የተፎካካሪ ፓርቲዎች ቅሬታ እያሰሙ ነው

ማርች 03, 2021 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል ለ6ተኛው ሃገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖሊቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሂደቱ በገዥው ፓርቲ ጫና የተሞላ፣ አስተማማኝት የጎደለው እና የተባለው ምቹ እና ሰፊ የፖለቲካ ምህዳር የሌለው ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ። ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን ሁሉንም ጠቅልሎ የብልፅግና ፓርቲ ተጠያቂ ማድረግ ተገቢነት የለውም ይላል የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በበኩሉ። ይልቁንስ […]

በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ያሉ ባለሃብቶች

ማርች 01, 2021 አስቴር ምስጋናው ባህር ዳር — የኢትዮጵያን ግዛት “ጥሶ ገብቷል” ላሉት የሱዳን ጦር ጉዳይ መንግሥት መፍትኄ እንዲሰጥ በአካባቢው ነዋይ ያፈሰሱ ባለሃብቶች ጠይቀዋል። በኢትዮጵያ መንግሥት የሚደገፍ የአማራ ክልል ልዩ ኃይልና ሚሊሽያ “የሱዳን ጦርን አስለቅቋል” የሚባለውም እውነት አለመሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። መተማ ዮሐንስ ላይ በ1300 ሄክታር መሬት ላይ የተለያዩ ሰብሎችን አልምተው እንደነበር ያስታወሱት አቶ አደራጀው አስማማው […]

“ትግራይ ጦርነት አልቆመም” – ዶ/ር ደስታ ኃይለሥላሴ

ማርች 01, 2021 አዳነች ፍሰሀየ ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ አጋሩ ዋሽንግተን ዲሲ — የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል መሐመድ ተስማ ሰሞኑም ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “አሁን ትግራይ ውስጥ ውጊያ የለም፤ ክልሉ ውስጥ ለደረሰው ውድመትና ለተፈፀሙት ወንጀሎች ሁሉ ተጠያቂው ሕወሃት ነው” ብለዋል። በሌላ በኩል ደግሞ ትግራይ ውስጥ ተፈፅመዋል የተባሉትን ወንጀሎችና ውድመቶች እንደሚመዘግብ የሚናገር […]