በሠው ሰራሽ አስተውሎት የሚታገዝ ስቴትስኮፕ በሰከንዶች ውስጥ ዋና ዋና የልብ ችግሮችን መለየት ይችላል ተባለ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 31 ነሐሴ 2025, 11:13 EAT በሠው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚታገዙ ስቴትስኮፖች በሴኮንዶች ውስጥ ሦስት የተለያዩ የልብ በሽታዎችን ለመለየት ይረዳሉ ሲሉ ተመራማሪዎች ተናገሩ። የመጀመርያው ስቴትስኮፕ እአአ በ1816 የተፈለሰፈ ሲሆን ዶክተሮች የታካሚውን ውስጣዊ አካል ድምፆች እንዲያዳምጡ ያስችላቸዋል። ዘመናዊ ስሪትን በመጠቀም ምርምር ያካሄደው የብሪታንያ የሕክምና ቡድን፤ የልብ ድካም፣ የልብ ቫልቭ በሽታ እና ያልተለመዱ […]

Determinants of healthcare-seeking behavior among women with symptoms of pelvic organ prolapse in gurage zone  – Nature.com 23:11

Scientific Reports volume 15, Article number: 31948 (2025) Cite this article Abstract Pelvic organ prolapse (POP) is relatively common healthcare issue due to its high prevalence, various adverse effects, and challenges for the healthcare system. Women in developing nations are at a higher risk of experiencing this condition. Although POP and its risk factors are more common in low-resource settings, women […]

በጉበቷ ውስጥ እርግዝና ተፈጥሮ ሳይታወቅ የተሰቃየችው እናት፤ እንዲህ ያለው እርግዝና እንዴት ይፈጠራል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የ35 ዓመቷ ሳርቬሽ ታምማ አልጋ ከያዘች ቆይታለች። “ያለማቋረጥ ያስመልሰኝ ነበር። ሁልጊዜም ድካም እና ሕመም ነበረኝ” ትላለች። ሳቬሽ መጀመሪያ በተደረገላት የአልትራሳውንድ ምርመራ ሕመሟ ምን እንደሆነ ለማወቅ አልተቻለም። እርሷም “ምን እንዳመመኝ ለማወቅ እጅግ አስቸጋሪ ነበር” ትላለች። በሕንድ ኡታር ፕራዴሽ ግዛት ከቡላንድሻህር አውራጃ የመጣችው ሳርቬሽ ሕመሟ መጀመሪያ ላይ የሆድ […]

Assessing the feasibility of HPV screening for cervical cancer in pregnant women in Ethiopia Nature.com 14:27 

Assessing the feasibility of HPV screening for cervical cancer in pregnant women in Ethiopia Scientific Reports volume 15, Article number: 31771 (2025) Cite this article Abstract Pregnant women have historically and are currently being excluded from cervical cancer screening in most low and middle-income countries (LMICs). The aim of this study was to assess the feasibility and outcomes of including pregnant […]

በዓይን ሳይታዩ የሚያክሙት ጥቃቅኖቹ ናኖ ሮቦቶች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ናኖሮቦትስ ወይም ናኖቦትስ (Nanobots) ይባላሉ። የሮቦት ዓይነቶች ናቸው። ሮቦት ሲባል እንደምናስበው ግዙፍ አይደሉም። እጅግ በጣም ጥቃቅን ሆነው ነው ናኖቦቶች የሚሠሩት። በተለይም በሕክምናው ዘርፍ ያላቸው የላቀ ሚና ተስፋ ሰጪ እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በሽታ ላይ ብቻ አነጣጥረው መድኃኒት በመስጠት ይታወቃሉ። Skip ብዙ የተነበቡ and continue reading ብዙ የተነበቡ […]

Seminar held in Ethiopia to mark 80th anniversary of China’s victory against Japanese aggression  – People’s Daily 22:23

(Xinhua) 09:48, August 27, 2025 Chinese Ambassador to Ethiopia Chen Hai speaks at a seminar commemorating the 80th anniversary of the victory of the Chinese People’s War of Resistance Against Japanese Aggression and the World Anti-Fascist War, which was held in Addis Ababa, the Ethiopian capital, Aug. 26, 2025. (Xinhua/Michael Tewelde) ADDIS ABABA, Aug. 26 (Xinhua) […]

ፕሬዝዳንት ትራምፕ የፌደራል ግምጃ ቤት ገዥን ለማባረር አዘዙ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 26 ነሐሴ 2025, 08:53 EAT ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፌደራል ግምጃ ቤት ገዥ የሆኑትን ሊሳ ኩል ከኃላፊነታቸው በአስቸኳይ እንደሚያነሱ ተናገሩ። ይህም ፕሬዝዳንቱ ከአሜሪካ ብሔራዊ ባንክ ጋር የገቡበት ትልቅ ግጭት መባባሱ አመላካች ሆኗል። ትራምፕ ‘ቱሩዝ ሲሻል’ በተባለው የግላቸው የማኅበራዊ የትስስር ገፅ ይፋ ባደረጉት እና ለሊሳ ኩክ በተፃፈ ደብዳቤ በአስቸኳይ ከብሔራዊ ባንኩ […]

ወላጆች አውቀውም ይሁን ሳያውቁ በልጆቻቸው ላይ የሚያሳድሩት ዘላቂ ጫና

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 26 ነሐሴ 2025 “ወላጆቼ ያስጨንቁኝ ነበር። በየቀኑ በሚባል ደረጃ አለቅስ ነበር። በዚህ ምክንያት ችላ እላቸው ጀመር” ይህንን ከሴት ልጅ መስማት የተለመደ አይደለም። ሳሪካ ግን እዚህ ደረጃ ላይ የደረሰችው ለዓመታት “መጥፎ ባህሪ” ከነበራቸው ወላጆቿ ጋር የነበራት ግንኙነት በአእምሮዋ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ካደረሰባት በኋላ መሆኑን ትናገራለች። “በተለይ በእርግዝናዬ ወራት ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሮብኛል። […]

ሴሪና ዊልያምስ በመድኃኒት እገዛ ክብደት መቀነሷ ከውፍረት መድኃኒት ጋር የተያያዘ መጥፎ ዕይታን ይቀይር ይሆን?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት በዓለማችን ምርጥ ከሚባሉ አትሌቶች አንዷ የሆነችው ሴሪና ዊልያምሰ ክብደት ለመቀነስ በመድኃኒት መታገዟን ከሰሞኑ አስታውቃለች። አትሌቷ መድኃኒት የመጠቀሟን ጉዳይ ለመናገር የፈለገችውም ውፍረት ለመቀነስ ከሚሰጡ መድኃኒቶች ጋር የተያያዙ መጥፎ አመለካከቶችን ለመቀየር ነው ብላለች። ሴሬና በግልጽ እንዲህ መናገሯ መድኃኒቱን እየተጠቀሙ ላሉ ሰዎች የመተማመን ስሜታቸውን ያዳብረው ይሆን? በእሷ ላይ የሚሰጡ […]

ሕይወትን የሚያመሰቃቅል ጭንቀት ምንድን ነው? ምን ብናደርግ መፍትሔ እናገኛለን?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 24 ነሐሴ 2025, 08:10 EAT ጭንቀት በማንኛውም ሰው ላይ የሚከሰት የስሜት ዓይነት ነው። አስፈሪ ወይም ፈታኝ ነገር ሲገጥም መጨነቅ ተፈጥሯዊም ነው። ጭንቀት አደገኛ የሚሆነው መጠኑን ሲያልፍ ነው። መቆጣጠር የማይቻል ጭንቀት (anxiety) ሕይወትን ፈታኝ ያደርጋል። ጭንቀት የሰዎችን አጠቃላይ የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴን በማወክ የሚፈልጉትን ስኬት እንዳያገኙ በማድረግ ሕይወታቸው ላይ ተጽእኖ ያሳድራል። በተጨማሪም […]