በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት 1,368 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ25 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 22, 2020 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ39 ሺህ አለፉ። ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,776 የላብራቶሪ ምርመራ 1,368 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ25 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 567 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 39,033 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 662 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 14,480 […]

በታሪካዊ የዓባይ ውሃ ስምምነቶች ዙርያ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር እና የግድቡ ተደራዳሪ ልዑክ አባል ከለምለም ፍስሃ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

Thursday, August 20, 2020 Source: https://www.gudayachn.com/2020/08/blog-post_20.html ከአርት ቲቪ ዩቱብ የተገኘ Source = Art TV  ጉዳያችን GUDAYACHNwww.gudayachn.com ከአርት ቲቪ ዩቱብ የተገኘ Source = Art TV 

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1778 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 20, 2020 በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1778 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,456 የላብራቶሪ ምርመራ 1,778 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 228 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 35,836 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 620 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 13,536 ደርሷል። በኢትዮጵያ ባለፉት […]

በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ34 ሺ አለፈ – ቢቢሲ/አማርኛ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 21 ሺ 326 ናሙናዎች ላይ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1336 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋገጠ። የጤና ሚንስቴር እና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም ባወጡት መግለጫ እንደተመለከተው፤ 28 ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ሕይወታቸው አልፏል። ይህም የሟቾችን ቁጥር 600 አድርሶታል። 370 ተጨማሪ ሰዎች ደግሞ ከህመሙ ያገገሙ ሲሆን፤ በአጠቃላይ እስካሁን ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች ቁጥርን ወደ 13 ሺ 308 […]

ባለፉት 24 ሰዓታት 1386 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተነገረ – ቢቢሲ /አማርኛ

12/12/2012 ባለፉት 24 ሰዓታት ለ22ሺህ 101 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ምርመራ ተደርጎ፤ 1ሺህ 386 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴርና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም ባወጡት ዕለታዊ መግለጫ አስታውቀዋል። ይህም በአገሪቱ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎችን ቁጥር 32ሺህ 722 አድርሶታል። ከዚህ በተጨማሪ ባለፉት 24 ሰዓታት 414 ሰዎች ከበሽታው ሲያገግሙ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነግሯል።