የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ከወንዶች በበለጠ ለምን ሴቶችን ያጠቃል? እንዴት መከላከል ይቻላል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 20 መስከረም 2025, 07:39 EAT ሽንትዎ የመጣ መስልዎት ወደ መጸዳጃ ቤት ሲሄዱ ምንም የሚወጣ ነገር ሳይኖር ቀርቶ ያውቃል? ይህ አንዱ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምክልት ነው። አንዳንዴ መቋቋም ከምትችሉት በላይ ሆኖ ሊያስጨንቃችሁም ይችላል። በዓለም አቀፍ ቀደረጃ በየዓመቱ 400 ሚሊዮን ሰዎች የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ሕመም ይገጥማቸዋል። ሕመሙ ሕጻናትን ጨምሮ ሁለቱንም ፆታዎች የሚጠቃ […]
የአሜሪካ የክትባት ኮሚቴ የኮቪድ-19 ክትባት ለአዋቂዎች እንዲሰጥ ላለማበረታታት ወሰነ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 20 መስከረም 2025, 10:06 EAT ዋነኛው የአሜሪካ የክትባት አማካሪ ኮሚቴ፤ ከዚህ ቀደም ሁሉም አዋቂ አሜሪካዊ በዓመት አንድ ጊዜ የኮቪድ-19 ክትባትን መውሰድ አለበት በሚል የሰጠውን ምክረ ሃሳብ ተግባራዊነት ለማስቆም ድምጽ ሰጠ። “ዘ አድቫይዘሪ ኮሚቴ ኦን ኢሚዩናይዜሽን ፕራክቲስስ” የተባለው ይህ አማካሪ ቡድን የኮቪድ ክትባት እንዲሰጥ በሚል ይዞት የነበረውን አቋሙን የቀየረው በጠባብ የድምፅ […]
ጨው ለጤናችን ጠቃሚ እንዲሁም አደገኛ ሊሆን የሚችለውን ምን ያህል ስንመገብ ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት አንዳንድ የሳይንስ ሊቃውንት ጨው ያነሰው ምግብ መመገብ ልክ ከፍተኛ ጨው የገባበትን ምግብ እንደ መመገብ አደገኛ ነው ብለው ይከራከራሉ። ግን እውነታው ምንድን ነው? በጨው ፍቅር ወድቀናል። የሕክምና ባለሙያዎች ቢያስጠነቅቁም በመላው ዓለም የሚገኝ ሕዝብ መጠቀም ካለበት ሁለት እጥፍ በላይ ጨው ይመገባል። ይህም በሂደት የጤና መታወክን ያስከትላል። ነገር ግን […]
የሕጻንነት ጊዜያችንን ማስታወስ ለምን ይዳግተናል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የተወለድንበት ቀን፤ የመጀመሪያዎቹ ቆመን የተራመድንበት ቅጽበት፣ መጀመሪያ ያውጣናቸውን ቃላት በሕይወታችን ውስጥ ወሳኝ አጋጣሚዎች ናቸው። ሆኖም አንዳቸውንም አናስታውስም። ለምን? የሳይንቲስቶች እና የሥነ ልቡና ባለሙያዎች ለብዙ አሥርተ ዓመታት ይህን ጥያቄ ለመመለስ ሲታገሉ ቆይተዋል። ከመጀመሪያዎቹ የሕይወታችንን ዓመታት የተወሰኑትን ክስተቶችን ማስታወስ አለመቻላችን ‘ኢንፋንታይል አምኔሲያ’ ተብሎ ይጠራል። ይህን ለማብራራት ለዓመታት ንድፈ […]
ያልተጠበቀ ጀነራል ባጫ ወደ ጦሩ ተጠሩ? | ፕሬዝዳንቱ ኢሳያስን ጉድ ሰሯቸው… | ህውሓት ድንገተኛ ዘመቻ ከፈተ | Ethiopia
Andafta
በጃፓን በርካታ ሴቶች ከ100 ዓመት በላይ የሚኖሩበት ምሥጢር ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የጃፓን መንግሥት ዕድሜያቸው 100 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ዜጎቼ ቁጥር ከ100 ሺህ በላይ መድረሱን አስታውቋል። ይህ ቁጥር በአገሪቱ ታይቶ የማያውቅ እና እንደ ክብረ ወሰን የተመዘገበ ነው። ለ55 ዓመታት በተከታታይ አዳዲስ ክብረ ወሰኖችን እያስመዘግቡ የመጡት የጃፓን የዕድሜ ባለጸጎች እስከ ነሐሴ ወር መጨረሻ ድረስ 99,763 እንደነበሩ አርብ ዕለት […]
ከመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች በሽታ ሊይዘን ይችላል? ምን ዓይነት ጥንቃቄ ማድረግ አለብን?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት በአንድ ቀን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተጠቀሙበት የመፀዳጃ ቤት መቀመጫ ስንጠቀም በሽታ አምጪ ተህዋስያን በመታጠቢያ ቤቶች ለምን ያህል ጊዜ ይቆያሉ? ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ። ለሕዝብ ክፍት በሆኑ መፀዳጃ ቤቶች እግራችሁ ከረገጠ በሚያፀይፍ ስሜት ልትዋጡ ትችላላችሁ። በመፀዳጃ ቤቱ ወለል እና መቀመጫ ላይ የፈሰሰ ሽንት ማየት ስሜትን ሸንቆጥ ሊያደርግ ይችላል። […]
በሳምንት ለሁለት ሰዓት ብቻ እንቅስቃሴ ማድረግ ሕይወትዎን እንደሚለውጠው ያውቃሉ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት በየሳምንቱ በባለሙያዎች የሚመከረው ያህል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ብዙዎች ይቸገራሉ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለልብ ጤና ጠቃሚ ነው። የደም ግፊትንን፣ በስትሮክ የመጠቃት አጋጣሚን እና የኮሌስትሮል መጠንንም ይቀንሳል። ሁሌም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ተነሳሽነት እና ጊዜ ላይገኝ ይችላል። አበረታች ውጤት ለማየት ምን ያህል ሰዓት እንቅስቃሴ ማድረግ ነው የሚመከረው? […]
የኢትዮጵያ የድል ቀን፣ ማን ምን አለ!? ia buffetofideas
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
ክብደት በምንቀንስበት ጊዜ ጡንቻችንን እንዴት ባለበት መጠበቅ እንችላለን?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት ክብደት መቀነስ ለብዙዎቻችን ከባድ ፈተና ነው። ምንም እንኳ ይህንን በተለያየ መንገድ ማሳካት ቢቻልም ዋናው ግብ ግን ከምንመገበው በላይ ካሎሪ ማቃጠል መቻል ነው። በብራዚል ሳኦ ፓውሎ በሚገኘው የኖቬ ደ ጁልሆ ሆስፒታል የስፖርት ሐኪም የሆኑት ፓብሊየስ ብራጋ “ሐሳቡ ሰውነት ያከማቸውን ኃይል ይጠቀማል የሚል ነው፤በተለይም ስብን እንደ ኃይል ምንጭነት […]
