ጀነራል ብርሃኑ በሱዳን ጉዳይ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር

ጃንዩወሪ 15, 2021 እስክንድር ፍሬው ጄነራል ብርሃኑ ጁላ አዲስ አበባ — በሱዳን መንግሥት ውስጥ ያሉ አንዳንድ ወገኖች የሦስተኛ ወገን አጀንዳ ለማስፈጸም እየሰሩ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ተናግረዋል። “እየተላላከ ያለ” ሲሉ የገለፁት ቡድን የሱዳን እና የኢትዮጵያ ሕዝቦችን ወዳልሆነ ነገር ለማስገባት እየሰራ ነው በማለት ነው የተናገሩት። የኢትዮጵያ አውሮፕላን የሱዳንን የአየር ክልል […]

Ethiopia: MSF provides medical assistance to some of the most affected people in Tigray

Source: Médecins sans frontières (MSF) Since December 23, MSF medical teams have been running the hospital’s emergency room, as well as the medical, surgical, pediatric, and maternity wards GENEVA, Switzerland, January 12, 2021/APO Group/ — Hundreds of thousands of people have been forced to leave their homes in the Tigray region of northern Ethiopia after fighting broke […]

አማራ ክልል ውስጥ በተከሰተው የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ድጋፍ ተጠየቀ – ቪኦኤ / አማርኛ

ጃንዩወሪ 11, 2021 አስቴር ምስጋናው ባህር ዳር — አማራ ክልል ውስጥ በተከሰተው የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ከሦስት ሚልየን በላይ ሰው የእለት ምግብ እንደሚያስፈልገው የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ የዋስትና ማስተባበሪያ ፕሮግራምና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ኮሚሽን አስታውቋል። ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች በተካሄዱባቸው የትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ፣ ከቤንሻንጉል እና ከኦሮሚያ የተፈናቀሉ፣ እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ችግር ላይ […]