የኢትዮጵያ መንግሥት ስለትግራይ የሰጠው መግለጫ

ማርች 05, 2021 እስክንድር ፍሬው አዲስ አበባ — የትግራዩን የህግ የበላይነት ዘመቻ ቀሪ ሁለት ዓላማዎች ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል። ሁለቱ ዓላማዎች ደግሞ ሰብአዊ ድጋፍ መድረሱን ማረጋገጥና ክልሉን መልሶ መገንባት እንደዚሁም አሁንም በክልሉ ውስጥ በንቃት የሚንቀሳቀሱ ወንጀል ፈፃሚዎችን ለሕግ ማቅረብ መሆናቸውን አመልክቷል። የሕግ የበላይነት ዘመቻውን ለማዳከም የታቀዱ ማናቸውንም ወገንተኛ ጣልቃ ገብነቶች እና የፖለቲካ ዘመቻዎችን ግን […]

የተፎካካሪ ፓርቲዎች ቅሬታ እያሰሙ ነው

ማርች 03, 2021 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል ለ6ተኛው ሃገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖሊቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሂደቱ በገዥው ፓርቲ ጫና የተሞላ፣ አስተማማኝት የጎደለው እና የተባለው ምቹ እና ሰፊ የፖለቲካ ምህዳር የሌለው ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ። ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን ሁሉንም ጠቅልሎ የብልፅግና ፓርቲ ተጠያቂ ማድረግ ተገቢነት የለውም ይላል የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በበኩሉ። ይልቁንስ […]