የኢትዮጵያ እና የሱዳን ድንበር ጉዳይ – ቪኦኤ/አማርኛ

ጃንዩወሪ 09, 2021 መስፍን አራጌ ደሴ — ከአንድ መቶ ዓመታት በላይ ያለምንም መፍትሄ የዘለቀው ኢትዮጵያ ሱዳን ድምበር ይገባኛል ጥያቄ በተለያዩ ጊዜያት ለሚከሰቱ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ምክንያት መሆኑን አንድ የወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር ገለጹ፡፡ መንግሥት በይገባኛል ጥያቄው አሸናፊ ሆኖ እንዲወጣ የታሪክና የሰነድ ማስረጃዎች፤የምሁራን ግብአቶችንም መጠቀም ይገባዋል ነው ያሉት። በወሎ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር የሆኑት ዶ/ር አለማየሁ እርቅ ይሁን የሦስተኛ […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (7th January 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, January 8, 2021 4,670 laboratory tests have confirmed that 441 people have been infected with the corona virus. In all, 127,227 people have been infected so far. Daily:Laboratory Test: 4,670Severe Cases: 226New Recovered: 47New Deaths: 1New Cases: 441 Total:Laboratory Test: 1,836,527Active Cases: 12,238Total Recovered: 113,021Total Deaths: 1,966Total […]

ድንቅ ትንታኔ!! ከልጅነት እድሜው ጀምሮ ኢህአፓን በመቀላቀል በትጥቅ ሲታገል የነበረው እና የቀድሞው የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ውጭ ግንኙነት ኅላፊ አቶ Tazebew Asefa ከአሻራ…

January 6, 2021 ከታዘበው አሰፋ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስተጨማሪ ፈጣንና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉን እናመሰግለን !!#N

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በኅዳሴው ግድብ የሦስትዮሽ ውይይት ላይ – ቪኦኤ /አማርኛ

ጃንዩወሪ 05, 2021 መለስካቸው አምሃ ፎቶ ፋይል፦ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አዲስ አበባ — የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የሦስትዮሽ ድርድሩን ለማስቀጠል መከተል በሚገባው ዘዴ ላይ የቀረበውን የባለሞያዎች ሰነድ ግብጽ ውድቅ አደረገች። በሌላ መኩል በሱዳንና በኢትዮጵያ መካከል ያለው የድንበር ውዝግብ ዛሬም በሰላማዊ መንገድ ብቻ መፈታት እንዳለበት የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አስገነዘቡ። ለተጨማሪ […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (4 January 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, January 5, 2021 Daily:Laboratory Test: 4,157Severe Cases: 262New Recovered: 243New Deaths: 2New Cases: 297 Total:Laboratory Test: 1,822,122Active Cases: 11,357Total Recovered: 112,610Total Deaths: 1,950Total Cases: 125,919