ከህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ከህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!! Ethiopia: ከጠ/ሚ/ር ጽሕፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ | PM Office of Ethiopia
የእነእስክንድር ነጋ ክፉኛ መደብደብ እና ምግብ መከልከል… ድምጻችንን ይሻሉ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

youtube.com/watch?v=MGL5fIIJDdo
ግድቡ ውኃ መያዝ ጀምሯል

ሐምሌ 09, 2020 ሰሎሞን አባተ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዋሺንግተን ዲሲ — ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ውኃ መያዝ መጀመሩን የሚያሳዩ የሳተላይት ምስሎች ወጥተዋል። ስለ ሳተላይት ምስሎቹ ይዘት የተጠየቁት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የቀረበላቸውን ጭብጥ አላስተባበሉም፤ እንዲያውም “እንደዚያ መውሰድ ይቻላል” ብለዋል። በምስሎቹ ላይ ትንታኔ መስጠት ግን አስፈላጊ […]
የወያኔ የክተት ጥሪ – ታዬ ቦጋለ
July 9, 2020 TPLF’s call to arms – Analysis by historian Taye Bogale
Abbay Media Daily News / July 5, 2020
ኢትዮጵያዊቱ በባእድ ሀገር
ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መግለጫ
July 8, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107623http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2020/07/83AD57D5_2_dwdownload.mp3 ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት (አብሮነት ባጭሩ) በየፊናቸዉ ባወጡት መግለጫ ከድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ መገደል ለተቀሰቀሰዉ ቀዉስም መንግሥትን ተጠያቂ አድርገዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈዉ ሳምንት ያሰራቸዉን የሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች እንዲለቅ፣ ሠብአዊ ክብርና መብታቸዉን እንዲጠብቅም ሁለቱ ፓርቲዎች ጠየቁ።ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት (አብሮነት ባጭሩ) በየፊናቸዉ ባወጡት […]
ያለፈው ሃሙስ የታሰሩት ይልቃል ጌትነት የት እንዳሉ ቤተሰቦቻቸው ማወቅ አልቻሉም
July 8, 2020 Where is Yilkal Getinet?
Is Ethiopia spiralling into political crisis? Al Jazeera 07:56
Prime minister faces pressure from opposition in wake of protests over killing of musician and postponement of election. 05 Jul 2020 20:20 GMT Human Rights, Africa On Tuesday, July 7 at 19:30 GMT:Ethiopian prime minister Abiy Ahmed’s work towards securing a peace deal with neighbouring Eritrea brought him to the attention of the world, and […]
Can Ethiopia bridge its ethnic divide?

The killing of an ethnic Oromo singer-activist has led to days of violence in Ethiopia. 04 Jul 2020 20:11 GMT Ethiopia, Africa Ethiopia has suffered days of unrest since the killing of a prominent musician and activist. More than 90 people were killed in protests following the death of the ethnic Oromo singer Hachalu Hundessa. […]
