በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ያሉ ባለሃብቶች

ማርች 01, 2021 አስቴር ምስጋናው ባህር ዳር — የኢትዮጵያን ግዛት “ጥሶ ገብቷል” ላሉት የሱዳን ጦር ጉዳይ መንግሥት መፍትኄ እንዲሰጥ በአካባቢው ነዋይ ያፈሰሱ ባለሃብቶች ጠይቀዋል። በኢትዮጵያ መንግሥት የሚደገፍ የአማራ ክልል ልዩ ኃይልና ሚሊሽያ “የሱዳን ጦርን አስለቅቋል” የሚባለውም እውነት አለመሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። መተማ ዮሐንስ ላይ በ1300 ሄክታር መሬት ላይ የተለያዩ ሰብሎችን አልምተው እንደነበር ያስታወሱት አቶ አደራጀው አስማማው […]

“ትግራይ ጦርነት አልቆመም” – ዶ/ር ደስታ ኃይለሥላሴ

ማርች 01, 2021 አዳነች ፍሰሀየ ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ አጋሩ ዋሽንግተን ዲሲ — የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል መሐመድ ተስማ ሰሞኑም ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “አሁን ትግራይ ውስጥ ውጊያ የለም፤ ክልሉ ውስጥ ለደረሰው ውድመትና ለተፈፀሙት ወንጀሎች ሁሉ ተጠያቂው ሕወሃት ነው” ብለዋል። በሌላ በኩል ደግሞ ትግራይ ውስጥ ተፈፅመዋል የተባሉትን ወንጀሎችና ውድመቶች እንደሚመዘግብ የሚናገር […]

ትግራይ እየተፈፀሙ ናቸው የሚባሉ የጭካኔ አድራጎቶች እንዳሳሰበው የአሜሪካ መንግሥት ገለፀ – ቪኣኤ / አማርኛ

ፌብሩወሪ 28, 2021 ቪኦኤ ዜና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን አጋሩ ዋሺንግተን ዲሲ — ትግራይ ክልል ውስጥ እየተፈፀሙ ናቸው በሚባሉ የጭካኔ አድራጎቶች ላይ የሚወጡ ዘገባዎችና የክልሉ ሁኔታ እየተበላሸ መሄድ በብርቱ ያሳሰበው መሆኑን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት፤ቅዳሜ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ “የጭካኔ አድራጎቶች በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል” ሲሉ ባወጡት በዚህ መልዕክታቸው በዛ ባሉ ድርጅቶች ባወጧቸው ሪፖርቶች የጠቆሟቸውን […]