Determinants of blood sugar level among type I diabetic patients in Debre Tabor General Hospital, Ethiopia: a…  – Nature.com 05:28

Open Access Published: 31 May 2022 Molalign Gualu Gobena &  Maru Zewdu Kassie  Scientific Reports volume 12, Article number: 9035 (2022) Cite this article Metrics details Abstract In 2019 among all populous countries in Africa, Ethiopia has the fourth-highest number of people with diabetes (1.7 million). This aggravated prevalence figure implies that diabetes mellitus is a major public health problem in Ethiopia. Due […]

በዓለማችን ሁለተኛው ገዳይ ስለሆነው ስትሮክ ምን ያህል እናውቃለን?

ከ 5 ሰአት በፊት የበሽታ ደግ የለውም። ስትሮክ ግን የክፉ ክፉ ነው። ያለአንዳች ምልክት ድንገት ሊጥል ይችላል። የዓለም ጤና ድርጅት እንደሚለው ስትሮክ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሁለተኛው ገዳይ በሽታ ነው። ድርጅቱ በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ 15 ሚሊዮን ሰዎች በስትሮክ እንደሚያዙም አሳውቋል። 5 ሚሊዮን ሰዎች በዚሁ ሰበብ እንሚሞቱና ሌሎች 5 ሚሊዮን ሰዎች ደግሞ ለቋሚ የአካል ጉዳት እንደሚዳረጉም አመላክቷል። […]

ፋይዘር ውስጥ በኃላፊነት የምትሰራው ዶክተር አይዳ ኃብተጽዮን ማን ነች? ቢቢሲ አማርኛ

21 ግንቦት 2022, 08:00 EAT ትውልደ ኤርትራዊቷ እና በዜግነት ካናዳዊ የሆነችው ዶ/ር አይዳ ኃብተጽዮን ሃኪሞችንና ተቆጣጣሪ ድርጅቶችን ደህንነቱ የተጠበቀና አግባብ የሆነ የመድሃኒት አጠቃቀምን በተመለከተ መረጃ የሚሰጠውን ፋይዘር የህክምናና የደህንነት ዓለም አቀፍ ድርጅትን ትመራለች። ኤርትራ ተወልዳ ያደገችው ዶ/ር አይዳ ሃብተጽዮን ከአልበርታ ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ከጉሌፍ ዩኒቨርሲቲ በስነ-ምግብ ማስተርስ ዲግሪ አግኝታለች። ካናዳ፣ ኦንታሪዮ ከሚገኘው ማክማስተር ዩኒቨርሲቲ […]

የዝንጀሮ ፈንጣጣ፡ በ12 አገራት 80 ሰዎች መያዛቸው ተረጋግጧል- የዓለም ጤና ድርጅት ቢቢሲ አማርኛ

21 ግንቦት 2022, 09:04 EAT በ12 አገራት ወደ 80 የሚጠጉ ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ (ሞንኪፖክስ) መያዛቸው መረጋገጡን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የአገራቱን ስም ሳይገልጽ ሌሎች 50 ተጠርጣሪዎችም በምርመራ ላይ መሆናቸውንም የዓለም ጤና ድርጅት ገልጿል። መጀመሪያ በአውሮፓ መታየቱን ተከትሎ ቀደም ሲል በጣሊያን፣ በስዊድን፣ በስፔን፣ በፖርቱጋል፣ በአሜሪካ፣ በካናዳ እና በዩናይትድ ኪንግደም በሽታው መኖሩ ተረጋግጧል። የዝንጀሮ ፈንጣጣ በብዛት በመካከለኛው […]

በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ሕጻናት የሚፀነሱት እንዴት ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት እና አራት ልጆችን በአንድ ጊዜ ወልዶ ማሳደግ አስደናቂ ቢሆንም አዲስ አይደለም። ከሰሞኑ ከአንድ ዓመት በፊት ዘጠኝ ልጆችን ተገላግላ ሁሉም ልጆቿ በጤና የአንደኛ ዓመት ልደት በዓላቸውን ማክበራቸውን ተሰምቷል። የዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ በአንድ ጊዜ በርካታ ልጆች በመውለድ ክብረ ወሰን ላይ ስሟን ያሰፈረው የስምንት ልጆች እናት የሆነችውን አሜሪካዊት ናዲያ ሱሌይማንን […]

የጉሮሮ ካንሰር ለምን የአርሲ እና የባሌ አካባቢ ማህኅረሰብን በተለየ ያጠቃል?

16 ግንቦት 2022, 07:10 EAT የጉሮሮ ካንሰር፣ ገዳይ ከሆኑ የካንሰር ዓይነቶች መካከል አንዱ ነው። በተለያዩ የዓለማችን አገራት በጉሮሮ ካንሰር የሚጠቁ ሰዎች ቢኖሩም ከሌሎች በተለየ ግን ስርጭቱ ሰፋ ብሎ የሚታይባቸው አካባቢዎች መኖራቸውን ባለሙያዎቹ ይናገራሉ። እነዚህ አገራትም በምሥራቅ እና በደቡብ አፍሪካ እንዲሁም በእስያ የሚገኙ አገራት ናቸው። ኢትዮጵያም የጉሮሮ ካንሰር በስፋት ከሚስተዋልባቸው አገራት መካከል ትገኛለች። ምንም እንኳ እርግጠኛው […]

ከጨረቃ በተወሰደ አፈር ለመጀመሪያ ጊዜ ተክሎችን ማብቀል ተቻለ

13 ግንቦት 2022 ሳይንቲስቶች ከጨረቃ በተገኘ አፈር ተክሎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ማብቀል ችለዋል። ይህም ሁኔታ የሰው ልጅ በጨረቃ ረዘም ላለ ጊዜ መቆየት የሚያስችል መሆኑን ማሳወቅ የሚያስችል ወሳኝ እርምጃም ነው ተብሏል። ተመራማሪዎች በአውሮፓውያኑ 1969 እስከ 1972 የአፖሎ ተልእኮዎች ወቅት የተሰበሰቡ ትናንሽ የአቧራ ናሙናዎችን ተጠቅመዋል። በጣም የሚገርመው ሁኔታ ግን የዝሯቸው ዘሮች ከሁለት ቀናት በኋላ የመብቀል አዝማሚያ ማሳየታቸው ነው። […]

ሲደረግ የነበረው ዲፕሎማሲው ጥረት ባለመሳካቱ የትግራይን ሕዝብ ነፃነት ለማረጋገጥ የክልሉ ህዝብ እንዲዘጋጅ ደብረፂዮን ጥሪ አቀረቡ።

May 12, 2022  የትግራይ ህዝብ “ለመጨረሻው ምዕራፍ ትግል” እንዲዘጋጅ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥሪ አቀረቡ የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ከማዕከላዊው መንግስት ጋር ችግሮችን በዲፕሎማሲ ለመፍታት ሲደረግ የነበረው ጥረት “ባለመሳካቱና የሰላም መንገድ በመዘጋቱ የትግራይን ሕዝብ ነፃነት ለማረጋገጥ” የክልሉ ህዝብ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረቡ። ደብረፅዮን በመቀሌ ሌሎች የሕወሃት አመራሮች ደግሞ በተለያዩ የትግራይ ዞኖች ከነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት […]

ሦስተኛው ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ከግንቦት ወር መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች መሰጠት ሊጀምር ነው፡፡

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 ሦስተኛው ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ከግንቦት ወር መጨረሻ ሳምንት ጀምሮ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች መሰጠት ሊጀምር ነው፡፡ በሶስተኛው ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ከ25 ሚሊዮን ዶዝ በላይ ለመከተብ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታው ዶክተር ደረጀ ድጉማ በተለይ ሁለተኛው ዙር የኮቪድ-19 ዘመቻ እንደ ሀገር በርካታ ጠንካራ […]