አናርጅ እናውጋ |”«እጄን ሰጠሁ… ከቤቴ እንዲያዳፉኝ አልፈለኩም» ” ክፍል 2
አናርጅ እናውጋ |”«ቆመጥ የያዙ ወታደሮች… አንዴ ሲለጥጠኝ ታፋዬን ተሽመደመድኩ»” ክፍል 3 | S02 E14.3 #Asham_TV •Feb 11, 2021 አንጋፋዋ አርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ አናርጅ እናውጋ |”«እጄን ሰጠሁ… ከቤቴ እንዲያዳፉኝ አልፈለኩም» ” ክፍል 2 | S02 E14.2 #Asham_TV Feb 10, 2021 አንጋፋዋ አርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ አናርጅ እናውጋ |”የመጀመሪያ ደሞዜ ስልሳ ብር ነበር” ክፍል 1 | S02 E14.1 […]
የኢሰመኮ ሪፖርት በትግራይ ክልል – ቪኦኤ/አማርኛ

ፌብሩወሪ 12, 2021 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — በትግራይ ክልል በተከሰተው ጦርነት እና የቀድሞ መስተዳደርን መፍረስ ተከትሎ ፆታዊ ጥቃቶች መፈፀማቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን /ኢሰመኮ/ ከመቀሌ፣ ከአይደር፣ ከአዲግራት እና ከውቅሮ ሆስፒታሎች አገኘሁ ባለው መረጃ መሰረት ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ 108 ሴቶች የአስገድዶ መድፈር ጥቃቶች እንደተፈፀመባቸው ትናንት ባወጣው ሪፖርት ይፋ አድርጓል። […]
በመስኖ እየለማ ያለዉ የስንዴ ምርት በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ

February 12, 2021
“በመንፈሳዊ ስልጣኔ አይደለም ጣሊያን ሌላ የሚወዳደረን አገር የለም!”- ዶ/ር ብራሃኑ ግዛው ሳይንትስትና የሀገር ታሪክ፣ ባህልና ቅርስ ተቆርቋሪ

February 12, 2021
ኢትዮጵያና ሱዳን የድንበር ውዝግባቸውን በውይይት እንዲፈቱ የሁለቱ ሃገራት ምሁራን አሳሰቡ።

February 12, 2021
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (11 February 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, February 12, 2021 Daily:Laboratory test: 5,740Severe cases: 239New recovered: 825New deaths: 4New cases: 613 Total:Laboratory test: 2,026,734Active cases: 15,067Total recovered: 127,622Total deaths: 2,171Total cases: 144,862
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (12 February 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, February 12, 2021 Daily:Laboratory test: 7,056Severe cases: 260New recovered: 242New deaths: 6New cases: 686 Total:Laboratory test: 2,033,790Active cases: 15,505Total recovered: 127,864Total deaths: 2,177Total cases: 145,548
higher recovery compared to new confirmed cases

Post published:February 11, 2021 Ethiopia reported higher coronavirus recovery numbers compared to new confirmed cases over the past twenty-four hours Ethiopia Coronavirus update February 11, 2021 Number of tested people over the past twenty-four hours: 5,740Newly confirmed cases: 613Total confirmed cases: 144,862Active cases: 15,067Patients in the Intensive Care Unit: 239New cases of recovery: 825Total registered […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (9 February 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, February 10, 2021 Daily:Laboratory test: 4,981Severe cases: 238New recovered: 248New deaths: 2New cases: 572 Total:Laboratory test: 2,014,440Active cases: 15,402Total recovered: 126,004Total deaths: 2,158Total cases: 143,566
ትራምፕ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ የተመሰረተው ታሪካዊ ክስ እየታየ ነው – ቪኦኤ/አማርኛ
ፌብሩወሪ 09, 2021 ደረጀ ደስታ ዋሽንግተን ዲሲ — በቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሠረተው ሁለተኛው ታሪካዊው ክስ ከዛሬ ማክሰኞ ጀምሮ በአሜሪካ ህግ መወሰኛው ምክር ቤት በመታየት ላይ ይገኛል፡፡ ትራምፕ የተከሰሱት የህግ አውጭዎቹ የምክር ቤት አባላት የፕሬዚዳንት ባይደንን አሸናፊነት የሚያረጋግጠውን የ2020 የምርጫ ውጤት እንዳያጸድቁ ለማስገደድ፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ደጋፊዎቻቸው በምክር ቤቱ ህንጻ ላይ ያካሄዱትን የአመጽ ተቃውሞ አነሳስተዋል […]
