Ethiopia: ሰበር – የአዳነ እና የዶ/ር ዐቢይ ፍጥጫ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ያካሄዱ

Zehabesha Official Jul 29, 2020
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ያካሄዱ: መረጃ – የኢህአፓው እና የዶ/ር ዐቢይ ፍጥጫ –

Jul 30, 2020
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 805 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል።

July 30, 202 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,786 የላብራቶሪ ምርመራ 805 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 78 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 16,615 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 263 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 6,763 ናቸው።
የጠ/ሚ ዐቢይ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ውይይት

Source: https://amharic.voanews.com/a/pm-abiy-and-opposition-party-leaders-discussed-issues-of-current-national-issues-7-30—2020/5524119.htmlhttps://gdb.voanews.com/BD3B8EB6-4027-4A88-9C3E-A63EE6339CED_cx0_cy11_cw0_w800_h450.jpg ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ባደረጉት ውይይት መንግሥት የጀመረው ህግን የማስከበር እርምጃ በብዙዎች ሲደገፍ ቅሬታዎችም ተንፀባርቀዋል። በብሔራዊ መግባባት ላይ ተከታታይ ውይይቶች ለማካሄድ የመነሻ ጥናቶች የሚያቀርብ ኮሚቴም ተመስርቷል። ሐምሌ 30, 2020 መለስካቸው አምሃ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ፤ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አዲስ አበባ — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ባደረጉት […]
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ያካሄዱት ውይይት

29 July 2020 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ባካሄዱት ውይይት ላይ የተነሱ ጉዳዮች On Jul 29, 2020 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት ከፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ከተካሄዱ የምክክር መድረኮች የቀጠለ መሆኑ እና የዛሬው ውይይት በሁለት ጉዳዮች […]
ቤንሻንጉል ጉምዝ ውስጥ በተፈፀመ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ

Source: https://amharic.voanews.com/a/benishangul-attack-7-29-2020/5522301.htmlhttps://gdb.voanews.com/66C05FC0-2DFB-4F56-BD31-CB8E1906966E_cx0_cy7_cw0_w800_h450.jp ሐምሌ 29, 2020 አስቴር ምስጋናው የቤንሻጉል ጉምዝ ክልል ባህር ዳር — ቤንሻጉል ጉምዝ ክልል፤ ጉባ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ የታጠቁ የአካባቢው ተወላጆች በአማራ ተወላጆች ላይ ከትናንት በስቲያ ፈፀሙት በተባለ ጥቃት አሥራ አራት ሲቪሎች መገደላቸውንናስድስት ሰዎች መቁሰላቸውን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። ጥቃቱ “የብሄር ማንነትን ለይቶ የተካሄደ ነው” […]
ዳውድ ኢብሳ “ቁም እሥር ላይ ነኝ” አሉ

ሐምሌ 28, 2020 ፀሐይ ዳምጠው Source: https://amharic.voanews.com/a/olf-chairman-7-28-2020/5521015.htmlhttps://gdb.voanews.com/236D40D3-BDEB-477A-9D73-035E0C1B480E_cx0_cy5_cw0_w800_h450.jpg የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ አዲስ አበባ — የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በመንግሥት ፀጥታ ኃይል ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ከተከለከሉ ከ10 ቀናት በላይ እንደሆናቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ከኦነግ ደምብና ከእርሳቸው እውቅና ውጭ የሆነ ስብሰባም በጉለሌው ፅህፈት ቤታቸው መካሄዱን ገልፀዋል። ስብሰባውን የመሩት አቶ አራርሳ […]
የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ በዩናይትድ ስቴትስ

ሐምሌ 28, 2020 Source: https://amharic.voanews.com/a/potential-us-covid-19-vaccines-7-28-2020/5520868.htmlhttps://gdb.voanews.com/082474A9-7F6B-4F04-A78D-DA97477270E6_cx0_cy4_cw0_w800_h450.jpg ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ፣ የኮቪድ-19 ክትባት መድሃኒት ይሆናሉ የሚል ተስፋ የተጣልባቸው ሁለት መድሃኒቶች፣ አስተማማኝነታቸውን ለማይት፣ ትናንት ሙከራ ተጀምሯል። ሞደርና የተባለው የባዮቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ አንድ አዲስ የኮሮናቫይረስ ክትባት መድሃኒት፣ በ30,000 ሙሉ ጤና ያላችው ጎልማሶች ላይ ሙከራ መጀመሩን አስታውቋል። ከብሄራዊ የአለርጂና የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ጋር በመተባበር፣ ሙከራው ትናንት የተጀመረው፣ በሳቫና […]
መስመር ላይ – ጠ/ሚኒስትሩ ዶ/ር ደብረጽዮንይደገፉ ማለታቸውን እንቃወማለን!

July 28, 2020 Source: https://abbaymedia.info
የዛሬው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ስብሰባ የግንባሩን ሊቀመንበር ለምን አገለለ?
የዛሬው የጉለሌ ስብሰባ በግንባሩ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራ እና ከአርባ የጉሚ ሰባ የኮሚቴ አባላት አስራ አንዱን እንዲሁም ከጉሚ ሸኔ አባላት ደግሞ አምስቱን ብቻ በማሳተፍ አስራ ስድስት ሰዎች ብቻ እየተሳተፉበት ነው። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ አዲስ አበባ ጉለሌ በሚገኘው ጽ/ቤቱ እየተደረገ ያለው ስብሰባ ከግንባሩ መሪም ሆነ ከግንባሩ ጉባዔ እውቅና ውጭ መሆኑን አንድ የግንባሩ አመራር […]