የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን መግለጫ

ጥቅምት 22, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/ ዋሺንግተን ዲሲ — በፌዴራል መንግሥቱና በትግራይ ክልላዊ መንግሥት መካከል ያለውን ውጥረት የመፍታት ሥራ ለዕርቀ ሰላም ኮሚሽኑ የተሰጠ ኃላፊነት እንዳልሆነ፣ የኮሚሽኑ የሥራ መሪዎች አስታውቀዋል። ኮሚሽኑ በዐዋጅ ከተቋቋመበት አንስቶ አብዛኛውን ጊዜ የወሰደው ሥራ ራሱን ማደራጀትና ለዋና ተግባራቱ አመቺ ሁኔታ የሚፈጥሩ ውይይቶችን ማካሄድ እንደነበረም ተነግሯል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የዕርቀ […]
በቤኒሻንጉል-ጉሙዝ የዘር ፖለቲካ መዘዝና መፍትሄው

October 21, 2020 The Benishangul-Gumuz crisis and potential solutions
Ethiopia Reports 628 new Coronavirus Cases, 13 Deaths

October 21, 2020 Ethiopian Monitor ADDIS ABABA – Ethiopia has registered 628 new infections of coronavirus and 13 related deaths on Wednesday, its ministry of health said, after testing at least 6, 333 tests over the past twenty-four hours. The latest figures have brought the total number of cases to 91, 118, and deaths to 1, […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (20 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 21, 2020 DailyLaboratory test: 6,602Severe cases: 301New recovered: 489New deaths: 6New cases: 630 TotalLaboratory test: 1,410,496Active cases: 45,479Total recovered: 43,638Total deaths: 1,371Total cases: 90,490
ልጅ እንዳዘልኩ በገጀራም በጥይትም መተውኛል ባለቤቴን ገድለውታል ጥቃቱ አማራ ላይ ያነጣጠረ ነው፡ ወ/ሮ ፋጡማ ይብሬ ;በጉራፈርዳ ጭፍጨፋ የደረሰባቸው

አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center
የቀጣይ የባቡር ግንባታ እቅድ በኢትዮጵያ

October 20, 2020
የትግራይ ህዝብ እንዲራብ ፌደራሉ መንግሥት ከአንበጣ ጋር ወግኖ እየሠራ ነው – ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል

October 20, 2020 VOA : የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል ትናንት ለሁለተኛ ጊዜ አስመርቋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩት የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል “የትግራይ ህዝብ እንዲራብ ፌደራሉ መንግሥት ከአንበጣ ጋር ወግኖ እየሠራ ነው” ሲሉ ከስሰዋል። ለምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ክስ የግብርና ሚኒስቴር በሰጠው ምላሽ መንጋውን በመከላከል ክልሉን እስከ ዛሬም እያገዘ መሆኑን ተናግሯል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ […]
ኮሮናቫይረስ፡ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ከሚያዙት መካከል 63 በመቶው ምልክት አያሳዩም -bbc/amharic

20 ጥቅምት 2020, 13:25 EAT በአሁኑ ወቅት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች ውስጥ 63 በመቶው ምልክት የማያሳዩ እንደሆኑ ተገለፀ። ዛሬ የጤና ሚኒስቴርና ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ በሰጡት መግለጫ ላይ እንደተገለፀው አሁን ላይ አዲስ አበባ በስርጭቱ ቀዳሚ ሰትሆን፣ ኦሮሚያና ትግራይ ክልሎች ሁለተኛና ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ከሐምሌ […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (19 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 20, 2020 DailyLaboratory test: 6,546Severe cases: 269New recovered: 500New deaths: 13New cases: 723 TotalLaboratory test: 1,403,894Active cases: 45,344Total recovered: 43,149Total deaths: 1,365Total cases: 89,860
Locust swarms spread across Ethiopia aided by heavy rains and Covid pandemic – CNN 07:56

Story by Reuters Updated 7:44 AM ET, Tue October 20, 2020 Fight against devastating locust swarms hampered by Covid-19 02:41 Fight against devastating locust swarms hampered by Covid-19 02:41 Widow-of-ten Marima Wadisha screamed, threw rocks and in her desperation even fired bullets at the locusts that descended on her sorghum fields in northeast Ethiopia.But the insect swarms […]
