በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-politics-south-5-8-2020/5412308.htmlhttps://gdb.voanews.com/DEDB0473-E5C6-4C15-8E5E-881B478AE995_cx0_cy17_cw0_w800_h450.jpg ግንቦት 09, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ፓርቲዎች በምርጫው መራዘምና ያንን ተከትሎም በመንግሥት በቀረቡ አማራጮች ላይ የተለያዩ አቋሞችን እያንፀባረቁ ነው። የኮሮናቫይርስ ባልተወገደበት ሁኔታም ቢሆን ምርጫው መካሄድ እንዳለበት የገለፁም አልጠፉም። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ by ቪኦኤ
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-politics-5-8-2020/5412299.htmlhttps://gdb.voanews.com/B7301AFD-F0E4-4426-BC2F-28B3DBBF58E5_w800_h450.jpg ግንቦት 09, 2020 አስቴር ምስጋናው ባህር ዳር — የጋራ አቋም ያላቸው ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች በሌሉበት ሃገር፣ የሽግግር መንግሥት ይመስረት ማለት ሃገሪቱን ለከፋ ብጥብጥ እንደሚዳርግ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ። የአማራ ዴሞክራሴያዊ ንቅናቄ/አብን/ እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ/አዲኃን/ በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳይ ላይ አቋማቸውን ለአሜሪካ ድምጽ አስረድተዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። በአማራ ክልል […]
ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-election-politics-5-8-2020/5412038.htmlhttps://gdb.voanews.com/B3153AD3-90BA-4FA0-B4FE-77FC84A00B09_cx20_cy0_cw80_w800_h450.png ግንቦት 08, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ዜጎች ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ ስድስተኛውን ሃገርቀፍ ምርጫ ለማራዘም ያስችላል ያለውን አማራጭ አቀረበ። አማራጩ የማያጠራጥር ውጤት አለውም ይላል። በተመሳሳይ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በበኩሉ አሁን በመንግሥት የተሰጠውን አማራጭ እንደሚቀበልና ምርጫው መራዘም እንዳለበት አስታወቀ። ህወሓት በተናጥል በትግራይ ምርጫ አካሂዳለሁ ሲል ያወጣውን መግለጫ ህገ ወጥ ነው ሲል አወግዞል። ለተጨማሪ […]
የኢትዮጵያ ጤና ዳታ – በማሕሌት ቆንጆ ሰለሞን
May 8, 2020 – VOA Amharic የኢትዮጵያ የጤና ዳታ የተሰኘው ድረ-ገጽ በኢትዮጵያ እናው በመላው አፍሪካ ላይ ከኮቪድ 19 ጋር ተያይዘው በተለያዩ መግስታዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተዓማኒ ምንጮች ማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰራጩ መረጃዎች በአንድ ቦታ ላይ ተሰባስበው እንዲገኙ የሚያግዝ እና ከእንግሊዘኛ በተጨማሪም በአማርኛ፣ ትግረኛ፣ ሶማሌኛ እና ኦሮምኛ ቋንቋዎች አገልግሎት የሚሰጥ ድረ-ገጽ ነው፡፡…… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የሕዳሴ ግድብ ግንባታ የድርድር ሂደትን በተመለከተ ግብጽ ለዓለም አቀፍ ተቋማት የምታቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የለውም
May 8, 2020
የአሜሪካ ባለስልጣናት ሕዳሴ ግድቡ እንዳይሞላ ኢትዮጵያ ላይ ግፊት እያደረጉ መሆናቸዉ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ

May 7, 2020 DW : ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ በምታስገነባዉ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሰበብ ከግብፅ ጋር የገጠመችዉ ዉዝግብ እልባት ባያገኝም ግድቡን በመጪዉ ክረምት መሙላት እንደምትጀምር የዉሐ ሚንስቴር አስታወቁ። ኢትዮጵያ ግድቡን የምትሞላበትን ጊዜ እንድታራዝም ግብፅና ሁለቱን ወገኖች እናደራድራለን የሚሉት የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣናት በቀጥታም በተዘዋዋሪም ግፊት እያደረጉ መሆናቸዉ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ።የኢትዮጵያ የዉኃ፣መስኖና ኃይል ማመንጪያ ሚንስትር […]
አቶ ልደቱ አያለው – የፖለቲካ ተዋናይ ወይስ የህወሓት ተላላኪ?

የዚህ አማራጭ ደጋፊ ሆኜ በዚህ ቦታ ላይ እራሴን በማግኘቴ በጣም ነው የማዝነው – ልደቱ አያሌው

May 6, 2020
“መንግስት የሀገርንና የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል ርምጃ ይወስዳል”- ዶ/ር አለሙ ስሜ

May 7, 2020
የቤተሰብ ተጠሪ አባወራ መሆን የለበትም – ቴዎድሮስ ዘዉዱ

May 6, 2020