ኢትዮጵያ በ2024 የወባ ስርጭት ከተስፋፋባቸው አገራት አንዷ መሆኗን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 6 ታህሳስ 2025, 14:07 EAT ኢትዮጵያ፣ የመን እና ማዳጋስካር እአአ በ2024 በከፍተኛ ደረጃ የወባ ስርጭት የተስፋፋባቸው አገራት መሆናቸውን የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ፤ ወባ በ2024 ብቻ 610,000 ገደማ ሰዎችን መግደሉን ገልጿል። የተባበሩት መንግሥታቱ የጤና ተቋም ሐሙስ ዕለት ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳለው አብዛኛዎቹ በወባ ተይዘው የሞቱት ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት […]

Ethiopia launched the fourth National Action Plan on Antimicrobial Resistance during World Antimicrobial Resistance Awareness Week (WAAW) 2025 commemoration

Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia  Participants expressed strong commitment to working together to reduce the burden of AMR and protect the effectiveness of life-saving medicines ADDIS ABABA, Ethiopia, December 5, 2025 Ethiopia commemorated World Antimicrobial Resistance Awareness Week (WAAW) 2025 with a high-level national event held at the Africa CDC Headquarters in Addis Ababa, […]

Ethiopia eyes experimental Marburg vaccine after outbreak  STAT

Newsletter Morning Rounds By O. Rose Broderick Dec. 5, 2025 Disability in Health Care Reporting Fellow Get your daily dose of health and medicine every weekday with STAT’s free newsletter Morning Rounds. Sign up here. Vaccines, vaccines, vaccines (a la Matthew McConaughey). It was a contentious first day at the CDC vaccine advisory committee meeting, but keep scrolling to […]

Antimicrobial use, prescribing quality, and therapy-related problems among hospitalized patients in Northeast Ethiopia – Nature .Com

Scientific Reports , Article number:  (2025) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors present which affect the content, and all legal disclaimers apply. Abstract Background Antimicrobials are the leading drug class implicated […]

ከባሪያዎች ምግብነት እስከ ነገሥታት ማዕድ የዘለቀው፣ የበርካታ ሕመሞች ፈውስ ነጭ ሽንኩርት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ታህሳስ 2025 ነጭ ሽንኩርት ለሺህዎች ዓመታት በምግብ ማጣፈጫነት፣ በመድኃኒትነት አገልግሎት ላይ እየዋለ እገኛል። በእርግጥ ሽታው በርካቶችን የሚያንገፈግፍ ቢሆንም በመድኃኒትነቱ ላይ ግን ጥያቄ የለም። በፀረ ባክቴሪያ እና ፀረ ቫይረስ የታወቀው ነጭ ሽንኩርት ከምግብ ማጣፈጫነቱ ባሻገር በባሕላዊ ሕክምና ውስጥ እጅጉን የተለመደ ነው። ነጭ ሽንኩርት የመጀመሪያ መገኛው በማዕከላዊ እስያ ሲሆን፣ ከዚያም ወደ […]

Africa CDC Study Explores SMS Messaging to Strengthen TB Treatment – Africa CDC( Press Release)  01:48 

News / Press Releases Addis Ababa – A new study by the Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC) is exploring how mobile phone messaging can improve tuberculosis (TB) treatment adherence in Ethiopia and Liberia, two of the continent’s most affected countries. The research is supported by a US$100,000 grant from the World Bank and is […]

ወጣቶች ፊታቸውን ለምን ወደ ውበት ቀዶ ሕክምና አዞሩ? ወጪው እና የሚያስከትለው ውስበስብ መዘዝ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 29 ህዳር 2025 ፊት ላይ የሚደረግ ቀዶ ሕክምና ከመቼውም በላይ ተበራክቷል። የፊት ቆዳን የመሰብሰብ ቀዶ ሕክምና (facelift) የተለመደው በዕድሜ በገፉ ሰዎች ዘንድ ነበር። ከፍተኛ ገንዘብም ያስወጣል። አሁን ግን በ20ዎቹና በ30ዎቹ ዕድሜ ክልል ያሉትም ሳይቀሩ ፊታቸውን እያሠሩ ነው። አንዳንዶቹ ወጣቶች ከቀዶ ሕክምና በፊት እና በኋላ ያላቸውን ገጽታ የሚያሳዩ ምሥሎች በማኅበራዊ ሚዲያ […]

ሰዎች በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ሆነው እንኳን በፍጹም ፍርሃት እንዳይሰማቸው የሚያደርገው ሕመም

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት ፍርሃት ራሳችንን ከአደጋ የምንጠብቅበት ዝግመተ ለውጣዊ ባህሪ ነው። ፍርሃት ደመ ነፍሳዊ ነው። ፍርሃት የሌለው ሕይወት ምን ይመስል ይሆን? ለብዙዎቻችን ይሄንን ስሜት መገመት ከባድ ነው። እጅግ ጥቂት ሰዎች ግን ይሄንን እውነታ ይኖሩታል። ከአውሮፕላን ቢዘሉም እንኳን ቅንጣት ያህል ፍርሃት አይሰማቸውም። በሰውነታቸው አድሬናሊን ሆርሞን አይዘዋወርም፤ ፈርተው የልብ ምታቸው አይጨምርም። […]

Risky sexual behavior and its associated factors among employees in industrial park, Northeast, Ethiopia   – Nature.Com 04:12 

Scientific Reports , Article number:  (2025) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors present which affect the content, and all legal disclaimers apply. Abstract Risky sexual behavior is a workplace concern that […]