የኬንያ ምርጫ በሕወሃት እና ብልፅግና ድርድር ቀነ ቀጠሮ መወሰን ላይ ተፅእኖ አሳድሯል – አሜሪካ
July 29, 2022 የአፍሪካ ጉዳይ ኃላፊዋ ትናንት ለአሜሪካ ሴኔት የውጪ ግንኙነት ኮሚቴ እንደተናገሩት፣ “አሁን ያለው ትኩረት በኬንያ በሚደረገው ምርጫው ላይ በሆነበት ሰዓት፣ የድርድሩን ቀነ ቀጠሮ መወሰን ላይ ተፅእኖ ማሳደሩ የምንጠበቀው ጉዳይ ነው” ብለዋል። በመጪው ነሐሴ 3 በጎረቤት ኬንያ ከሚካሄደው ምርጫ በኋላ፣ በኢትዮጵያ የሰላም ንግግር ሊጀመር እንደሚችል ሲሉ አንድ ከፍተኛ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣን ጥንቃቄ የተሞላው ተስፋቸውን […]
መፀዳጃ ቤት ስንጠቀም በምናያቸው ምልክቶች የምንለየው የካንሰር ዓይነት
ከ 5 ሰአት በፊት በአንጀት ካንሰር የሞተችው የአርባ ዓመቷ ጎልማሳ ዴሚ ዴብራ ጄምስ በሽታውን ቀድሞ ለማወቅ ሁሉም ሰው ሰገራው ላይ ያሉ ለውጦችን ትኩረት እንዲሰጥ ስትመክር ቆይታለች። ታዲያ እንዴት የአንጀት ካንሰርን ልንለይ እንችላለን? ከዚህ የጤና ችግር ጋር በተያያዘ ሦስት ነገሮችን ልብ ማለት ይኖርብናል፡ በሰገራ ላይ ደማቅ ቀይ ወይም ጠቆር ያለ ቀይ ደም መታየት በሰገራ ላይ ለውጥ […]
ከ30 ዓመት በላይ ኤችአይቪ በደሙ የነበረበት ግለሰብ ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ ተነገረ
ከ 5 ሰአት በፊት ከአውሮፓውያኑ ከ1980ዎቹ ጀምሮ በደሙ ውስጥ ኤችአይቪ ቫይረስ የነበረበት ግለሰብ ከበሽታው ነጻ መሆኑን ዶክተሮች ገለጹ። በዚህም እስካሁን ከኤችአይቪ ቫይረስ ነጻ መሆናቸው ከተነገረላቸው ሰዎች አራተኛው ሆኗል። ግለሰቡ የነበረበትን የደም ካንሰር ለማከም በተፈጥሮ ቫይረሱን ለመቋቋም ከሚችል አንድ ግለሰብ የአጥንት መቅኔ ዝውውር ሕክምና ተደርጎለታል። ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ የተነገረለት ግለሰብ ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገ የ66 ዓመት ሰው […]
ኮሮናቫይረስ መጀመሪያ በተመዘገበባት ውሃን የእንቅስቃሴ ገደብ ተጣለ
ከ 4 ሰአት በፊት ኮሮናቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ በተመዘገበባት የቻይናዋ ውሃን ከተማ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የእንቅስቃሴ ገደብ ተጣለባቸው። አራት ምልክት የሌለባቸው ሰዎች ቫይረሱ ስለተገኘባቸው በጂያንግሺያ አካባቢ ሰዎች በመኖሪያ ቤታቸው ወይም በግቢያቸው ለሦስት ቀናት እንዲቆዩ ተነግሯቸዋል። ቻይና “ዜሮ ኮቪድ” የሚል ስትራቴጂ ትከተላለች። ለዚህም በሰፊው መመርመር፣ ጥብቅ ልየታ እና የእንቅስቃሴ ገደብን ትተገብራለች። ይህም ከሌሎች አገራት ያነሰ የሞት […]
US sends envoy for GERD talks – International Water Power and Dam Construction 09:30
26 July 2022 US Special Envoy for the Horn of Africa (SEHOA) Mike Hammer is to visit Egypt, the United Arab Emirates, and Ethiopia, providing US support in a bid to forge a diplomatic resolution to issues related to the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), the US Departmer of State has announced. Negotiations between Egypt, Ethiopia […]
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ የዓለም ጤና ስጋት ነው ተብሎ ታወጀ
23 ሀምሌ 2022 የዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ ወረርሽኝ አንገብጋቢ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ነው ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አወጀ። በድርጅቱ ምደባ መሠረት ይህ ውሳኔ ከወረርሽኞች አሳሳቢነት አንጻር ከፍተኛው ደረጃ ሲሆን፣ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር በዓለም ዙሪያ እየጨመረ በመሄዱ ነው የሕዝብ ጤና ስጋት ተብሎ እንዲፈረጅ የተወሰነው። ውሳኔው የተላላፈው የዓለም ጤና ድርጅት ከቀናት በፊት በቫይረሱ ዙሪያ ለሁለተኛ ጊዜ […]
Authorities Must Investigate Massacre of Ethnic Amhara in Tole – Amnesty International USA (Press Release) 09:57
July 21, 2022 The Ethiopian authorities must urgently launch an impartial investigation into the summary killing of over 400 Amhara residents of Tole Kebele in Oromia region on June 18, Amnesty International said today. Hundreds of people were killed and scores injured in an attack that survivors and victims’ family members say was committed by […]
ጋና ገዳይ እና ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይ በሆነው ቫይረስ ሰዎች መሞታቸውን ይፋ አደረገች
ከ 2 ሰአት በፊት ጋና በፍጥነት እና በቀላሉ ተላላፊ በሆነው ገዳይ ቫይረስ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን ይፋ አደረገች። ማርበርግ የተባለው ይህ ቫይረስ ኢቦላን ከሚያመጣው ቫይረስ ጋር ተቀራራቢ ነው። ሁለቱም ታካሚዎች በደቡባዊ አሻንቲ ግዛት ሕክምና ሲሰጣቸው ቆይቶ ሕይወታቸው አልፏል ተብሏል። በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ የተወሰደው የታማሚዎቹ ናሙና በዚህ ገዳይ ቫይረስ መያዛቸውን ያሳየ ሲሆን፤ ሴኔጋል ያለ ቤተ ሙከራም […]
The 5 Delicious Reasons Why We’re Obsessed With Ethiopian Food – Green Queen 14:45
FOOD & NUTRITION HEALTH VEGAN By Sally Ho Published on Jul 8, 2022 Last updated Jul 8, 2022 4 Mins Read Did you know that meatless dishes have always been around in Ethiopian cuisine? For centuries, Ethiopian food culture has traditionally featured a wide range of rich and colourful vegetables, fruits, beans, and pulses as the core ingredients in many […]
የሰዎችን ችግር በማዳመጥ ማማከር ሌላው ህክምና
July 6, 2022 – DW Amharic ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች የማማከር አገልግሎት ማግኘት ብዙዎች የሚፈልጉት ሆኖም እንደልብ የማያገኙት ነገር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ። እንዲህ ያለውን አገልግሎት የሚሰጡት ጥቂት ቢሆኑም መኖሩን ተረድተው በምክር የተጠቀሙ በርካቶች የተረጋጋ እና ጤናማ ሕይወት ለመምራት እንዳስቻላቸው ግን የሚናገሩ አሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
