ሕገ መንግስቱን እና ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ 31 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል

Nov 30, 2020
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ ልዩ ስብሰባ (ክፍል 1)

Nov 30, 2020
አጥፊው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ከጎረቤት ሀገር ጋር ለማጋጨት የተለያዩ ሙከራዎች አድርጓል (ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ)

30/11/2020
ከለውጡ በፊት በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ ባሉ ማዕረጎችና ስልጣኖች የትግራይ የበላይነት እንደነበር ተገለጸ

November 30, 2020 ከለውጡ በፊት በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ ባሉ ማዕረጎችና ስልጣኖች የትግራይ የበላይነት እንደነበር ተገለጸ
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (29 November 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, November 30, 2020 DailyLaboratory test: 5,466Severe cases: 322New recovered: 1,065New deaths: 5New cases: 604 TotalLaboratory test: 1,631,912Active cases: 38,517Total recovered: 69,315Total deaths: 1,700Total cases: 109,534
ነጻ የወጡ የከተማ ንጉስ : ረመጽ እና ቃፍታ ሁመራ ነዋሪዎች አስታያየት
November 29, 2020
ክርክር በኢትዮጵያ የዛሬ ሁኔታ ላይ

ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰ ህዳር 29, 2020 ሰሎሞን አባተ አምባ. ፍሰሃ አስገዶም /ግራ/ ፤ አቶ ነአምን ዘለቀ /ቀኝ/ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው በፌደራል መንግሥቱና በህወሓት መካከል በተፈጠረው ሁኔታ መወያየና መደራደር ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም? ለዚህ ግጭት ተጠያቂው ማንነው? ወደ የት እያመራ ነው? መፍትኄስ አለው? ዋሺንግተን፤ ዲሲ — በሁለቱም ወገን ይሆኑ ተከራካሪዎችን ይዘናል። አምባሳደር ፍሰሃ አስገዶም፤ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ […]
How Ethiopia’s conflict threatens the Horn of Africa – Daily Maverick 08:15
Nora Kristiansen • 29 November 2020 As Ethiopia struggles with an ever-increasing rate of coronavirus infections, the country is now facing another potentially devastating internal conflict. The potential implications of this conflict spread far beyond the borders of Ethiopia and present a threat to the very stability of the Horn of Africa region. The origins […]
Ethiopian PM refuses dialogue with TPLF over Tigray conflict – France 24 17:10

By: Julia KIM | Selina SYKES 10 min Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed has refused to have dialogue with the TPLF after meeting with peace envoys from the African Union. Meanwhile there is increasingly concern over the humanitarian situation in eastern Sudan, where 40,000 Ethiopian refugees are staying in camps.
ወልቃይትና ራያ ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ – አቶ የሱፍ ኢብራሂም የአብን ም/ሊቀመንበር
November 25, 2020