Africa / 166 die during protests after shooting of Ethiopian pop star – The Guardian15:07

166 die during protests after shooting of Ethiopian pop star Haacaaluu Hundeessaa was shot dead in Addis Ababa on Monday night, fuelling ethnic tensions Agence France-Presse Sat 4 Jul 2020 20.01  At least 166 people have died during violent demonstrations that roiled Ethiopia in the days following the murder of popular singer Haacaaluu Hundeessaa, police […]

GERD: 1959 Egypt/Sudan treaty -‘The worst agreement Khartoum could have signed’ The Africa Report 09:18

Talking Africa Podcast By Anne-Marie BissadaPosted on Saturday, 4 July 2020 15:13 The Grand Ethiopian Renaissance Dam, or GERD, is due to start filling the dam in the coming weeks. Egypt has tried in vain to put the breaks on the project that it claims will negatively impact its access to water. At the start […]

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ

ሐምሌ 03, 2020 ገልሞ ዳዊት ናይሮቢ — በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈፀመውን ግድያ መንግሥት በጊዜ መርምሮ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠይቋል። የድርጅቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ አጥኚ አቶ ፍሰሃ ተክሌ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል “ከዚህ በፊት በሃገሪቱ የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ያነጣጠረ ግድያ ምርመራ ውጤት መዘግየቱ ለእንዲህ ዓይነቱ ግድያ ዳግም መከሰት በር ይከፍታል” […]

የአቶ ገብሩ አሥራት የኢትዮጵያ ግምገማ

July 2, 2020 Source: https://amharic.voanews.com/a/tigray-arena-7-2-2020/5486006.htmlhttps://gdb.voanews.com/C2BC1787-684A-4383-A1FF-00AE19EF6416_w800_h450.jpg ሐምሌ 02, 2020 ሰሎሞን አባተ አቶ ገብሩ አሥራት ዋሺንግተን ዲሲ — የግንቦት ሃያን 29ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ጊዜ እጅግ አሳሳቢ መሆኑንና በኢህአዴግ ዘመን “ተጨብጠው ነበር” ያላቸው ፖለቲካዊ፣ ምጣኔኃብታዊ፣ ማኅበራዊና ዓለም አቀፍ ስኬቶች መቀልበሳቸውን፤ አልያም እያሽቆለቆሉ መሆናቸውን በመግለፅ በከበዱ ቃላትና አቀራረብ ተችቷል። “ሃገሪቱ […]

የህወሓትና የፅንፈኛው ኃይል ዘመቻ እና በኦሮሚያ ክልል ያለው አለመረጋጋት

July 2, 2020 ESAT Eletawi የህወሓትና የፅንፈኛው ኃይል ዘመቻ እና በኦሮሚያ ክልል ያለው አለመረጋጋት July 2020 የህወሓትና የፅንፈኛው ኃይል ዘመቻ እና በኦሮሚያ ክልል ያለው አለመረጋጋት July 2020

የኦነግ ሊቀመንበር ለሰላምና ለ”ነፃና ግልፅ” ምርመራ ጥሪ አሰሙ

ሐምሌ 01, 2020 ሰሎሞን አባተ ፎቶ ፋይል፦ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ኦቦ ዳዉድ ኢብሳ Print ዋሺንግተን ዲሲ —  በሃጫሉ ሁንዴሳ ህልፈት በእጅጉ ያዘኑ መሆናቸውን በመግለፅ ለቤተሰቡ፣ ለጓደኞቹ፣ ለመላው የኦሮሞና የኢትዮጵያ ሕዝብ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ኦቦ ዳዉድ ኢብሳ የማንም ሲቪል ህይወት በዚህ ዓይነት ሁኔታ ማለፍ እንደሌለበት አሳስበዋል። ነፃና ግልፅ ምርመራ እንዲካሄድም ለመንግሥት ጥሪ […]