የትግራይ ክልል የመራጮች ምዝገባ ተጠናቀቀ

ነሐሴ 31, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ መቀሌ መቀሌ — ከሁለት ነጥብ ስድስት ሚልዮን በላይ መራጮች ለመመዝገብ ታቅዶ ከሁለት ነጥብ ሰባት ሚልዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸው የተነገረበት ትግራይ ክልል ውስጥ ይካሄዳል ለተባለው ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ትናንት ተጠናቋል። የምርጫው ዝግጅት እየተካሄደ ያለው ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከሚደረግ ጥንቃቄ ጋር መሆኑንም ክልሉ ያቋቋመው የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል። በአንድ አንድ የክልሉ አካባቢዎች ምዝገባው በግዳጅ ሲካሄደ […]

በደቡብ ክልል ለግጭት ምክንያት ናቸው የተባሉ አመራሮች ታሰሩ

ነሐሴ 31, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል ግጭት ፈጥረው በርካቶች እንዲገደሉና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል ያሏቸውን 34 አመራሮችና ባለሙያዎችን ማሳሰሩን የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ውስጥ ሆነው የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ችግር የታየባቸውና ከውስጥ ሆነው ለትርምስ ምክንያት […]

ሞጋሳ የዘር ፍጅት ማስፈጸምያ ወይስ የወንድማማችነት ድልድይ? (ርዕዮት ሚዲያ)

2020-08-30 ርዕዮት ሚዲያ አብይ አህመድ አዲስ አበቤን ምን ሊግት እንደወሰነ ለመረዳት እና በቄሮ የሚፈጸመውን ጭፍጨፋ የታሪክ ስር ለመረዳት ይህንን ጥንቅር ይመልከቱ — የገዳ ድርጅት የዘር ጭፍጨፋ ማስፈጸምያ ስርአት የሆነው ሞጋሳ እነሆ በዘመናዊ መልክ በአዲስአበባችንም ሆነ በኢትዮጵያችን ላይ የመስፈኑ ተጨባጭ ማረጋገጫዎች በየእለቱ እየበረከቱ ነው፡፡ ይኸውና የኦሮሙማ አጀንዳ ፊታውራሪ አብይ አህመድ አዲስ አበቤ ገዳን በትምህርት ስርአት ደረጃ […]