የአዋቂዎች የእርምጃ ፍጥነት በሕይወት የሚቆዩበትን እድሜ እንደሚተነብይ ያውቃሉ? እንዴት?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት አረማመድዎ እንዴት ነው? ፈጠን ያለ ወይስ ዝግ ያለ? የእርምጃዎ ፍጥነት በድንገት ቀንሶብዎታል ወይስ የተለመደው ነው? የእርምጃ ፍጥነት ከእድሜ ጋር የሚያያዝ ቢሆንም ገና በለጋ እድሜያቸው ቀስ እያሉ የሚራመዱ እንዲሁም በአመሻሽ እድሜያቸው ደግሞ አብራችኋቸው ለመራመድ የማትደርሱባቸው ሰዎች አልገጠሟችሁም? ይህ ከአዕምሯችን ብቃት ጋር ይያያዛል ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? ጥናቶች የእርምጃችን […]

“የእባቦች ንግሥት” ተብላ የምትጠራው ኢንዶኔዥያዊት ሐኪም እንዴት ስለ መርዝ ተማረች?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የድንገተኛ አደጋ ሐኪሟ ትሪ ማሃራኒ በሥራ ዘመኗ በርካታ ሞቶችን ተመልክታለች። ከ15 ዓመት በፊት በእባብ ንክሻ ምክንያት ሕይወቱ ያለፈውን ታካሚ ፊት ግን መችም አትረሳውም። እድሜው በ30ዎቹ ውስጥ የነበረው የኤሌክትሪክ ባለሙያ አንዴ ነቃ ሲል አንዴ ደግሞ ራሱን ሲስት ከቆየ በኋላ እጇን ጭምቅ አድርጎ ይዞ ሕይወቱን እንድታድን ለመናት። አንድ […]

በሚሸቱ ጫማዎች ላይ ምርምራቸውን ሰርተው ለሽልማት የበቁት ሕንዳዊ መምህር እና ተማሪው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት በየቤቱ ቢያንስ አንድ ጠረኑ አፍንጫን የሚረብሽ ጫማ አይጠፋም። ይህንን በአካባቢያችሁ፣ በምትኖሩበት አፓርትመንት አስቡት፤ ከዚያ እነዚህን አፍንጫ የሚሰነፍጡ ጫማዎች በጋራ ብንደረድራቸው አንድ ጠንካራ ዓለም አቀፋዊ ችግር ኖረን ማለት ነው። ሁለት የሕንድ ተመራማሪዎች ግን ስለጫማ ሽታው ሳይሆን ሳይንሱ ላይ ማተኮር ያስፈልጋል ብለው ተነሱ። መጥፎ ሽታ ያላቸው ጫማዎች እንዴት […]

Cholera outbreak kills gold miners in Tigray, spreads to six woredas  – The Reporter 

News Cholera Outbreak Kills Gold Miners in Tigray, Spreads to Six Woredas By Abraham Tekle September 27, 2025 A deadly cholera outbreak in the Tigray region has killed several gold miners, according to a new report from the European Commission’s emergency service. The outbreak, which remains uncontrolled, has infected over 300 people across six districts, […]

Ethiopia’s drive to combat stroke  – The Reporter 

Society Ethiopia’s drive to combat stroke By Abraham Tekle September 27, 2025 A father’s ordeal Illuminates a growing struggle with stroke On an otherwise ordinary night in Addis Ababa, Biniyam Bekele’s life tilted without warning. A day before his daughter was scheduled to defend her undergraduate thesis, a phone call delivered the news every parent […]

ሚጥሚጣ፣ እርድ እና ሌሎች ቅመማ ቅመሞችን መመገብ የጤና ጥቅም አላቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት ሚጥሚጣ፣ እርድ እና ሌሎች ቅመማ ቅመሞች የጤና በረከቶች እንዳሏቸው በተደጋጋሚ ይነገራል። አልፎ ተርፎም ቅመማ ቅመሞች “የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል ሥርዓትን” የማጎልበት አቅም አላቸው ይባላል። በምግባችን ላይ የምንጨምራቸው ቅመማ ቅመሞች በሽታዎችን እንድንከላከል ሊያግዙን ይችላሉ? ቅመማ ቅመሞች ለበርካታ ሺህ ዓመታት የምግባችን አካል ሆነው ቆይተዋል። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት […]

ኤችአይቪን የሚከላከል መድኃኒት በአነስተኛ ዋጋ ሊቀርብ ነው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 24 መስከረም 2025 አዲስ ኤችአይቪን የሚከላከል መድኃኒት በአነስተኛ ዋጋ ተደራሽ ሊደረግ ነው። በሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከ100 በላይ አነስተኛ ገቢ ባላቸው አገራት መድኃኒቱ እንደሚቀርብ ተገልጿል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች መድኃኒቱን እንዲያገኙ ዕድል የሚሰጥ ይሆናል። ዓለም የኤችአይቪ/ኤድስ ወረርሽኝን ለመግታት አንድ እርምጃ ወደፊት እንድትጓዝም ይረዳል ተብሏል። ሌናካፓቪር (Lenacapavir) የተባለው መድኃኒት በመርፌ የሚሰጥ ነው። […]

የትኛው የወር አበባ መጠበቂያ ምርት ይስማማዎታል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት አብዛኛቹ ሴቶች የወር አበባን በሚመለከት የመጀመሪያ ያገኙት ትምህርት አጭር እና የተገደበ ነው። በአመዛኞቹም ታምፖን ወይም ሞዴስ መጠቀም የሚለው ምርጫ ላይ ብቻ የተገደበ ነው። ከእነዚህ ከተለመዱ ምርጫዎች ባሻገር አሁን ሰፊ የምርት አማራጮች አሉ። ይህም ዳግም ጥቅም ላይ የሚውሉ እና የሚታጠቡ ምርቶችን፣ አነስተኛ ኩባያዎችን እና ሱሪዎችን ያካትታል። ነገር […]

ጥሩ እንቅልፍ ለማግኘት ምን ዓይነት ምግቦችን መመገብ ይኖርብናል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት ለእንቅልፍ ችግር በርካታ ምክንያቶች እንደ መንስኤ ይነሳሉ። ምግብና የአመጋገብ ሥርዓት ግን ከእንቅልፍ ጋር ያላቸው ቁርኝት ልብ የተባለ አይመስልም። ምናልባት ብዙዎቻችን የምናውቀው ጠግበን ከተመገብን በኋላ መተኛት አሊያም ወደ መኝታ ከመሄዳችን በፊት የሚያነቃቁ መጠጦችን መውሰድ እንቅልፍ ሊነሳ እንደሚችል ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ለጥሩ እንቅልፍ ሊረዱ የሚችሉ ምግቦች እንዳሉ […]

Progress, but Not Enough: Ethiopia’s Smallest Patients Face Big Odds  – The Reporter 03:13 

Society Progress, but Not Enough: Ethiopia’s Smallest Patients Face Big Odds By Abraham Tekle September 20, 2025 Closing the survival gap for newborns Ethiopia has made notable strides in maternal and child health over the past two decades. Maternal and child deaths have fallen sharply since 2000, thanks to expanded health services, vaccination drives and […]