የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል አስመረቀ

ጥቅምት 19, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ የትግራይ የክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል መቀሌ — የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል ትናንት ለሁለተኛ ጊዜ አስመርቋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩት የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል “የትግራይ ህዝብ እንዲራብ ፌደራሉ መንግሥት ከአንበጣ ጋር ወግኖ እየሠራ ነው” ሲሉ ከስሰዋል። ለምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ክስ የግብርና ሚኒስቴር በሰጠው ምላሽ መንጋውን […]

ኮሮናቫይረስ፡”አፍሪካ ሁለተኛ ዙር ወረርሽኝ ይከብዳታል” የዓለም ጤና ድርጅት

16 ጥቅምት 2020, 16:55 EAT የዓለም ጤና ድርጅት ሁለተኛው ዙር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለአፍሪካ በእጅጉ አስጊና ከባድ ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቋል። ድርጅቱ አክሎም ወረርሽኙ በተለይ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ አስጊ እንደሆነ አስታውቋል። የዓለም ጤና ድርጅት ይህንን ያለው በርካታ አገራት የእንቅስቀሴ ገደቦችንና ሌሎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን ማላላት መጀመራቸውን ተከትሎ የቫይረሱ ስርጭት እንደገና ማንሰራራት በመጀመሩ እንደሆነ ተጠቁሟል። የአፍሪካ አገራት ኢኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት በማሰብ […]

እንግዳችን – “ሀይሌ ፊዳ በድርጅቱ እንዲወገዝ ያደረኩት በምክንያት ነው” ዶ/ር መላኩ ተገኝ | የኢሕአፓ አመራር የነበሩ|

October 15, 2020 ዶ/ር መላኩ ተገኝ የኢሕአፓ አመራር የነብሩ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር የነበሩ እና በተጨማሪም “ከሰንጋ ተራ እስከ አምስተርዳም” እና “እስቴት ኤንድ ሲቪል ሶሳይቲ ኢትዮጵያ ዲቨሎፕመንት ቻሌንጅ (State and Civil Society, Ethiopia’s Development Challenges ) ለንባብ አብቅተዋል። ከአሁን በፊት ያልተሰሙ በኢሕአፓ አመራሮች መካካል ተፈጥሮ የነበረውን ክፍፍል በጥልቀት አንስተዋል። አሳቸውም ከሀይሌ ፊዳ ጋር የነበራቸውን […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (14 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia  ADDIS ABABA, Ethiopia, October 15, 2020 DailyLaboratory test: 7,121Severe cases: 230New recovered: 858New deaths: 7New cases: 712 TotalLaboratory test: 1,370,095Active cases: 44,951Total recovered: 40,165Total deaths: 1,312Total cases: 86,430