አዋዋልን በማሻሻል ቆንጆ እንቅልፍ የሚገኝባቸው መንገዶች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት ማታ ቆንጆ እንቅልፍ ለመተኛት መሠረቱ ጥሩ አዋዋል ነው። ድካም አብዝቶ የሚሰማቸው ሰዎች የተሻለ እንቅልፍ ቢተኙ ደስ ይላቸዋል። ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት መተኛትና ማታ ስክሪን አለማየት ይመከራሉ። ቆንጆ ቀን በማሳለፍም የተሻለ እንቅልፍ ማግኘት ይቻላል። ጥሩ እንቅልፍ ደግሞ ድካምን ያስወግዳል። አምስት የተሻለ እንቅልፍ የሚገኝባቸው ቀላል መንገዶችን እንመልከት። 1. የአይረን […]

Cancer Claims 44,000 Lives Each Year in Ethiopia, Health Ministry Reports  – The Reporter 04:19 

News Cancer Claims 44,000 Lives Each Year in Ethiopia, Health Ministry Reports By Ashenafi Endale October 4, 2025 More than 44,000 people die of cancer each year in Ethiopia, with a rise in the prevalence of certain cancers leading to greater demand for palliative care, according to a Ministry of Health policy document. The ‘National […]

ልጣጫቸውን ልንመገባቸው ሲገባ የምንጥላቸው ፍራፍሬዎች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት ሳይንሱ እንዲህ ይላል። የሙዝ እና የብርቱካን ልጣጭ ሊጣል አይገባም። ሌሎችም ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች ልጣጫቸው ጥቅሙ ያመዝናል። እርግጥ ነው የሙዝ ልጣጭ መብላት የተለመደ አይደለም። ነገር ግን ብዙዎቻችን ይህን ነው የምናደርገው። የሙዝ ልጣጫ አንድ ሦስተኛው ክፍሉ ነው። የሙዝ ልጣጭ ልክ እንደ አብዛኛዎቹ ፍራፍሬዎች እና አትክልት የሚበላ ብቻ ሳይሆን […]

በአይደር ሆስፒታል በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ የሆድ እቃ ክፍተትን ‘ቦቶክስ’ን በመጠቀም የተሳካ ቀዶ ሕክምና ተደረገ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት በአይደር ሆስፒታል ሲወለድ እምብርቱ አካባቢ ትልቅ ክፍተት የነበረበትን እና የሆድ እቃዎቹ ወደ ውጭ ወጥተው የነበረውን ጨቅላ በአፍሪካ የመጀመርያው ነው በተባለ መንገድ ቀዶ ሕክምና እንደተደረገለት ዶ/ር ይርጋለም ተክለብርሃን ለቢቢሲ ተናገሩ። በትግራይ ክልል መቀለ በሚገኘው አይደር ሆስፒታል በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ እንብርት አካባቢ የተፈጠረን ትልቅ ክፍተት ቦቶክስ (Botulinum toxin) […]

ምግቦቻችንን ለማብሰል የትኛውን ዓይነት ዘይት እንጠቀም?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት በመንደራችን የሚገኙት ሱቆችም ሆኑ የሱፐርማርኬት መደርደሪያዎች ኪስን እምብዛም ከማይጎዱት የሱፍ እና የአትክልት ዘይት ውድ እስከሆኑት የወይራ፣ የአቮካዶ እና የኮኮናት ዘይቶች ይዘዋል። ዘይቶቹ የተለያዩ የጤና ጥቅሞች አሏቸው ከሚል ማሻሻጫ ጋር የየዕለት ማዕዳችንን ለማጣፈጥ እንጠቀማቸዋለን። ዘይቶችና ስቦች ለዓመታት በጤና ላይ ባላቸው በጎ ወይም አሉታዊ ተጽዕኖ የተነሳ የክርክር ማዕከል […]

የነዳጅ ማጣሪያ እና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ግንባታ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ጥቅምት 2025, 12:52 EAT ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ በሶማሌ ክልል ለሚገነቡት የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ እንዲሁም የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ መሠረተ ድንጋይ መጣሉን አስታወቁ። በትናንትናው ዕለት ወደ ሶማሌ ክልል ያመሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በፌስቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 22/2018 ዓ. ም. የሁለቱ ፋብሪካዎች ግንባታ መጀመርን አብስረዋል። በክልሉ ይገነባል የተባለው […]

የትራምፕ አስተዳደር ሉኮቭሪን ለኦቲዝም ሕክምና መዋል ይችላል የሚለው ለምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግሥት የሕጻናትን ኦቲዝም ስፔክትረም ዲስኦርደርን (ASD) ለመከላከል እና ለማከም አወዛጋቢ መመሪያ ሰጥቷል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በበኩላቸው ለነፍሰ ጡር እናቶች የሚሰጠው የሕመም ማስታገሻ፣ታይሌኖል (ፓራሲታሞል) አጠቃቀም እና በአንዳንድ ሕጻናት ላይ የሚታይ የኦቲዝም ተጋላጭነት መካከል ግንኙነት አለ ሲሉ ተናግረዋል። ይህ መግለጫ የተሰማው የትራምፕ አስተዳደር “የኦቲዝም ወረርሽኝ” ሲል የገለፀውን […]

Ethiopia: Cure Blindness Project Launches School Eye Health Initiative in Ethiopia On World Sight Day

29 September 2025 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Ababa, Ethiopia — In celebration of World Sight Day 2025, Cure Blindness Project is proud to announce the official launch of its School Eye Health Project in Ethiopia–a transformative two-year initiative aimed at improving vision care for school-aged children and teachers in the Oromia(Jimma) and Sidama (Northern Sidama) […]

ጥንካሬያችን ለማዳበር ምን ያህል ፕሮቲን እንመገብ? ፕሮቲን ዱቄቶችንስ እንውሰድ?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 30 መስከረም 2025 ክብደት ከመቀነስ ጋር ተያይዞ ወይም የሰውነት ጡንቻን ለማፈርጠም ፕሮቲን መመገብ ተመራጭ እንደሆነ ይነገራል። በተለይም የሰውነት ጡንቻቸውን ማፈርጠም የሚፈልጉ ፕሮቲንን በከፍተኛ መጠን እንዲወስዱ ስለሚበረታቱ ጥሬ እንቁላል እንዲሁም በፋብሪካ የተመረጡ የፕሮቲን ዱቄቶችን ይጠጣሉ። ነገር ግን ለሰውነታችን ምን ያህል ፕሮቲን ያስፈልገናል? በምንስ መንገድ ብንጠቀም ፍሬ ያለው ውጤት እናገኛለን። በዩናይትድ ኪንግደም […]

Ethiopia: How Malaria Consortium Is Restoring Dignity for People With Lymphatic Filariasis in Ethiopia

29 September 2025 Malaria Consortium (London) Malaria Consortium has partnered with the National Podoconiosis Action Network (NaPAN) for a project awarded by the END Fund, under their Reaching the Last Mile Fund. The project, which is taking place in the Sidama region in Ethiopia and runs from May to November 2025, has been promoting a […]