍተኛ ማገገም አሳይቷል። ለሕክምና የዋለው ቫይረስ በዋናነት የጉሮሮ መከርከር የሚያስከትለው ኸርፕስ ሲምፕሊክስ ሲሆን፣ ቫይረሱ እንዲዳከም ተደርጎ ነው ጥቅም ላይ የዋለው። በሕክምናው ዙሪያ ተጨማሪ ጥናቶች ቢያስፈልጉም፣ ለካንሰር […]

Call To Action: Africa’s New Public Health  – Africa CDC (Press Release) 05:48

We African Union Heads of States and Government, and Heads of Delegations participating at the Special Side Event, “Africa’s New Public Health Order: Rejuvenating the Global Health Security Agenda” in the sidelines of the 77th Session of the United Nations General Assembly.MINDFUL that Africa, a continent of more than 1.2 billion people, continues to experience the […]

Deadly childhood diseases rise in Ethiopia’s Tigray as war hampers vaccinations

Africa Reuters September 20, 20228:10 AM EDT Hemen Hagos, 1.5 months old Ethiopian child admitted with pertussis, also known as whooping cough, receives care at a hospital in Mekelle, the capital of Tigray region, Ethiopia September 9, 2022. REUTERS/Stringer Summary Only a trickle of aid entered Tigray during ceasefire Vaccination rates fall from over 90% […]

በዝንጀሮ ፈንጣጣ ምክንያት የውጭ ዜጎችን እንዳትነኩ ሲሉ የቻይና ባለሥልጣን አስጠነቀቁ

ከ 1 ሰአት በፊት ቻይና በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዘ የመጀመሪያውን ሰው ማግኘቷን ተከትሎ አንድ የአገሪቱ ከፍተኛ የጤና ባለሥልጣን ቻይናውያን ከውጭ ዜጎች ጋር እንዳይነካኩ አስጠንቅቀዋል። በቻይና የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) ዋና ኤፒዲሚዮሎጂስት የሆኑት ዉ ዙንዩ፣ ዌቦ በተሰኘው የቻይና የማኅበራዊ ትስስር መድረክ ላይ ዜጎች “ከውጭ አገር ሰዎች ጋር ቆዳ-ለቆዳ ንክኪ” እንዳይኖራቸው መክረዋል። ይህ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ […]

A continent-wide collaboration on genomics surveillance show the power of African science and how the majority of…  – Africa CDC (Press Release) 01:45

A continent-wide collaboration on genomics surveillance show the power of African science and how the majority of COVID-19 variants were introduced into Africa Addis Ababa, Durban, Brazzaville, and Stellenbosch, 15 September 2022. A major scientific report from Africa is featured in the journal Science today. This scientific report show how the rapid expansion of genomics surveillance in […]

TPLF says Ethiopia sending troops to Eritrea , expresses “concerns” to Eritrea’s safety  

September 15, 2022 TPLF says Ethiopia sending more troops to Eritrea. It sees something “nefarious” about it. In the latest news conference with Tigray TV, Tigray People’s Liberation Front (TPLF) spokesperson Getachew Reda makes a new claim about the “Tigray forces” victory on the western front.  As has been the case in the past, his […]

በወር አበባ ጊዜ ከትምህርታቸው ለሚስተጓጎሉ የንጽህና መጠበቂያ የምታቀርበው ኢትዮጵያዊት

ከ 5 ሰአት በፊት ዶ/ር ደራርቱ ነጋሽ በሰላሌ ዩኒቨርስቲ የሕክምና ትምህርት ክፍል መምህርት ስትሆን በሰላሌ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደግሞ አጠቃላይ ሐኪም ናት። ባለፈው ዓመት በምትሰራበት እና በምታስተምርበት አካባቢ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ያደረገችው ጉብኝት አሁን ለምታከናውነው ሥራ ምክንያት ሆኗታል። “አምና የተለያዩ ትምህርት ቤቶችን ለመጎብኘት ችዬ ነበር። ሴት ተማሪዎች ከትምህርታቸው ይቀራሉ” ትላለች ዶ/ር ደራርቱ። በተለይም በገጠር አካባቢ ሴት ተማሪዎችን […]

ኤርትራ እና ሌሎች አካላት የሰሜን ኢትዮጵያውን ግጭት “ከማቀጣጠል እንዲቆጠቡ” አሜሪካ አሳሰበች – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

September 11, 2022 ኤርትራ እና ሌሎች አካላት የሰሜን ኢትዮጵያውን ግጭት “ከማቀጣጠል እንዲቆጠቡ” የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሳሰቡ። ዓለም አቀፍ አጋሮች ግጭቱን በሰላም ለመፍታት የሚደረገውን ሂደት ለመደገፍ ዝግጁ እንዲሆኑም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል።  አንቶኒ ብሊንከን ማሳሰቢያውን እና ጥሪውን ያቀረቡት የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በማስመልከት ዛሬ እሁድ መስከረም 1፤ 2015 እኩለ ሌሊት ገደማ ባወጡት መግለጫ […]